💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ድን ያላት ሴት ለጠፍባችሁ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ዲን ያላት ሴት ለአላህ ትእዛዝ የቆመች ናት፣ በባልዋ ላይ ያላትን ግዴታ ፍራሹንም፣ ልጆቹንም፣ገንዘቡንም የምትጠብቅ

ባልዋን በአላህ ትእዛዝ ላይ የምታበረታታ፣ በረሳ ጊዜ የምታስታውሰው፣ በደበረው ጊዜ የምታስነሽጠው፣ በተቆጣ ጊዜ የምታረጋጋው።

ብልህ የሆነች ሴት ባሏ እንዲወዳት የሚቻላትን ሁሉ ታደርጋለች ፣ታከብርዋለችም

እሱ እድትቀድም በሚፈልገው ነገር ላይ ወደኋላ አትቀርም እሱ ወደ ኋላ እንድትሆን በሚፈልገው ነገር ላይ ደግሞ ወደ ፊት አትቹክልም

الشيخ بن عثيمين الكتاب "الزواج

كوني السلفية على الجادة

ሙስሊም ሴት የተከበረች ነች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን ቻናል

➷ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
ብዙ ሰዎች አመሰግናለሁ ለማለት ሲፈልጉ፣ ወይም ለሆነ ሰው በፅሁፍ ዱአ ሲያደርጉ አልያም ለዱአ አሚን ሲሉ ሁለት እጅ በማጣመር ይህንን ምልክት ይጠቀማሉ። ይህ ግልፅ ስህተት ነው። ምክንያቱም ይህ ቡዝያ የሚባለው እምነት ተከታዮች ምልክት ነው። ለአማልክቶቻቸው በተለይ ለቡዛ ክብር የሚገልፁት፣ የሚተናነሱትና የሚዋደቁት በዚህ መልኩ እጅ በማጣመር ነው። ይህ በስእሉ የምትመለከቱት ከሚያመልኳቸው ጣኦታቶች ምስል ውስጥ የተወሰኑት ናቸው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድም እህቶች ቢላሂ እስኪ ስሙት እደዚህ ትልልቅ ምክር እየተመከርን በጊዚያችን በእድሚያችን የማንሰራው ለምን ይሆን ⁉️

🎙ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ምን ይሉናል ወርቅ ቢሄድ ወርቅ ይተካል…

እድሜ ከሄደ ግን እድሜ አይተካም እድሜ እና ጊዜ ምንም መተኪያ የሌለው ውድ የጌታችን ስጦታ ነው ይሉናል!


➧ሰለዚህ ወንድም እህቶች ግዜ ቀላል ነገር አይደለም እነድ ቀላል አንመልከተው !!

➧አላሁ سبحانه وتعال የማለበት ነው
«والعصر»

➧አረቦችም በንግግራቸው ይህን ይላሉ

«الوقت سيف إن لم تقطعه يقطعك»


ወንድም እህቶች ሞትኮ ሳያማክርን ነው የሚመጣው በጊዚያችን ባግባቡ ልንጠቀም ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ያግራልን!!

ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍1
ኹጥባ_ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ኣሉ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♻️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬

إبراهيم إمام الموحدين عليه السلام

➧ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
!

📅يوم الجمعة من شهر صفر/20/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
ህመም ነው ድህነት
ህመም ነው ድህነት

👉እውነትም ህመም ነው ድህነት አዳምጡት!

🎙በወንድማችን ኑረድን አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
➭ሸሕ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

«تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።
📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)

https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የኡስታዛችን አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን

አል አሩሲ ሀፊዘሁላህ ተዓላ ቻናሎች ይቀላቀሉ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abumuslimfiqh

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimKitaboch

➲ይቀላቀሉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
②) ከሚከተሉት ውስጥ ሙብተዲእ (የቢድአ ባለቤት) ከሆነ አካል መማር የተከለከለው የትኛውን ነው?
Anonymous Quiz
2%
ሀ】ቁርአን መቅራት
3%
ለ】ተፍሲር መማር
2%
ሐ】ፈትዋ መጠየቅ
7%
መ】ሙሀደራውን ማዳመጥ
87%
ሠ】ሁሉም