💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

➝ሰላም የሰፈነበት ቀን ተመኘሁላችሁ

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📌እውቀትን አትደብቅ!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠
🔵 قال العلامة الفوزان حفظه الله

✅ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ።


《"فلا يجوز للمسلم الذي عرف شيئاً من العلم أن يسكت عليه وهو يرى الناس في حاجة إليه خصوصاً علم التوحيد وعلم العقيدة لأنه إذا فعل ذلك فقد ترك واجباً عظيماً"》

✅ አንድ ሙስሊም የሆነ አካል የሆነን እውቀት አውቆ ያንን ነገር ለሰዎች አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ዝም ሊል በፍፁም አይፈቀድለትም። በተለይ በተለይ

👉የተውሂ እና
👉የአቂዳን እውቀት ላይ ሊደብቅና ዝም ሊል አይገባም።


♻️ምክንይቱም ይህን ካደረገ ትልቅ የሆነ ግዴታ እንደተወ ይቆጠራልና።


📒 [ إعانة المستفيد \صـ: 137

✅ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሽርክ ተጨማልቆ፣ በቢድአ ተተብትሆ፣ ለወልይ ለሸህ ለጨሌ ለቆሌ ለአድባር እየገበረ፣ ወደ ጠንቋይ ወደ ድግምተኛ እየተነዳ እምነቱን እያበላሸ፣ ቀን ቆጥሮ እያመለከ፣ አላህን ትቶ የፍጡር ደጅ እየጠና እያየህ ዝም ምትል ከሆነ


👉ያንተ ሸህነት ምኑ ላይ ነው
👉ያንተ ኡስታዝነት የቱ ጋር ነው
ያንተ ሙፍቲና ዶክተር እንዲሁም
ፕሮፌደርነት ምን ሊፈይድ ነው
።

➧ህዝቡ ተውሂድን ተርቦ ሱና ተጠምቶ ካላስተማርከው
➧በሽርክ የሁለት ሀገር ህይወቱ እያበላሸ በቢድአ ዲኑን እያፈረሰ ካላስጠነቀቅከው
➧ከተለያዩ በዲን ስም ከሚነግዱ የጥመት አንጃዎች ህዝቡን ካልታደከው
!

✍️ይህ ማህበረሰብ እያጭበረበርከው እንጂ በጭራሽ እየጠቀምከው አይደለም። እየሸወድከው እንጂ እየታገልክለት አይደለም።

✍ ኢብኑ ኸይሩ


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
ሰሞኑኛ ውሳኔ!!!
ibnu munewor "ሀፊዘሁላህ"
▪️ሰሞነኛ ውሳኔ‼️

➲አዳምጧት ልብ ያለ ልብ ይበል

ለዛኮ ነው የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ አቂዳውን እንደምታጠኒው ሁሉ አኽላቁንም መርምሪ፣ፈትሽ የምንለው!
➛ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደሚባለው አባባል ነው ነገሩ!
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሃፊዘሁላህ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ጀነት ውስጥ የሀገር ባይተዋርነት፣ በደል፣ ችግር ጭንቀት ፣ ሞት የለም።
ሁሉም ደስተኛ፤ ሁሉም ሀብታም!
ያረብ ጀነትን ወፍቀን!
➲ኒቃቤ ሆይ!

ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል!
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።

ኒቃቤ...
ጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ!


አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልግዜ መንገዴ ይሁን!

ብቸኛዋ እህታችሁ....✍

اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍4
"من آداب الإسلام
أن لا تسأل أحدا عن شيء يخفيه عنك، فإن لم يخبرك به فهو لا يخصك"
👍1
➲የሙእሚኖች እናት የሆኑት ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ) እንዲህ ትላለች፦

«لو أن رسولﷲ صلىﷲ عليه وسلم رأى من النساء ما رأينا لمنعهن من المسجد كما منعت بنو إسراءيل نساءها»

➧“የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለ) አሁን እኛ የምናየውን ከሴቶች ቢያዩ ኖሮ የእስራኤል ልጆች ሴቶቻቸውን እንደከለከሉት ከመስጅድ ይከለክሏቸው ነበር።”

[ቡኻሪና ሙስሊም]

➲ኢማሙ አሽውካኒ ነይሉል አውጣር በሚባለው ኪታባቸው ላይ “እኛ ያየነውን ቢያዩ ኖሮ” የሚለውን የዓኢሻን ንግግር ያለፈውን አይነት ተመሳሳይ ትንታኔ ሠጥተዋል።


➲ማለትም የልብሳቸውን ውበት፣ የሚቀቡትን ሽቶ፣ የሚያደርጉትን መዋዋብ እና መገላለጣቸውን ቢያዩ ኑሮ ከመስጂድ ይከለክሏቸው ነበር። ሴቶች ይወጡ የነበረው በቀሚሳቸው፣ በጋቢያቸው እና ወፍራም በሆነ መጠቃለያቸው ነበር።

➲ኢማሙ ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ “አህካሙ አብ‐ኒሳእ” በሚባለው ኪታባቸው ገፅ 39 ላይ እንዲህ ይላሉ፦

➲በተቻላት መጠን ሴት ልጅ ከመውጣት መቆጠብ አለባት። ምክንያቱም እርሷ ሰላም ብትሆን ሰዎች ከርሷ ሰላም አይሆኑም።

➲ለመውጣት ከተገደደች መውጣት ያለባት፦ በባሏ ፍቃድ፣ ያልተዋበች ሆና፣ የመንገዱን አውራ ጎዳና እና የገበያ ቦታ ሳይሆን ገለልተኛውን ቦታ መንገድ በማድረግ፣ ድምጿ እንዳይሰማ ጥንቃቄ በማድረግ፣ የመንገዱን መካከል ሳይሆን ዳሩን ይዛ በመጎዝ መሆን አለበት።”

📚[ከተንቢሃት መፅሃፍ የተወሰደ]

➘➘➘➘➘➘➘➘🌸➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ረውደቱል-ባዲኢን - روضة البادئين .apk
117.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ ረውደቱል-ባዲኢን | የጀማሪዎች ጨፌ ❞

🎙 በኡስታዝ: ኸድር አሕመድ አል-ከሚሴ

📲 መተግበሪያው የያዘው:-

➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ


🏷 በምርጥ ጥራት

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/134
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐒 
t.me/almuhajir_app
━━━━━━
☎️ Contact us:
- 0936489716
- ™️ @muhualis
ኡስታዝ አቡል አባስ
NABAWI TUBE
♻️ሐዘን እና ትካዜ በቃ!

የሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ ሙሐመድ አሽ-ሹወይዒር

"ለሕይወታችን ጠቃሚ የሆነ
መደመጥ ያለበት ሙሐደራ"

🎙በኡስታዝ አቡል ዓባስ حفظه الله

የኪታቧን pdf ከላይ ታገኙታላቹ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/NABAWITUBE
➧በካልስ ወይም በኹፍ  ላይ ለማበስ መሟላት ያለበቸው ቅድመ መስፈርቶች

⓵➘በንጽህና /በጡሃራ ሁኔታ ላይ ሁኖ ሊለብሳቸው ነው
⓶➘ካልሲዎቹ ወይም ኹፎቹ ንጹህ መሆን ይኖርባቸዋል
!!
⓷➘ማበሱ ኡዱን በሚመለከት ጉዳይ( ሃድሰል አስገር)መሆን አለበት ፤እንጅ ትጥበትን በሚመለከት ጉዳይ ላይ (ሃድሰል አክበር መሆን) የለበትም!!
⓸ሸሪኣው ባስቀመጣቸው የጊዜ ገደብ መፈጸም ወይም ማበስ ይኖርበታል

  ይሄውም ተቀማጭ የሆነ ሰው አንድ ቀን ከነ ሌሊቱ ወይም 24 ሰአት መጠቀም ወይም ማበስ ሲችል ፤ መንገደኛ/ ሙሳፊር ደግሞ ሶስት ቀን ከነ ሌሊታቸው  ወይም 72 ሰኣት መጠቀም ወይም ማበስ  ነው"

[ መጅሙኡ ፈታዋ 11:164 ]

ሊሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ
 

     ✍ Ibnu Seid

➷➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍1
Forwarded from Awol Seid
https://t.me/Okazcom
ፕሮፋይል በማድረግ እናስተዋውቅ
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

ዘወትር ከኢሻ በኋላ በነበረው የቂርአት ጊዜያችን ስንቀራው የነበረው "አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ" የተሰኘው ኪታብ ስለተጠናቀቀ በቦታው ሌላ አዲስ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። ኢንሻአላህ።

➧የኪታቡ ስም፦ አቂደቱ ሰለፍ የአስሀቡል ሀዲስ
✍️የኪታቡ አዘጋጅ፦ አቢ ኡስማን እስማኢል አብዱረህማን አስሳቡኒ


ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ይጀመራል።

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁላህ

©ቂርአት የሚቀራበት አድራሻ በኢብኑ ተይሚያ የዉሒድ የሱና ቻናል©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ ይላሉ።

🔺ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ የተስተካከለ አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ።

📙 إتحاف القاري(١/٤٠)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ያለው ትልቅ ምንዳ!!

🎙 {{አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ}}

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
👍1
➲እስኪ ላልገባቸው አድርሱልኝ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
 
  ➴➴ይህ ነው አላማችን➴➴
      ➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ተውሂድን ለማንገስ ሽርክ ተገርስሶ
ቢድአን ነቃቅለን በሱና ታብሶ
በነብያት ጥሪ በቀናው ጎዳና
በተስተካከለው በሚያደርሰው ጀና
ጥሪያችን ተውሂድ ነው ይህ ነው አላማችን
እውነትን ተረድቶ የዋሁ ህዝባችን
ጀነትን እንድወርስ ይህ ነው ጥረታችን

ህዝባችን ቶብቶ ከንጉስ ከማይባር
ካርባ ጫማ  ዳና ተላቆ ከደገር
ከላይ ሶባ ጥሪ የሞቱን ከማምለክ
ሸሆችን ከመጥራት ሙታን ከመታከክ

ከዚህ እንዲወጣ ያገራችን ኡማ
ይህ ነው አላማችን ጆሮ ያለው ይስማ
ለሰይጣን ሳይገብር ሳያርድ ባርማ
አንበሶ ሳይሳል ሞቶ  ለማይሰማ


ንጥት ያለች ፍየል ቁጥብ ሳያደማ
ከዶሪህ አምልኮ በህይወት ተላቆ
በደስታ እንድኖር በስኬቱ ደምቆ
በአብዱል በይዷ ሜዳ እንዲታይ ልቆ


➘➘➘➘➘➘➘➘
        ይህ ነው አላማችን
➶➶➶➶➶➶➶➶➶

ሰውም ሆነ ጅኑም ለተፈጠረበት
ነብያቶች ሁሉ ቅድሜ ለለፉለት
ለአላህ አምልኮ ግባችን እሱ ነው
ይህ ነው የኛ ጥረት ያውቃል አቅል ያለው

ሰው በዱኒያ ላይ ህይወቱን ሰውቶ
ሙሉ ቀን ሙሉ ሌት አኼራን እረስቶ
በሽርክ እየዋኘ አላህን ዘንግቶ
ባላበት ዘመን ላይ  ነውና ያለነው
ማስተማር ግድ ነው አላህ እንዳዘዘው

ወሀዚሂ  ዳእወቱ ወአቂደቱና
አመረና ረቢ  አላሁ መውላና


ለዚህም ሲባል ነው ተው የምንለው
ሰው ፍጡር ሲያመልክ እጁን የምንይዘው



የዶሪህ ኻዲሞች ጥላት ቢያደርጉንም
ሆደም አጭበርቦች ውሸት ቢተርቱም
ያገር ቤት ሱፍዬች  በዛቻ ቢከንፉም
አህባሽ በመፎከር ህግ ቢደገፍም
ኪታቦቻችን በቄስ ቢቀይርም
ወላሂ ወቢላህ  ጥሪያችን አይቆምም


ምክንያቱም ደግሞ እውነቱ ግልፅ ነው
አንተም አትክደኝ በሆድ ተታለህ ነው

በቁርአን በሀድስ ቀጥ ባላው መንገድ
በመንሀጀ ሰላፍ በሰሀቦች አሰድ
በዛ ላይ ተጉዞ ኡማችን እንድሞት
ከባጢል አምልኮ አሁኑ እንዲቶብት


አላህን እንዲያመልክ አል ሀዩላ የሙት
ይህ ነው ምኞታችን  በ አላህ ይሁንብን
ውሸት ከተናገርኩ  መቅሰፍት ይውረድብን

በሰሀቦች ፋና  እውነት በነገሩን
በኡለሞች አቋም ለፍተው ባስተማሩን
በተስተካከለው  በተሰመረልን
በዚህ ላይ መኖር ነው ይናገር ስራችን
አንድና አንድ ነው ተውሂድ ነው ዳእዋችን
አላህ እንዲመለክ  ይህ ነው አላማችን

ይህ አላማችን ወላሂ ጥላቶቻችን ተረዱን እስኪ በአላህ በአላህ
አህሉሱናወች ደግሞ እንበርታ እንታገስ


✍ABU SHURA ahmed aslefi  albkiy asobi

ሶፈር/17/2/1444 አመተ ሂጅራ
መስከረም /3/01/2015
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
👍1