💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
01 ተምቢሀት
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️ ተከታታይ የተንቢሐት ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰〰

🔻ሙስሊም ሴቶች ከዲን ጠላቶች የተደቀነባት አደጋ የሚዳስስ

ለወዳጆቻችሁ ሼር አርጉ

حفظه الله تعالى!!!
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
PDF ለማገኘት💦💦
https://t.me/https_Asselfya/308
18 الكهف
القارئ وديع اليمني
🔷ሱረቱል ከህፍ

➡️በቃሪዕ ወዲዕ አልየመኒ

↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ
〰〰〰〰〰〰〰〰

أَسْتَغْفِرُ اللهَ (3 x) اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ، وَمِنْكَ السَّلاَمُ، تَبَارَكْتَ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَاْلإِكْرَامِ.

‘↪️አላህን ምህረተን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡}
አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡

لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ، اَللَّهُمَّ لاَ مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلاَ مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلاَ يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُ
ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡

አላህ ሆይ! አንተ የሰጠኸውን ነገር የሚከለክል የለም፡፡ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ የክብር ባለቤትከአንተ ዘንድ ክብሩ ቅንጣት አይፈይደውም፡፡

لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللهِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ، وَلاَ نَعْبُدُ إِلاَّ إِيَّاهُ، لَهُ النِّعْمَةُ وَلَهُ الْفَضْلُ وَلَهُ الثَّنَاءُ الْحَسَنُ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّيْنَ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُوْنَ.

‘↪️.ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ ሸሪክ የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በማናቸውም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ኃይልና ብርታት በአላህ አገዛዝ ቢሆን እንጂ አይገኝም፡፡ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡

እርሱነ እንጂ ሌላ አንገዛም፡፡ ፀጋ የእርሱ ነው፡፡ ትሩፋትም የርሱ ነው፡፡ መልካም ምስጋና የርሱ ነው፡፡ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡እምነታችንን ለርሱ አጥርተናል ከሃዲዎች ቢጠሉትም፡፡

سُبْحَانَ الله, وَالحَمْدُ لله, وَاللهُ أَكْبَر (33x)؛لَا إِلَهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ

‘33 ጊዜ -አላህ ጥራት የተገባው ነው፡፡ 33 ጊዜ- ምስጋና ለአላህ ነው፡፡ 33 ጊዜ -አላህ ታላቅ ነው

.ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ﴿١﴾ مِن شَرِّ مَا خَلَقَ ﴿٢﴾ وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ﴿٣﴾ وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ﴿٤﴾ وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴿٥﴾
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ﴿١﴾ مَلِكِ النَّاسِ ﴿٢﴾ إِلَٰهِ النَّاسِ ﴿٣﴾ مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ﴿٤﴾ الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ﴿٥﴾ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ﴿٦﴾

💦እንዲሁም አያተል ኩርሲ ከ ሰላት ቡሃላ መቅራት ከ ሱና ነዉ:
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ مَنْ ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلَّا بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلَا يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِنْ عِلْمِهِ إِلَّا بِمَا شَاءَ وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَلَا يَئُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
↪️ሴት ልጅ ለጌታዋ ከሰገደች ፣ በሀያዕ ካጌጠች ፣ ሂጃቧን ከለበሰችና በመልካም ስነ_ምግባር ከታነፀች ከሷ በላይ ቆንጆ የለም።
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

🎓ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የቀልብን ሰላም ከሚያደፈርሱ ነገሮች ተጠንቀቁ!

አንድ ነገር ቀልብህን እረፍት እንደነሳው ከታወቀህ እርግፍ አድርገህ ተወው !!

[ ኢብን መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ ]

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ድግምት አደገኝነቱና መፍትሄዎቹ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓

🌐 ድግምት አደገኝነቱና መፍትሄዎቹ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🌐 السحر خطره وعلاجه

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from Abdusomed MuhammedNur (Abdulsemed MNur Al-Jeberty)
Online ደርስ

https://t.me/AbdulsemedMohammed?voicechat=3d699ac537c151d5f3

ثلاثة الأصول - ٢

ስላሰቱል ኡሱል - 2
💢ከሁሉ በፊት ለእውቀት ቅድሚያ ስጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله -
☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【والعلمُ أَحقُّ ما تُصرفُ فيه الأوقات، ويتنافسُ في نيلهِ ذَوو العقولِ، فبه تحيى القلوبُ وتزكو الأعمال】
✅ አውቀት፦ ከሁሉ በላይ ጊዜ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋናውና ተገቢው ነው።
✅ እውቀት፦ የአቅል ባለቤቶች ለማግኘት ሊሽቀዳደሙላቸው ከሚገቡ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። ምክንያቱም፦
🔺ቀልብ ህያው የሚሆነውና
🔺ስራ የሚጠራው በእውቀት ነውና።
📚 [الملخص الفقهي]
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አስራ ስምንት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ፊል አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
መንሃጅ ነክ ጥያቄዎች
Sunnah Light
ቆየት ካሉ ሙሐደራዎች‼️
--------------------------------
በ#ወረባቦ ለተነሱ መንሐጅ ነክ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ

🔹ብዙ ነገር ተዳሰውበታል

🎙በኡስታዛችን አቡ ጁወይሪያ #ኸድር_አሕመድ አል-ከሚሴ አላህ ይጠብቀው
📌📌📌ከግጥም ማዓድ📌📌📌

✅ከሀገር ሀገር እውቀትን በመፈለግ የሚከራተተው ደረሳና ዘመናዎነት ያጠቃው በጂንስ የተጣበቀው ወጣት ያደረጉት ቁም ነገር አዘል ጭውውት በግጥም መልክ።

• ⏩⏩ደረሳው ና ወጣቱ⏪⏪

📚አሰላሙአለይኩም፤ ወንድሜ እንደምነህ፣
ጠፋህ እሳ ምነው፤ መስጅድም አላይህ።

👉ሃይ ደረሴ እንዴት ነሽ፤ ሰላም ነሽ፣
ደግሞ አምሮብሻል ፤ በዚህ ሰዓት ወዴት ነሽ።

📚ምነው የኔ ወንድም?፤
በኢስላም ሰላምታ መልስልኝ እንጂ፣
የፈረንጁ እንደሆን፣
ላንተም ሆነ ለኔ ለማንም አይበጅ።

👉ኡፍ አንች ደግሞ ፤ ስታይል አታርፊም፣
በቃ ደስ ይበለሽ ዋአለይኩም ሰላም።

📚አዎ እንደዚህ ነው ፤ ተብሎ ሚመለሰው፣
ይሄንኛው እኮ ነው ፤ አስር አጅር ያለው።

👉በቃ ደስ እንዳለሽ ፤ አንቺን እንደተመቸሽ፣
ደረሳ ነሽና፤ እስታይል ሙድ አይገባሽ።

📚ምነው የኔ ወንድም? ሴት መሰልኩህ እንዴ፣
አንቺ አንቺ ምትለኝ፤ ሴት እመስላለሁ እንዴ?

👉አቦ ለምዶብኝ ነው፤ አንቺ የምልህ።
በቃ ካሁን በኋላ፤ አንተ ነው ምልህ።

📚ታዲያ ምነው ጠፋህ? መስጅድም አላይህ፣
መድረሳም አትመጣ፤ ምነው ምን ገጠመህ?

👉ኦማይጋድ! ኦማይጋድ! ደረሴ አየሃት?
አቤት ቁንጅና! አቤት ውበቷ፤
እንዴት ቀሽት ልጅ ናት።

📚ምነው የኔ ወንድም ፤ ምን ተመልክተህ ነው?
አኡዙ ቢላሂ፤ እይ ያልከኝ ይሄን ነው?

👉አወና ደረሴ፤ እስኪ እያት አታምርም?
ዉበት ቁንጅናዋ ፤ አፍዞ አያስቀርም?

📚አቦ ወግድልኝ ምን አይነት ወስዋስ ነው፣
አጅ ነቢ መመልከት፤ በኢስላም ሀራም ነው።

👉ቋይ ተፈኩር ማድረግ፤ ምን ችግር አለበት?
ዉበቷን እያዩ፤ ሱብሃነላህ ማለት።

📚ታዲያ ለተፈኩር፤ ስንት መንገድ እያለህ፣
አላህ በሐረመው፤ ምን ችክ ትላለህ።

👉ቆይ ምን ችግር አለው፤
እኔ እሷን ብመለከት፣
ቁንጅናዋን ባደንቅ፤
ምን ጥፋት አለበት?

📚እስኪ መልስልኝ፤ አንዴ ልጠይቅህ፣
ደስ ይለሃል እንዴ፤ እህትህን ቢያዩብህ?

👉ኧረ በፍፁም፤
በጭራሽ አልፈቅድም፣
ማንም ለከስካሳ እህቴን እንዲለክፋት፣
በፍፁም አልሻም።

📚አየህ የኔ ወንድም፤ እሷም ወንድም አላት፣
በፍፁም የማይፈቅድ ፤ አንተ እንድትለክፋት።

👉እኔ መች አወቅኩኝ፤ መች ተገነዘብኩኝ፣
ስሜቴን ብቻ እንጂ፤ ሌላ መች አየሁኝ።

📚ለሌላ አታድርግ ፤ ላንተ ማትወደውን፣
ሰው አይወድምና፤ አንተ ምትጠላውን።

👉በቃ እተዋለው፤ እንግዲህ፣
ሁለተኛ አላይም፤ በቃ ከእንግዲህ።

📚አዎ የኔ ወንድም፤ እንዲህ ነው ሚባለው፣
እንደዚህ እንዳንተ ምክር ሚሰማን ነው፤
አላህ የሚወደው።

👉በአላህ ደረሴ ፤ ከልብ አፉ በለኝ፣
በተናገርኩት ነገር፤ እንዳትቀየመኝ።

📚ኧረ እኔ ትቻለው፤ ብዩ አፈውቱሊላህ፣
ባይሆን አንተ ቶብት፤ በል አስተግፊሩላህ።

👉ጌታዩ አጥፍቻለው፤ ይቅር በለኝ እባክህ፣
ቶብቻለሁና፤ እያኝ በእዝነትህ።

📚አሁን ሰላት ደርሷል፤ ሀያ መስጅድ እንሂድ፣
ዉዱዕ እናድርግና ፤ በጀመዓ እንስገድ።


🔀ያን ገራገር የኢልም ፈላጊ ደረሳ አላህ ይዘንለት ለወጣቱ መመራት ሰበብ ነውና።

✅አንተ ውዱ ወንድሜ ሆይ የአይሁዳን ሱና ሳይሆን የነብዩን ሱና ተከተል አይንህን ስበር።

✅አንቺ ዉዱዋ እህቴ ሆይ እራስሽን በሒጃብ ና በኒቃብ አስከብሪ።

➡️ኢማሙ አሻፊኢ አላህይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦ አንዴ በመንገድ የተጓዝኩኝ ያለ የአንዲትን ልጅ አገረድ ባት በድንገት ተመለከትኩኝ ከዚያም የተማርኩትን መሀፈዝ ከበደኝ አቃተኝ ይህንንም ጉዳይ ወኪዓ ለሚባሉ ሸይኼ አማከርኳቸው እነሱም ወንጀልን ቀንስ ተው በማለት አመላከቱኝ ይላሉ።

🗝እንኛስ ስንቱን አላህ ያልፈቀደውን ነገር እንመለከታለን? ከሙሰልሰል ድራማ ጀምሮ አላህ በራህመቱ አይን ይመልከተን እንጂ።
አላህን ልንፈራ ይገባል።➡️

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ ሐሽር 18

✍{{ወንድማችሁ }}Abu bilal aslefiye
أخوكم أبو بلال السلفي

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ርዕስ አላህን መፍራት

🎙 በወንድም ኑራድስ መርሳ
[ሓፊዞሁሏህ]

#የሸይኽ መሐመድ ሐያት ደረሳ ነው
አላህ እውቀትን ይጨምረለት

በትንሽ ደቂቃ ውስት በርካታ ቁንገሮችን አስጨብጦናል አላህን መፍራት

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا

እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ያንንም በርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ፡፡ አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና፡፡

إِنَّمَا ذَٰلِكُمُ الشَّيْطَانُ يُخَوِّفُ أَوْلِيَاءَهُ فَلَا تَخَافُوهُمْ وَخَافُونِ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ

እንዲህ የሚላችሁ ሰይጣን ብቻ ነው፡፡ ወዳጆቹን ያስፈራራችኋል፡፡ አትፍሩዋቸውም፡፡ ምእምናንም እንደኾናችሁ ፍሩኝ፡፡

🕌 መስጅዴ ሶፋ ላይ ሃራ ውላጋ

🕑ከመግሪብ ሶላት ቦኀላ

ዙል ቃኢዳ፣ ቀን/23/1442/ዓ/ሂጅራ
وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبٰب ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡
በሙብተዲኦች ላይ ጥንካሬ
🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ
➲ በሙበተዲኦች ላይ ጥንካሬ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅

የተዳሰሱት ነጥቦች ↙️↙️↙️
↪️ ማግራራት አደገኛ ፈተና ስለመሆኑ፤

➡️ በሙብተዲኦች ላይ ወጥ አቋም ይዞ በሱና መተሳሰር እንዳለብን፤

↪️ ስራን እንጂ ኒያን በአይን አናይም። በመሆኑም ጥፋተኛ ጥፋቱ እዳይጋለጥ ንያው ሌላ ነው ማለት ተቀባይነት የለውም።

➡️ የኡላማዎችን ምክር ከልባችን መስማት እንዳለብን፤

↪️ አንዳንድ ሰዎች ሙኻሊፎች ላይ ረድ እንዳይደረግ እጅግ ውስብስብ የሆኑ ቁርአንና ሀዲስ ላይ የሌሉ አንድም ረድ አድራጊ የማያሟላቸውን ቅድመ-ሁኔታዎች ያስቀምጣሉ። ይህን የሚያደርጉት ሙብተዲዕ ላይ ረድ [ለጥፋቱ ማስተካከያ ምላሽ] እንዳይሰጥ በሩን ለመዝጋት ነው።

➡️ ከለዘብተኛ {መተሳሂል} ነገሮችን የሚያቃልል እና የሚያግራራ ከሆነ ግለሰብ ቀደምቶቻችን ሀዲስ አይዘግቡም ነበር። ይህ የሙተሳሂሎችን አደገኝነት ቁልጭ አደርጎ ያሳያል።

↪️ አንዱ ሰው በሆነ ሙብተዲዕ ላይ ረድ ካደረገ ሌላኛውም ቢያደርግ መጀመሪያ ላደረገው ድጋፍ (ማጠናከር) ነው። ልክ ሸይኽ ረቢዕ እንደሚሉት ማለት ነው።

🎙 በኡስታዝ ሸምሱ አቡ ሀመዊያ (ሀፊዘሁላህ)

✅ በደንብ ይደመጥ ወሳኝ ሙሐደራ ነው። በብዕር እንመነዝረዋለን #ኢንሻአላህ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#ወንድ_ሆይ_ሴት_ልጅ_ካንተ_ምን_ትፈልጋለች
〰〰〰➰➰➰〰〰〰〰〰〰〰
1//- ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት፡፡

2- //ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል።

3- //ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ
ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።

4- //ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ።

5- //ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት
ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም። ከንግስና
ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን
እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።

6-// ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።
አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ
ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።

7- ///ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ
አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት።

8- ///ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር
ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።

9- ///ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። so ትእዛዝ አታብዛባት።

10-// ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ። ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት፡ በድክመቷ
(የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ
ትሆናለች።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
ከዚሁ ካገኘሁት ባይጠቅማችሁም አይጎዳችሁ"ለተጠቀመበት ትልቅ ትምህርት ነዉ።
አሏህ የፃፈልሽ ላያመልጥሽ መዝረክረክ
አታብዢ እህቴ በተለይ በዚህ ሚድያ"
:
:〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⭕️ ጥንቁቅነቷ አስገረመው‼️
ከዛም ለሚስትነት እንደሚፈልጋት ነገራት

📱#እሷም_በበጎ_ጎኑ_በማየት_እንዲያወራት_በሩን #ከፈተችለት_ፈቀደችለት_ለረጂም_ጊዜ_አወሩ

🔻 ከቀን ቀን የጥንቁቅነቷ ገፆች መርገፍ ጀመሩ

❌ ከዛም ተዋት! ✂️
⭕️ ምክንያቱም ጥንቁቅ ሴት እፈልጋለሁ #ስለሚልና እሷ ደግሞ ጥንቁቅነቷ ስለተወገደ ‼️

መልዕክቱ ላንቺ ነው ውዷ እህቴ
ንቂ! ........ አሁንም አረፈደም⏰

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya