▪️ዒድ ሙባረክ.
👉የረመዷንን ወር አስጨርሶ ለደስታው የዒድ ቀን ላደረሰን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና የተገባው ነው። ጾማችንን ይቀበለን ፤ ለመጪውም አመት የምንደርስ ያድርገን!! አሚን!!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።
___

ረመዳንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር 6 ቀንን ያስከተለ አንድ አመት እንደጾመ ነው
ኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
✅ከረመዷን ጾም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መጾም አንድ አመት የመጾም ያህል ምንዳ አለው።
↪️ከአቢ አዩብ አል-አንሳሪይ - ረዲየ አሏሁ ዓንሁ - እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
👉 ረመዷንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን (በመጾም) ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው።(ሙስሊም ዘግበውታል)

🟢 ታላቅ ብስራት 🟢
በጀነት የሚበሰሩ ሙእሚኖች (ምዕመናን) የሚከተሉትን ባህሪያት በዘውታሪነት ተላብሰዋል።
《ٱلتَّـٰۤىِٕبُونَ ٱلۡعَـٰبِدُونَ ٱلۡحَـٰمِدُونَ ٱلسَّـٰۤىِٕحُونَ ٱلرَّ ٰكِعُونَ ٱلسَّـٰجِدُونَ ٱلۡـَٔامِرُونَ بِٱلۡمَعۡرُوفِ وَٱلنَّاهُونَ عَنِ ٱلۡمُنكَرِ وَٱلۡحَـٰفِظُونَ لِحُدُودِ ٱللَّهِۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ》التوبة :112
《(ከጥፋታቸው) ተመላሾች ፣ አምላኪዎች፣ አመስጋኞች ፣ ጿሚዎች ፣ አጎንባሾች ፣ ሰጋጆች ፣በመልካም አዛዦች ፣ ከመጥፎም ከልካዮች ፣የአላህንም ህግጋት ጠባቂዎች ናቸውና ሙዕሚኖችንም አብስር።》
ሁልጊዜም ተመላሽ ፣
በተውሂድ ላይ ታጋሽ፣
አመስጋኝ ጿሚዎች፣
ከልብ ሰጋጆች፣
ትችትን ሳይፈሩ፣
ለሀቅ ሲጣሩ፣
በኢስላም የኖሩ፣
እንዲህ ተበሰሩ፣
✍ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያህ)
https://t.me/aselefey

💢ዊትርን በመስገድ የውዱ ነብይህን አደራ ተግብር❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ አቡ ሁረይራ ረድያሏሁ አንሁ የልብ ወዳጄ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሶስት ነገር አደራ
ብለውኛል።
🔹በየወሩ {{ሶስት ቀን እንድፃም
🔹ሁለት ረከአ {{የአዱሀ ሶላትን እንድሰግድና
🔹ከመተኛቴ በፊት {{ዊትርን እንድሰግድ
📚 مُتَفَق عليه

🎋የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🎋
◉አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))◉
➩◉ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች‼️
➩◉ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው‼️
➩◉ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው ➷እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች‼️
#ምንጭ
📚((صِفاتُ الزَّوجةِ الصَّالِحةِ

አሳዛኙ የእናታችን ፈተና ቁ፡2
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
➴"አሳዛኙ የእናታችን ፈተና!"
የታላቁ ነብያችን محمدﷺ ባለቤት
🌹የታላቁ ሰሀብይ አቡበክር ስዲቅ
رضي الله عنه ልጅ
➴#የታላቁ_ኡማ_እናት💎
📌عائشة
👉ቢንት አቡበክር رضي الله عنها
__
~#ክፍል (2⃣)
የታላቁ ነብያችን محمدﷺ ባለቤት
🌹የታላቁ ሰሀብይ አቡበክር ስዲቅ
رضي الله عنه ልጅ
➴#የታላቁ_ኡማ_እናት💎
📌عائشة
👉ቢንት አቡበክር رضي الله عنها
__
~#ክፍል (2⃣)
ኢስላማዊ ስርዓቶች መልካም ምግባሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ምላስን መጠበቅ
➖➖➖➖➖
مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌۭ
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡{{ቃፍ 18}}
↪️ፍትሃዊነት
〰〰〰〰
إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُ بِٱلْعَدْلِ وَٱلْإِحْسَٰنِ وَإِيتَآئِ ذِى ٱلْقُرْبَىٰ
አላህ በማስተካከል፣ በማሳመርም፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል፡፡{{አል ነህል 99}}
إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا۟ ٱلْأَمَٰنَٰتِ إِلَىٰٓ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ ٱلنَّاسِ أَن تَحْكُمُوا۟ بِٱلْعَدْلِ ۚ
አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡
↪️አይን አፋርነት:-
➖➖➖➖➖
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንድህ ብለዋል. ማፈር መልካምን እንጅ አያመጣም በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል ማፈር የእምነት አንጓ ነው።
↪️ቻይነት
〰〰
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለአሽጀዕ አብደል ቀይስ እንዲህ ብለውታል
✅አላህ የሚወዳቸው ባህሪዎች አሉት ።
👉ቻይነትና መረጋጋት

(ክፍል ሀለት) አኺራ እና ቂያማህ
በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ
📌 ተከታታይ ሙሐደራ!!!
#ክፍል_ሁለት
⏰ ደቂቃ፦36:33
መጠን: 4.2 MB
ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ
🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)
ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!
@aselefey
@aselefey
#ክፍል_ሁለት
⏰ ደቂቃ፦36:33
መጠን: 4.2 MB
ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ
🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)
ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!
@aselefey
@aselefey
#እህቴ__ሆይ!
ተግባርሽ ካላማረ + ከነበርሽበት እስካልተቆጠብሽ አው ርግፍ አድርገሽ እስካላቆምሽ ድረስ!
👉መሸፈንሽ (ኒቃብ መልበስሽ) ብቻ!
መቶበትሽን (ከመጥፎ ነገር መራቅሽን) አያመለክትም!
👉ለብሰው ያለበሱ እኔ የማላያቸው የሳት ማቀጣጠያ የሆኑ ሴቶች አሉ!
መባሉን አስታውሽ!
ምን መሰላችሁ?
#አላህ ካዘነላቸው ውጭ!
አንዳንድ እህቶች!
እንዲህ ይላሉ:-
👉አሁንማ ቶብቸ ተሸፍኜ (ኒቃብ) ለብሻለሁ!
ከወንዶች ጋ አላወራም + አልቀራረብ + አልፈትንም ይላሉ!
👉ላኪን! በአካልም ሆነ በስልክ ሲያወሩ ሲፈፅሙት/ሲተገብሩት ይታያል!
ሌላው
👉ሙዚቃ + ፊልም ተከፍቶ ያያሉ + ይሰማሉ
አብው ያንጎራጉራሉ!
👉ደግሞም ይላሉ ትውስታ ነው ያኔ ከመቶበቴ /ከመሸፈኔ በፊት ከነ ፉላን ጋ ስንት life ቀጭተንበታል መሰላችሁ ይላሉ!!
ወንጀል እንደ ዝና ይወራልን??
አላሁመስታዓን!!!
እህቴ!
👉ከቶበትሽ የቶበትን ሸርጡ አውቀሽ ቶብች!
ስትሰሪው/ስተገብሪው ከነበርሽበት መጥፎ ተግባር ተቆጠቢ!
👉አላህን ፈርተሽ ወንጀልሽን አስታውሰሽ አልቅሰሽ ዱዓ አድርጊ እንጂ!
☞ ስንት life ቀጭቸበታለሁ እያልሽ ወንጀልሽን እንደ ደህና ነገር ዝና መስሎሽ አታውሪ!!
👉ከላይ ጂስምሽን እንደ ሸፈንሽው ኒቃብ + ሂጃብ… … ልብሽንም + ንግግርሽንም በመልካም ነገር በቁርዓን + በሀድስ ከመጥፎ ነገር ሸፍኒው!
So… ……………… ገብቶሻል!
👉ተሸፍነሽ /ቶብቻለሁ ብለሽ!
በድብቅም ሆነ በግልፅ ፊልምን በማየት + ሙዚቃ በማዳመጥ + አጂ ነብይ ጋ በማውራት… ……… አላህን አትመጭ!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው
🔺ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
🔺ወደ ጀነት መዳረሻ
🔺የውስጥን ህመም መፈወሻ
🔺ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
🔺ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ።
{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
🔺ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ #ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።
ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ (1/198)

ما معنى شهادة لا إله إلا الله؟.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️"ላ ኢላሃ ኢለሏህ" ማለት ትርጉሙ ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም ማለት ነው።
" አል ኢላህ الإله" የሚለው ቃል ትርጉሙ የሚገዝዙት፣ ወደሱ አምልኮትን የሚያደርሱለት፣ የሚያመልኩት ማለት ሲሆን ባጭሩ አምላክ ማለት ነው።
🔻በዚህም የምስክርነት ቃል ውስጥ ጣዖታትን፣ መቃብሮችን፣ ዛፎችን፣ ድንጋዮችን፣ ወይም ወሊይን ሆነ ስሜትን ባጠቃላይ የሰው ልጅ ተሳስቶ የሚያመልካቸውን ሁሉንም ተመላኪ ነገሮችን የሚያስወግድ፣ አምልኮ እንደማይገባቸው የሚፃረር መልእክት አለበት።
🔻"ኢለላሏህ إلا الله" የሚለው ቃል ደግሞ አምልኮት የተባለ ሁሉ ለብቸኛው አምላክ ለአላህ ብቻ የሚገባው መሆኑን ያፀናል።
➡️ስለሆነም አላህን በብቸኝነቱ ያለ ምንም አጋር የሚያመልከው ሰው ማንኛውንም የአላህ ትእዛዛት ለመፈፀምና ክልከላዎቹንም ለመራቅ ይገደዳል።
@aselefey @aselefey
@aselefey@aselefey

እኛማ! አላህ ይድረስልን!
ዘይድ አልያሚ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–
"አንዲት የኢብኑ መስዑድ ንግግር ሃያ አመት ዝም አስብላኛለች። እሷም:
‘ንግግሩ ተግባሩ ጋር የማይገጥም የሆነ ሰው እራሱን ነው የሚወቅሰው’ የምትለዋ ነች።"
[ዑዩኑል አኽባር: 2/179]
✍ኢብኑ ሙነዋር

💢ሰዎች ሀቅን እንዳይቀበሉ የሚያደርጉ ጉዳዮች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◾️قال العلامة الفوران - حفظه الله - :
♻️ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
【فما كل من عرف الحق يعمل به ، فقد يصرفه صارف إما الحسد ، وإما الكِبر ، وإما الطمع في الدنيا ، أو الطمع في الرياسة】
✅ ሀቅን ያወቀ ሁሉ ይሰራበታል ማለት አይደለም። ምክንያቱም ከሀቅ ዞር የሚያደርጉ ነገራቶች አሉ ለምሳሌ፦
🔹ምቀኝነት
🔹ወይም ኩራት
🔹አልያም ዱንያዊ ፍላጎት
🔹ወይም ስልጣን ፍለጋ አንድን ሰው ከእውነት (ከሀቅ) ዞር ሊያደርጉት ይችላሉ።
📚 شرح مسائل الجاهلية (70)