💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
🔻🔻🔻
🔻[ የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል:-

🔹ቀጣይነት ያላት ሶደቃ(ምጽዋት)፣
🔹የሚጠቀሙበት እውቀት፣
🔹ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ::]

📚ሙስሊም ዘግበውታል።
Audio
መሳጭ ቲላዋ
ሱረቱ አሮህማን


በአቡ አይመን

እስኪ ታጋበዙ
የማይሰለቹው
የአሏህ ን ቃል👇
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
የዉሸት ንግግርን ያልተወ ሰዉ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🏷የዉሸት ንግግርን ያልተወ ሰዉ…ምግቡንና መጠጡን በመተዉ ለአሏህ ደንታ ዬለዉም።

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((مَنْ صَلَّى الغَدَاةَ فِي جَمَاعَةٍ ، ثُمَّ قَعَدَ يَذْكُرُ اللهَ حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ ، ثُمَّ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ ، كَانَتْ لَهُ كَأجْرِ حَجَّةٍ وَعُمْرَةٍ ، تَامَّةٍ تَامَّةٍ تَامَّةٍ))

📚رواه الترمذي.
መንዙማ ቁጥር 7
Sadat
↪️አዲስ ሙሐደራ
〰️〰️〰️〰️〰️

♦️መንዙማ ቁጥር 7

💬በአማርኛና ኦሮሚኛ!

🔊ከድምፅ ፋይል ጋር አዲሶቹ መንዙማ የተዳሰሱበት፡፡

🎙𝐁𝐲 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐭 𝐤𝐞𝐦𝐚𝐥 حفظه الله

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4335
አማኝ እና ብልጥ ሴት ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በአጅር ከወንድ ልትበልጥ ትችላለች‼️

➡️ይህም ሚሆንበት ምክንያት

📌ለባሏ ለቤተሰቦቿ ለአሰሪዎቿ በአጠቃላይ እሷን ለሚመለከታት ሁሉ ትሀድማለች፣ በቂ ምግብ ታዘጋጃለች፣ ልብሳቸውን ታጥባለች፣ ሚተኙበት እና ሚበሉበት ነገር ሁሉ ታፀዳለች ይህ ተግባሯ ንያ ካከለችበት ከአላህ ዘንድ አጅር ምታገኝበት ኢባዳ ይሆንላታል።

➡️ እላይ በጠቀስናቸው ስራዎች ምንዳዋን እጥፍ ድርብ ታደርጋለች። ብዙ ኸይርን ታፍሳለች ግን ለማንም ሴት አይደለም ከአላህ አጅርን ፈልጋ በኢኽላስ ጥርት አድርጋ ለሰራች ሴት ብቻ ነው

➡️ማንኛውም ተቀጥረንም ከዛ ውጪ ምንሰራቸው ስራዎች ላይ ዱንያዊ ደሞዙን ብቻ ማየት የለብንም አጅሩንም ልንነይትበት ይገባል።

➡️በተጨማሪም ማንኛውም ስራ እየሰራች ምላሷ ከዚክር አይለይም አላህን ታወሳለች።

👉እቃ እያጠበች ትዘክራለች
👉ወጥ እየሰራች አላህን ታወሳለች
👉ቤት እያፀዳች ምላሷ ከዚክር አይርቅም
👉ስትላክ፣ ስትወጣ ስትወርድ የሀፈዘችውን ቁርአን ትቀራለች
⚡️በዚህም ተጨማሪ አጅር ታፍሳለች
⚡️ማንኛውም ስራ አላህን ካማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም።


➡️ ሱብሀን አላህ እንዲህ አይነት ሴት ምንኛ የታደለችና አላህ መልካም የሻላት እንቁ እንስት ነች ።

▪️ይህቺ ናት ሱመያ ሊሏት ሚገባው
▪️ይህቺ ናት የነ አኢሻ የሌሎችንም ሰሀቢያት ተከታይ
የታዘዘችውን አቅሟ በቻለው ትሰራለች
▪️ሰላቷን በወቅቱ ትሰግዳለች
▪️ቀብልያ ባእዲያ አያመልጣትም
▪️ሰላተ ዱሀ ትሰግዳለች
▪️የጠዋትና የማታ ዚክር ወቅቱን ጠብቃ ትላለች
▪️የባሏንና የቤተሰቦቿን ሀቅ ትጠብቃለች
▪️በቀን ቁርአን ሳትቀራ አትውልም
▪️ዲኗን ለመማር ጥረት ታረጋለች
▪️በዲኗ ላይ አትደራደርም
▪️በኒቃቧ ደምቃለች ኒቃቧን ሲነኩባት አቶድም
▪️አላህን ትፈራለች
▪️ሀያእ የተላበሰች ናት።


📌በተቃራኒው አላህ ከከለከላት ነገር ሁሉ ትርቃለች
♦️ከአጅነብይ ወንድ ጋር ቀልድ አታውቅም
♦️ፊልም፣ ድራማ፣ ሙዚቃ፣ ነሺዳ በደረሱበት አትደርስም
♦️ከዝሙት እጅግኑ የራቀች ነች
♦️አትዋሽም
♦️አታጭበረብርም
♦️እምነቷን አታጎልም
♦️ከሰዎች ተደብቃ ምንም ወንጀል አትሰራም
♦️በየሚዲያው አጅነብይ የሆነን ወንድ ታግ በማረግ kkkkkkkk ክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ቂቂቂቂቂቂቂ እያለች ጊዜዋን አትገልም
♦️ፎቶዋን ፕሮፋይል አታረግም፣ በየሚዲያው አትበትንም
♦️ወንዶችን ላለመፈተን ጥረት ታደረጋለች
♦️አታስመስልም
♦️እህቷን አታማም፣ በመጥፎ አትጠረጥርም።


▪️እናማ ውድ እህቴ ብልጥ ሁኝ

➡️አላህ ሆይ እኔንም ወንድም እህቶቼን ከወንጀል ጠብቀን። በትክክለኛው ተውባ ወዳንተ ከሚመለሱት ባሮችህ አድርገን።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
تلاوة حزينة .. " كل نفس بما كسبت رهينة " من الشيخ حمزة الفار
وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون
ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
ማሻኣላህ ሱረቱ ዩሱፍ በድምፀ መረዋው ወንድማችን ቃሪእ አብዱልሙዒን ተለቋል
👇👇👇
https://youtu.be/T80kdtlHEmA
Audio
አለ ስለተባለው ድብቅ ቅጂ አጭር መልእክት ለባሕሩ ፣ ዓሊ ለሌሎችም

እንዳይቀዳ ፣ የተቀዳውም እንዲሰረዝ ከተስማማን በሇላ ክህደት በመፈፀም ከነሱ ሰዎች ውስጥ ውይይቱን በድብቅ የቀዳ መኖሩ ….. ነገር ግን ቅጂው መልሶ እንሱን የሚጎዳ መሆኑ ይደንቃል

ውሸታሙ ይለይ ዘንድ አንድ የውይይት መድረክ ይኑረን በማለት እጠይቃለሁ

https://t.me/Muhammedsirage
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

▪️ባሏን የማታመሰግንና በሱ የማትብቃቃ ሴት የውመልቂያማ አላህ ወደሷ አይመለከትም።

📚صحيح الترغيب - رقم: (1944)
١- منْ أَكبرِ الأَسبابِ لِانشراحِ الصَّدرِ وطُمأْنينَتهِ: الإِكثارُ منْ ذكرِ اللَّـه.
Anonymous Quiz
84%
صَح.
16%
خَطأْ.
١- شرحُ الْوسائل الْمفيدة لِلحياةِ السَّعيدة.
الشَّيخ: عبدُ الرَّازَّق الْبدر.
♦️ተከታታይ ማብራሪያ
《الوسائل المفيدة للحياة السعيدة》
➡️የደስታን ህይወት ማስገኛ መንገድ

▪️ክፍል አንድ 0⃣1⃣

🎙الشَّيخ: عبدِ الرَّزَّاق الْبدر
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱فائدة مهمة للنساء
‏الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya