💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
🔺ሴትነት ወደ ኢልም ይገፋፋል እንጂ ከኢልም አያግድም!!

🔺ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው!


🔺ኢልም ለሴት ልጂ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት!!

🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት!!


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselfya
የመጨረሻ የውይይት ጥሪ
~ ~~~~
بسم الله الرحمن الرحيم
ከሆነ ጊዜ ወዲህ ያለውን ንትርክ ውል ለማስያዝ ብለን የውይይት ጥሪ ያደረግንላቸው አካላት እስካሁን ድረስ ሰበብ እየደረደሩ ማሰናከሉን ተያይዘውታል። አሁን ደግሞ "ህዝብ ምን ያውቃልና ነው ዳኛ የሚሆነው?" በማለት ለህዝብ ክፍት መሆኑን እየነቀፉ ነው። በጉዳዩ ላይ ግር ያለው ሁሉ ከአሉባልታ ባለፈ በቀጥታ በመከታተል የጠራ አቋም ይይዝ ዘንድ ለህዝብ ክፍት ይሁን አልን እንጂ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ነጥብ ይስጠን አላልንም። በዚያ ላይ ካልተግባባን የደረስንባቸውን ነጥቦች በጋራ ፅፈን በጋራ ለምናምንባቸው ዓሊሞች እናቀርባለን ብለናል። አንድ ጫፍ ላይ ሳንደርስ "ዓሊም እናስመጣለን" ወይም "ወደ ውጭ እንሄዳለን" ማለት መሸሻ ሰበብ እንጂ መፍትሄ መሻት አይደለም። ይህን ያክል ጉዳዩ ለታላላቅ ዓሊሞች እንዲቀርብ ብትፈልጉ ኖሮማ ተብዲዕ ውስጥ ከመዋኘታችሁ በፊት ተረጋግታችሁ ትጠብቁ ነበር።
ደግሞስ ከዚህ በፊት ለተለያዩ ወገኖች በግልፅ የውይይት ጥሪ ስናደርግ እንደነበር ይታወቃል። ለምን ያኔ አትነቅፉም ነበር? ጉዳዩ ወደናንተ ሲመጣ ነው ሰበብ የምትደረድሩት?
ለማንኛውም "ውይይቱ በአካል ቢሆን" ስትሉ ለነበራችሁ አካላት ሁሉ! ይሄው ጥያቄያችሁን በበጎ በማየት አንድ እርምጃ ለመቅረብ ወስነናል። ስለዚህ ሁለት ወይም ሶስት ሆነን ወደ ባህርዳር እንሄዳለን፣ ኢንሻአላህ። ይሁን እንጂ በር ዘግተን ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻ የምናወራበት ሁኔታ አይኖርም። በእንዲህ አይነት አካሄድ በተደጋጋሚ ተነድፈናል። ስለዚህ ባህዳር ውስጥ ካሉ መስጂዶች ውስጥ በአንዱ ይመቻች። የፈለገ ይታደምበት ዘንድ በሩ ክፍት ይሁን። ውይይቱን መቅዳትም፣ ቀጥታ ማስተላለፍም ለፈለገ አካል እንዲሁ ክፍት እንዲሆን እንፈልጋለን። ውይይቱን ለመምራትም የውጭ ሰው እንዲሆን አንጠይቅም። እዚያው ባህርዳር ያሉ መሻይኾች (ሸይኽ ዐብደላህ፣ ሸይኽ አሕመድ፣ ሸይኽ ሙሐመድ አወል፣ ኡስታዝ ዩሱፍን ጨምሮ) ይምሩት።
ለመረጃ ያክል ከውስጣችሁ ከኢኽዋን ጋር በግልፅ ውይይት ያደረገ ሰው አውቃለሁ። ይህንን የማነሳው ጥሪያችንን በሆነ ማመሀኛ እንዳትገፉት ነው።

NB፦
~~
በነገራችን ላይ ሰሞኑን በሕሩ የለቀቀውን ድምፅ አልሰማሁትም። የሰሙ ሰዎች ሲነግሩኝ ግን በዚህ መጠን መድረሱ ገርሞኛል። እንዲህ አይነቱን የዙልም አካሄድ ለህዝብ መበተኑ "ለአኺራዬ ያዋጣኛል" ካለ ምርጫው የራሱ ነው። ለጊዜው ግን ለራሴ እየተከላከልኩ ምላሽ በመስጠት ዋናውን የውይይት አጀንዳ ማደብዘዝ አልፈልግም። እቅጩን ስናገር ከውይይቱ ጥሪ ሰበብ እየደረደሩ የሚሸሹት የያዙት አቋም ሆድ የሚያስነፋ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ የሚፈልጉት ወይ በተዘጋ ክፍል ውስጥ ወይ ደግሞ ጭፍን ደጋፊ ብቻ ባለበት ቦታ ያለ ጠያቂ፣ ያለ ሞጋች እንደፈለጉ መወንጀል ነው። በዚሁ መልኩ ብቻ ነው የምንቀጥለው ካሉ፣ ለህሊናቸው ካልጎረበጣቸው መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው። "እናንተ ዘንድ የሌለ እውነት አለን" ካሉ ይሄው ለመታረም ዝግጁ ነን እያልን ነው። እኛ እጅ ለመስጠት ፈቃደኞች ካልሆንም "እውነታቸውን" ገልጠው እንደሚያስቡት በኛ የተሸወዱትን አካላት የሚያተርፉበትን እድል ይጠቀሙበት። የቀደመ አቋሙን የቀየረው ማን እንደሆነ ይለይ። እዚያም እዚህም የምንሰማው የተምይዕ ውንጀላም ተፍረጥርጦ ይውጣ። ይሄ ወደ ሱና በመጣራትና ቢድዐን በመዋጋት ጭንብል የተንሰራፋው ውሸትም ይጋለጥ። ባጭሩ እንገናኝና ወይ አጥፊው ይታረም፤ ወይ ውሸታሙ ይፈር።
~ ሰላም ~
أرح سمعك..تلاوة هادئة تريح القلب والعقل _ آيات من سورة النور__ القارئ…
مجموعات تلاوات خاشعة
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/https_Asselfya
ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ
Abu Useymin
↪️አዲስ ወሳኝ ሙሓደራህ !
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

🔺ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ!!

♦️የእዉቀት አስፈላጊነት!

🔺የሶሻል ሚድያ አጠቃቀም!

♦️ሴት ልትላበሳቸዉ የሚገባ አደብ(አህላቅ)!

🔺የትዳር አጋር አመራረጥ!


ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተጠቅሰዉበታ!!

🔺ለሌሎችም ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ እንሁን!!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman
▪️ከሰው ሁሉ በላጭ ማነው⁉️

♦️عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْرٍو ، قَالَ :

قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللهِ مَنْ خَيْرُ النَّاسِ ؟

♦️قَالَ : { ذُو الْقَلْبِ الْمَخْمُومِ ، وَاللِّسَانِ الصَّدُوقِ } .

قُلْنَا : يَا رَسُولَ اللهِ عَرَفْنَا اللِّسَانَ الصَّدُوقَ ، فَمَا الْقَلْبُ الْمَخْمُومُ ؟

♦️قَالَ : { هُوَ التَّقِيُّ النَّقِيُّ لا إِثْمَ فِيهِ وَلا بَغْيَ وَلا حَسَدَ } .

📚( حديث صحيح رواه ابن ماجه)
ፍቅር

ፍቅር ማለት በሃራም የሚዋኝበት
መናህሪያ አይደለም ፣ ወይም ጥሩ
ምሽቶችን በጋራ ማሳለፍም አይደለም ፣ወይም ተቃቅፎ በየ ቦታው መታየት
አይደለም

ፍቅር በሀላል ደስታን ሊፈጥርላችሁ ከሚችል ሰው ጋር አብሮ መሆን ነው፡፡❗️

ሰማሽኝ እህቴ ወላሂ በዚህ በሃራም ፍቅር መንገድ ደስታን እንዳትፈልጊው ልፋትና በራስ ላይ መጫወት ነው ትርፉ ካለፈ በኃላም ማንም የማያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ከራስሽ ላይ የሚለቅብሽ።

ለዚህ ነው ↝የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል ሚባለው።❗️

አደራሽን ኡኽቲ ያለፈው አልፏል የቀረውን አስተካክይ ወላሂ አላህ ያለፈውን ይምርሻል ካልሆነ ግን ባለፈውም በቀረውም አላህ ይጠይቅሻል።

በስሜትሽ እስረኛ ሁነሽ በዚሁ ብትቀጠይ አላህ አይጎዳም ነግር ግን እራስሽን ነው የምጣጭው።
ካለፉት እህቶችሽ ቁስልና ጠባሳ ተማሪ።❗️


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
ነብዩ صلى الله عليه وسلم ስንት ረመዳኖችን ነበር የፆሙት
Anonymous Quiz
14%
አምስት
15%
ሰባት
49%
ዘጠኝ
21%
አስር
آللهمَ رَبَّنَا لاَ تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّاب ..
قال ﷺ : لأن أقول: سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر، أحب إلي مما طلعت عليه الشمس” رواه مسلم
‏سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر.
♦️ደርስ ተጀምሯል ገብታችሁ ተከታተሉ።

🔀 ሸኽ አወል አህመድ (ተፍሲር)
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=1cd8ca730654744d43

🔀 አቡሂዛም አ/ራህማን ሰኢድ
https://t.me/durusuabihizam?livestream=f2628f9c78a69e8fab

🔀 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
https://t.me/IbnuMunewor?livestream

🔀 አቡረይስ መሀመድ ኢማም
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?voicechat=f3e1481cd107da2933

🔀 አቡ አዩብ መሀመድ ሰኢድ
https://t.me/abutoiba?livestream=0617ed76612a97e388
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ…
أبو ريس محمد بن إمام
ሚሚየቱ ኢብኒ ኢማም

ቃሪዕ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»
የግጥሙን ኪታብ አዘጋጅ =አቡ ረይስ ሙሐመድ ቢን ኢማም «ሐፊዘሁሏህ»

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሪሳለቱ አል- ሒጃብ رسالة الحجاب.pdf
404.4 KB
➲ኪታብ ሪሳላቱ አል_ ሒጃብ pdf

➧ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን رحمة الله
https://t.me/https_Asselfya
ሪሳላቱ -አል ሒጃብ ክፍል 1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አንድ


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/2325
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
📣 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም

ውድና የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ
ዛሬ ማታ ከ 3:30 ጀምሮ የደዕዋ ፕሮግራም
በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተን ስንጋብዛቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

ተጋባዥ ዱዓቶችና የደዕዋ ርዕስ

🎙ሸይኽ አወል አል-ኸሚሲይ
«حفظه الله
»
الصوفية بميزان الكتاب والسنة
ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን

🎙ኡስታዝ አቡል አባስ ናሲር ሙሀመድ «حفظه الله»
طريق الخلاص من الهم والحزن
ከጭንቀት እና ከ ሀዘን ነፃ መውጫ መንገድ

🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «حفظه الله»
الجنة وأسباب دخولها
ጀነትና የጀነት መግቢያ ስበቦች

ደዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
سورۃ الكهف
<unknown>
📚ሱረቱል ከህፍ ሙሉውን
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

♦️መሳጭ ቂርዓት ያዳምጡት!

👉እለቱ ጁምዓ እንደመሆኑ መጠን እርሶም ሱረቱል ከህፍን ይቅሩ!

🎙By Abu Useymin حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ٱلْأَخِلَّآءُ يَوْمَئِذٍۭ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا ٱلْمُتَّقِينَ--

▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➡️በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
♦️በሶላት
♦️በዚክር
♦️በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🕌የጁምኣህ ኹጥባ

♦️ርዕስ: —ወደ አላህ መመለስ

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot