Audio
↪️አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
1⃣ عقيدة السلف في أصول السنة
⓶የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ
✅ዛሬ ኮቦልቻ ላይ ከቀረቡት ሙሀደራዎች በአካል ለመገኘት ላልቻችሁ ሁሉ
🎙በወንድማችን አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📚✍የተውሂድ የአቂዳ እና የመንሀጅ ልዩነት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚✍, ተውሂድ ማለት :- አላህን በአምልኮት ብቸኛ ማድረግ እና በሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች (በኡሉሂያ፣ በሩቡብያ፣ በአስማእ ወሲፋት) አላህ መነጠል እና ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው።
📚✍ አቂዳ ብሎ ማለት:- በልብ ሚቋጠር ሲሆን ምንም ጥርጣሬ የሌለው በስድስቶቹ በአርካኑል ኢማን እና በሌሎችም የሩቅ ሚስጥሮችን ጨምሮ በአጠቃላይ በቁርአንና በሀዲስ እንድናምንባቸው በታዘዝንባቸው ነገሮች ላይ ቁርጥ ያለእምነትን ማመን ማለት ነው። በዚህ አገላለፅ ሁሉንም የዲን ጉዳዮችን በቀልብ ማመንን ትገልፃለች።
📚✍ መንሃጅ ብሎ ማለት መንገድ ብሎ ማለት ሲሆን እሱም በዲን ውስጥ ያሉትን ጉዳዮች በሙሉ ለመፈፀም ቁርአንና ሀዲስን ባማከለ መልኩ የምንጓዝበት ግልፅ መንገድ ነው ። በጥቅሉ ሲራጡን ሙስተቂም ማለት ነው። በጀርህ ወተእዲል፤ በአቂዳ፣ በኢባዳ፣ በአህላቅ፣ በሱሉክ በሁሉ ጉዳይ ላይ በሱና ላይ መጽናት እና ሸሪአው በፈቀደው መልኩ ቀጥ ብሎ መጓዝ መንሃጅ ይባላል።
✍📚ልዩነታቸው ተውሂድ ዃስ ነው ግን አቂዳ ከተውሂድ አንፃር ኣም ነው ምክንያቱም በመላይኮች በረሱሎች እና በሌሎችንም ማመን አካቶ ይዟል። ማንኛውም ተዉሂድ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ አቂዳ ነው ነገር ግን ሁሉም አቂዳ ተዉሂድ አደለም። መንሃጅ ደሞ ከ አቂዳና ከተውሂድ አንፃር ኣም (ሁሉን አካታች) እና ጥቅል መንገድ ነው ሁሉንም የያዘ አጠቃላይ የሙስሊሙ ህይወት አህካም ሁሉን የያዘ ነው
https://t.me/https_Asselfya

👍1
كن سلفيا على الجادة (04)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 كن سلفيا على الجادة
📚 በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን
🎙للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
→ክፍል አራት ④
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 كن سلفيا على الجادة
📚 በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን
🎙للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
→ክፍል አራት ④
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Forwarded from 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
🪴አሏህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን🪴
👉ለባለቤትህ መልካም ሁን
👉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤
👉ከሙዕሚኖች መካከል ኢማናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ
ያላቸው ደግሞ #ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»
✍ቲርሚዚ ዘግበውታል
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 23/1440 ዓ. ሂ
⤵️⤵️⤵️⤵️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ብዙ ቁም ነገራቶችን የያዘ አጭር ምክር
➲ሴት ልጅ ሷሊህ የምትባለው መቼና ምን ስታሟላ ነው❓
➲ሴት ልጅ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ማግኛ ምንጫ ምንድ ነው❓
➧ብስራት ለሴት ልጆች
🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ሴት ልጅ ሷሊህ የምትባለው መቼና ምን ስታሟላ ነው❓
➲ሴት ልጅ የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ማግኛ ምንጫ ምንድ ነው❓
➧ብስራት ለሴት ልጆች
🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قُلْ إِنَّ رَبِّى يَقْذِفُ بِٱلْحَقِّ عَلَّٰمُ ٱلْغُيُوبِ
«ጌታዬ እውነትን ያወርዳል፡፡ ሩቅ የኾኑትን ምስጢሮች ሁሉ ዐዋቂ ነው» በላቸው፡፡
«ጌታዬ እውነትን ያወርዳል፡፡ ሩቅ የኾኑትን ምስጢሮች ሁሉ ዐዋቂ ነው» በላቸው፡፡
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمْ وَٱخْشَوْا۟ يَوْمًۭا لَّا يَجْزِى وَالِدٌ عَن وَلَدِهِۦ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِۦ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡
☞ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...
⇛የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
⇛በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
⇛ በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
⇛በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
⇛በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
⇛በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
t
⇛የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
⇛በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
⇛ በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
⇛በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
⇛በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
⇛በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
t
20 ምክሮች ለእህቴ…ክ/③③
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ التَّاسِعَةَ عَشْرَةَ
🌐 ①⑨ አስራ ዘጠነኛዉ ምክር
🌐 المشكلة ليست عيبا ولكن العيب في كيفية التعامل معها
🌐 (ቤት ዉስጥ) ችግር መከሰቱ ነዉር አይደለም። ነገር ግን ነዉሩ ችግሩን ከማስተናገድ ሁኔታ ጋር ነዉ።
→ ክፍል ③③
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474
የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4449

كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
◾️ክፍል አምስት⓹
〰〰〰〰〰〰
↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
◾️ክፍል አምስት⓹
〰〰〰〰〰〰
↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
♻️አንዱ አዕራቢ(ገጠሬ ሰው)“ሁለት ሴት ያላገባ የሕይዎትን ጥፍጥና አያገኘም” ተብሎ ካገባ ብኃላ በመፀፀት የገጠው ድንቅ ግጥም ፈገግ እያላቹህ ስሙልኝ'ማ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅ታለቅ ሓዲስ ለሴቶች✅
〰〰〰〰〰〰〰〰
👉ረሱል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-አንድት ሴት የ➎ አውቃት ሰላቷን ከሰገደች፣ወሯን ከፆመች፣ብልቷን ከሓረም ከጠበቀች፣በሏን ከተዛዘች፣በፈለግሺው የጄነት በሮች ግቢ ትበላለች።
📚አህመድ ዘግበዋታል»
↪️በሏን ከተዛዘች የሚለው በወንጀል ሰይሆን በመልካም ነው በወንጀል መተዛዝ አይፈቀድም!መልዕክተኛው ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስላሉ:-አላህን በማመፅ ፍጡርን መተዛዝ የለም።