💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
◾️ነገ ኮቻ በሰለፍዮች ደምቃ ትውላለች


ያ ሰላም ሀቢቢ! ነቃ በልማ

📮 ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም ጥሪ

ዉድና የተከበራቹህ በወሎ ዙሪያ የምትገኙ ወንድምና እህቶች እናትና አባቶች በሙሉ ሃገራችንን አሏህ ሰላም ስላደረገልን ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ እነሆ በዉቢቷ ከተማ ኮምቦልቻ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን ስንጠራቹህ በታላቅ ደስታ ነዉ።

በዚህ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ላልሰሙ ወገኖች በማሰማት ትንሽ ትልቅ ሴት ወንድ ሳይለይ ደዕዋዉ አካታች መሆኑን ታሳቢ በማድረግ እንድትታደሙ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

🛖ቦታ👉 ወሎ በዉቢቷ ከተማ_ኮምቦልቻ
🕌 በርበሬ ወንዝ አንሷር መስጂድ


ቀን👉 ነገ እሁድ (ጥር/8/2014)

🕠 ሰዓት👉 ከጧቱ 2:30_3:00 ይጀመራል

🌐 በእለቱ የሚሰጡ የደዕዋ ርዕሶች

1⃣ رأس مالنا هو توحيدنا
① ዋና ካፒታላችን ተዉሂዳችን ነዉ።
🎙በ ሸይኽ ሙሀመድ ገዛል "ሐፊዞሁሏህ"

2⃣ عقيدة السلف في أصول السنة
② የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ
🎙በወንድማችን አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"

3⃣ سمو الأخلاق وأثره في الناس
③ የስነምግባር ከፍታና በሰዎች ላይ ያለዉ ተፅኖ
🎙በአቡ ሶላሁዲን ሸይኽ ሁሰይን ሐፊዞሁሏህ"

4⃣ بعنوان غير محدد
④ ባልተወሰነ ርእስ
🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ "ሐፊዞሁሏህ"

5⃣ ما لجهالنا لا يتعلمون والعلماء يذهبون؟
⑤ ኡለማዎች (በሞት) እየሄዱ መሃይማኖቻችን ምን ሆነዉ ነዉ የማይማሩት?
🎙በ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም "ሐፊዞሁሏህ"

ሌሎችም የደሴ የሱና መሻይኾች ይታደሙበታል።

➡️ በተጨማሪም‼️

① ኡስታዝ ኸድር አሕመድና
② ሸይኽ አወል ኮምቦልቻ በአሏህ ፍቃድ ይገኛሉ።

በዚህ ታላቅና ደማቅ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ራሱ ያስቆጫል። አላህ በሰላም ያድርሰን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫


1⃣ عقيدة السلف في أصول السنة

⓶የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ

ዛሬ ኮቦልቻ ላይ ከቀረቡት ሙሀደራዎች በአካል ለመገኘት ላልቻችሁ ሁሉ

🎙በወንድማችን አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
📚የተውሂድ የአቂዳ እና የመንሀጅ ልዩነት

📚, ተውሂድ ማለት :- አላህን በአምልኮት ብቸኛ ማድረግ እና በሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች (በኡሉሂያ፣ በሩቡብያ፣ በአስማእ ወሲፋት) አላህ መነጠል እና ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው።

📚 አቂዳ ብሎ ማለት:- በልብ ሚቋጠር ሲሆን ምንም ጥርጣሬ የሌለው በስድስቶቹ በአርካኑል ኢማን እና በሌሎችም የሩቅ ሚስጥሮችን ጨምሮ በአጠቃላይ በቁርአንና በሀዲስ እንድናምንባቸው በታዘዝንባቸው ነገሮች ላይ ቁርጥ ያለእምነትን ማመን ማለት ነው። በዚህ አገላለፅ ሁሉንም የዲን ጉዳዮችን በቀልብ ማመንን ትገልፃለች

📚 መንሃጅ ብሎ ማለት መንገድ ብሎ ማለት ሲሆን እሱም በዲን ውስጥ ያሉትን ጉዳዮች በሙሉ ለመፈፀም ቁርአንና ሀዲስን ባማከለ መልኩ የምንጓዝበት ግልፅ መንገድ ነው ። በጥቅሉ ሲራጡን ሙስተቂም ማለት ነው። በጀርህ ወተእዲል፤ በአቂዳ፣ በኢባዳ፣ በአህላቅ፣ በሱሉክ በሁሉ ጉዳይ ላይ በሱና ላይ መጽናት እና ሸሪአው በፈቀደው መልኩ ቀጥ ብሎ መጓዝ መንሃጅ ይባላል።


📚ልዩነታቸው ተውሂድ ዃስ ነው ግን አቂዳ ከተውሂድ አንፃር ኣም ነው ምክንያቱም በመላይኮች በረሱሎች እና በሌሎችንም ማመን አካቶ ይዟል። ማንኛውም ተዉሂድ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ አቂዳ ነው ነገር ግን ሁሉም አቂዳ ተዉሂድ አደለም። መንሃጅ ደሞ ከ አቂዳና ከተውሂድ አንፃር ኣም (ሁሉን አካታች) እና ጥቅል መንገድ ነው ሁሉንም የያዘ አጠቃላይ የሙስሊሙ ህይወት አህካም ሁሉን የያዘ ነው
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
كن سلفيا على الجادة (04)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ

📚 كن سلفيا على الجادة
📚 በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን

🎙للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي

→ክፍል አራት ④

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
Beautiful 🅠🅤🅡🅐🅝 𝙩𝙞𝙡𝙖𝙬𝙖
✫✹✶✶✓»«✓√

ጣፋጭ ደስስስስ የሚል ቲላዋ


ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk ይጠቀማሉ
🪴አሏህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን🪴

👉ለባለቤትህ መልካም ሁን

👉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

👉ከሙዕሚኖች መካከል ኢማናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ
ያላቸው ደግሞ
#ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»

ቲርሚዚ ዘግበውታል
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 23/1440 ዓ. ሂ

⤵️⤵️⤵️⤵️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
Audio
♦️ከፊል አካላችን ፀሀይ ላይ ከፊል አካላችን ጥላ ላይ ሆነን መቀመጥ
قُلْ إِنَّ رَبِّى يَقْذِفُ بِٱلْحَقِّ عَلَّٰمُ ٱلْغُيُوبِ
«ጌታዬ እውነትን ያወርዳል፡፡ ሩቅ የኾኑትን ምስጢሮች ሁሉ ዐዋቂ ነው» በላቸው፡፡
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمْ وَٱخْشَوْا۟ يَوْمًۭا لَّا يَجْزِى وَالِدٌ عَن وَلَدِهِۦ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِۦ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡
ምርጥ የምሽት ግጥም ለላጤዎች::

📝ርዕስ፦"የምትወድህን፣የምትወልድልህን…አግባ"!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
20 ምክሮች ለእህቴ…ክ/③③
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النَّصِيحَةُ التَّاسِعَةَ عَشْرَةَ
🌐 ①⑨ አስራ ዘጠነኛዉ ምክር

🌐 المشكلة ليست عيبا ولكن العيب في كيفية التعامل معها
🌐 (ቤት ዉስጥ) ችግር መከሰቱ ነዉር አይደለም። ነገር ግን ነዉሩ ችግሩን ከማስተናገድ ሁኔታ ጋር ነዉ።

→ ክፍል ③③

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474

የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4449
كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል አምስት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
♻️አንዱ አዕራቢ(ገጠሬ ሰው)“ሁለት ሴት ያላገባ የሕይዎትን ጥፍጥና አያገኘም” ተብሎ ካገባ ብኃላ በመፀፀት የገጠው ድንቅ ግጥም ፈገግ እያላቹህ ስሙልኝ'ማ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya