💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሰባት
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱ ፈለቅ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ማስታወሻ‼️
~~~
በቅርቡ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ሊጀመር ነው።
[ስለ ሩቃ እና መሠል ነገሮች የሚዳሰሱበት]

ክፍል-አንድ
ርዕስ፦ የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር

ትምህርቱን ሰጪ፦
🎙#ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድ ኑር አላህ ይጠብቀው

⛔️ትምህርቱ የሚሰጠው ከቅዳሜ ጀምሮ ነው❗️

➖➖➖➖➖➖➖➖
አጠቃላይ ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➪✘ አንዲት ሴት ልጅ #የሸቀጡን ዋጋ #ለማስቀነስ ብላ ሻጩ ጋር #ልትቀላለድ ፣ ወሬ #ልታስረዝምና #ልትሳሳቅ አይገባትም።

✔ የሷ #ሐያእ ከሸቀጡ ዋጋ #ውድ ነውና። #አሏህን_እንፍራ
✍︎𝑚𝑢ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑗𝑢𝑑

https://t.me/menhajselefiya123
Audio
🔹 سورة الكهف
✅ ውብ ቂረአት ተጋበዙልኝ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔺የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!!!
🎤በአቡ አብደሏህ
«ባል ሚስቱን ነይ ብሎ ከጠራት ወዲያው ጥሪውን አክብራ ትሂድለት "ያለችው ምድጃ ውስጥ ቢሆንምንኳን»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

📙📒📕ቲርሚዚ ዘግበውታል
https://t.me/https_Asselfya
ከኛ ውስጥ በለጫችን አላህን የሚፈራው ነው

የበላይነት 👇👇

👉በዘር
👉በሀብት
👉በመልክ
👉በቁመት
👉በጡንቻ
👉በብዛት
👉በእውቀት

አይገኝም

ነገር ግን የበላይነት በተቅዋ(አላህን በመፍራት) ፣ተውሒድና ሱንናን በመከተል ይገኛል

አንተ "እኔ የበላይ ነኝ"ስላልክ ወይም "ከሁሉም የበላይ መሆን አለብኝ" ስላልክ የበላይነትን አታገኝም

አላህን ስትፈራ ተውሒድንና ሱንናን ስትከተል አላህ ከሁሉም የበላይ ያደርግካል አላህን በፈረህበት ልክ ሱንናን በተከተልክበት ልክ የበላይነትን ታገኛለክ በዚሁ ከፀናክ እስክትሞት ጀነትን ሰላምን ታገኛለክ ፣ከቀብር ቅጣት ትድናለክ ፤ከስራጥ ፈተና ትድናለክ ...


ጌታችን አላህ ሀይ! በቀጥተኛው መንገድ ላይ አፅናን
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል:–

(إنّ لهذه القلوب إقبالًا وإدبارًا، فإذا أقبلت فخذوها بالنوافل، وإن أدبرت فألزموها الفرائض).
"ልቦች መነቃቃትና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።"

[መዳሪጁ ሳ፞ሊኪን: 2/318]

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
المرأة في الميزان

ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲይ ይላሉ፦

💎በኢስላም ሚዛን ሴት ልጅ፤ ውድ እንቁ እና የከበረ ፈርጥ ናት
ከአሰቸጋሪ እና ከመጥፎ ምግባር ሁሉ ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል። መውዒዘቱ

📚 አኒሳእ ገፅ_11
Audio
ስለ መንዙማ ከሸሪዓ ጋር እንዴት እንደሚታይ ማብራሪያ ብሰጡኝ

🎤አቡ ሪማን
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ይነበብ
〰〰
✅ አስፈሪውን የድብቅ chatting(መፃፃፍ) አስመልክቶ ገሳጭ ግጥም:


"ምኑ ያስቀኛል አለቅሳለሁ እንጅ"


📛 በወንጀሉ አዘቅት በሀራም ውቅያኖስ ሰምጠሽ እያየሁሽ፣


📛 ለክብርሽ ተጨንቀሽ ከሰው ተደብቀሽ፣



📛 ከአጅነብይ ጋራ በቴሌግራሙ በሜሴጅ አውርተሽ፣


📛 አላህን ሳትፈሪ ክልከላውን ጥሰሽ ድንበሩን ተሻግረሽ፣



⛔️ ትናፍቀኛለህ አትጥፋ፣ብቅ በል'ም እያልሽ፣




⛔️ ውዱን ወንድምሽን ለፈተና ዳርገሽ፣



📚 አላህን ማምለኪያ ቅዋውንም ነስተሽ፣


📚 ስትፅፊ ስታድሪ ስታወሪው ውለሽ፣


📛 ሞት እንደማይዝሽ እንዲህ ስትቀልጅ፣


📛 ምኑ ያስቀኛል አለቅሳለሁ እንጅ።


📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📄📄📄📃📃{📜📜📜


#_copy

❌ ከሰወች መደበቃችን እና አሏህን መዘንጋታችን ምን ያክል በአሏህ ላይ ያለን ኢማናችን መላሸቁን ያሳየናል።ለመሆኑ አሏህ በቁርዓን ያዘዘንን ነገር ለመስራት ምን ያክል እየጣርን ይሆን?

✅ ከሰወች ዘንድ መልካም፣አዛኝ፣ተቆርቋሪ፣የዲን ሰው ልንባል እንችላለን።ዋናው ነጥብ ግን ሚስጥርን አዋቂ ከሆነው አምላክ ከአሏህ ዘንድ ስማችን ማን ይሆን??? እስኪ አሏህን ረስተን ስሜታችን የምንጋልበው ይሄን አስፈሪ እና አስታዋሽ የቁርዓን አንቀፅ እንመልከተው⬇️⬇️⬇️⬇️

✅✅✅ {يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًا}
{3:108}
" ከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡አላህም በሚሠሩት ሁሉ ከባቢ ነው፡፡"{3:108}
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚



🤲 ያአሏህ! ያንት የሀቅ ጥሪ ሰምተው ከሚለሱት፣የአንተን ቅጣት ፈርተው ትክክለኛ ተውበት ከሚያደርጉት፣የአንተን ፊት ከጅለው ለአንተ ሲሉ ስሜታቸውን ከሚገቱ መልካም ባሮችህ አድርገን 🤲
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ዘጠኝ
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ኢኽላስ አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
♻️ኒቃቤን ከጠላህ እንዳደርስ ከደጀ ‼️

#አትንካ_ኒቃቤን
〰〰〰〰〰

🎙በወንድማችን ኑረድን

እኔም አልኩ አትንካው ኒቃቤን የመከበሪያየን!! ውድ የሱና እህቶቼ እስኪ አዳምጧት🌸🌸
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡
💎የሴት ልጂ አህላቃቸዉ ከተበላሹቱና ስህተታቸዉ ከበዛ ሴቶች ጋር ያላት መኖኖር እንደት ይሆናል❓

🌺ትንሽ ምክር ወደ ሰለፊይ ለተጠጋች እህቴ‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⇄ እህቴ ሆይ ሰለፊይ ነኝ ማለት በምላስ ማዉራት፣ በጂ መፃፍ፣ ፕሮፋይል በማጠልጠል አይደለም ሰለፊይነት የሚገለፀዉ!!
⇄ሚዲያ ሾሻል ላይ ግዜሽን በማቃጠል፣ ቂለ ቃለ በማለት አይደለም ሰለፊይነት!!
⇄ይልቁንስ ላንች ሰለፊይ ነኝ የሚያስብልሽ ነገር ያለፎት እናቶችሽ የሰሩትን ነገር ሁሉ በመስራትና በመከተል ነዉ!!
🌺እህቴ ሆይ ባንች ሰበብ እኮ ለጌታቸዉ ያደሩ ለቤታቸዉ ንቁ የሆኑ‼️
⇄ለድናቸዉ የቆሙ ነገ የአኺራ ቤታቸዉን የሚፍልጉ!!
⇄ቤተሰቦቻቸዉን በጡሩ ዓርያ የሚንከባከቡ! !
⇄የርሱልን መገድ ተከታዪች የሆኑ!"
⇄በዒልም የታነፁ ጥቁቅ እህቶችሽን አታሰድቤ‼️
🌺እህቴ ሆይ ተይ ተመለሽ ለጌታሽ እጂ ስጭ!!
⇄እዉነተኛ ሰለፊይ ሁኚ መጀመሪያ እወቂ፣ተግብሪ ፣ተናገሬ ስትናገሬም ሸሪዓዉ በሚፍቅድልሽ መልኩ ሁኝ!"
⇄ሃያሽ ከተገፍፍ ሂጃብሽም ይገፍፋል! !
⇄ለሴት ልጂ ሂጃቧ ሃያእዎ ነዉ!!
⇄ኒቃብ መልበስ፣ ሂጃብ በመልበስ ብቻ ሰለፊይነትን አያሲዝም! !
🌺እህቴ ሆይ ነፍስያሽ ልትፍታተንሽ ትችላለች ነገር ግን አሸንፊያት እዳታሸንፍሽ‼️
⇄ሴት ልጂ በማንኛዉም ነገር ድብቅ ስትሆን ነዉ ዉበቷ!!
⇄ትዳርም የሚገኝዉ በሚዳያ በመገላለጥ አይደለም! !
⇄አላህ እኮ ያለሽ ተደበቂ ከቤትሽ አትዉጭ የልብ በሽት ላለባቸዉ ሰዎች ፊትና አትሁኝ ነዉ ያለሽ!!
⇄እህቴ ዛትሽ አለመታየቱን ከሆነ ያሰብሽዉ ተሳስተሻል!!!
⇄ከአላህ የሚደበቅ ነገር ምንም የለ! !
⇄ለብሽን፣እጂሽን፣አይንሽን፣ጆሮሽን፣ብልትሽን ፣ የምጠብቂዉ አካልሽ በመታየቱ ብቻ አይደለም! !!
⇄በሚዲያ ብቅ ብቅ ከማለቱ ተቆጠቢ፣ተሰተሪ፣አኺራሽን አተበላሽ!"!
🌺እህቴ ሆይ ተመለሺ!!.

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️እራስህና ቤተሰብህ ከእሳት ጠብቅ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♨️እውነተኛ አባት ወይም ባል ከሆንክ፦
🔹በሚስትህ
🔹በልጅህ
🔹በእህትህና
🔹በእናትህ
ጉዳይ ላይ ቀናተኛ ሁን‼️

👉የሴት ሀላፊ ለሆነ ሁሉ ሼር አድርጉት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር
Abu Muawiya Seid Muhammednur
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰
ክፍል-አንድ
〰〰〰
ርዕስ፦ "የሰው እና የጂኖች አፈጣጠር"
[ስለ ሩቃ እና መሠል ነገሮች የተዳሰሱበት]

ትምህርቱን ሰጪ፦
🎙#ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድ ኑር አላህ ይጠብቀው።

ክፍል ሁለት ይቀጥላል..!
➖➖➖➖➖➖➖➖
⛔️አጠቃላይ ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የማወቅ ውጤቱ ተግባር ነው, በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
አዲስ ሙሓዶራ
〰〰〰〰〰〰

ርዕስ – "የማወቅ ውጤቱ ተግባር ነው"
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🎤በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

ሰኔ 11‐2013

በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)
كن على بصيرة
ሊንኩን ሸር አድርጉት↪️↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya