ትክክለኛ የእውቀት ፈላጊ ስው ባህሪ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ሲደላውም (ሲመቸውም)በማንኛውም ሁኔታ ድኔነው እምነቴ ነው እስልምናየ ነው በማለት ይህ እውቀት ሂወቴ ነው በማለት እስከመጨረሻ የታገለ ሰው ነው።
💦አብዛሀኛዎቻችን ግን ከዚህ የራቅን ሁነን እንገኛለን ። በተመቸን ሰዓት እንቀራለን ባልተመቸን ሰዓት ሌሎች ጉዳዬች ባጋጠመን ሰዓትእጭ ወደዛ ዛሬ ደብሮኛል መቅራት አልፈልግም በማለት ከቁረአን ከኪታቦች እንዘናጋለን ።
➡️ስለዚህ ሁላችንም ከዚህ ነገር ልንላቀቅ ይገባል።
▪️በማንኛውም ሁኔታ እውቀት ፈላጊ መሆን አለብን ለእውቀት እጅ መስጠት አለብን ተመቸን አልተመቸን ሳይሆን ማንኛውም ቀን እድል ፎርሳ ስናገኝ እንጠቀምበት።
ብዙዎቻችን ከእውቀት ወደሗላ እሚያደርጉን ወይም የጀመርናቸው ኪታቦች እንዳንጨርስ የሚያደርጉን ነገራቶች ሚዲያዎች ናቸው ።
ፌስቡክ ፣ዩቲብ ሌሎችም ለኔም ለሁላችሁም እምመክራችሁ ነገር ቢኖር ፌስቡክ ከሚባለው ነገር እራሳችሁን ጠብቁ
▪️ፌስቡክ እሚባለው ነገር ኸይሩም ሸሩም አጠቃሎ የያዘ የሸር ጎተራ ነው። እዚያ ገብተን የምናገኘው ከጥቅም በላይ ጉዳቱ ይበልጣል ። ስንት ሀራም የሆኑ ሶራዎች እናይበታለን። ስንትና ስንት አላህ ሱብሀናሁተአላን የሚያስቆጡ ነገራቶች አሉ ።ስለዚህ ይህ ነገር ልንርቀው ይገባል።
🛍በዩቲብ በሌሎች አላህ ያልፈቀደልንን ድራማ ፊልሞች አጅነብይ ያለባቸው ሱራዎች የተለያዩ ነገራቶችን እያየን ግዜችንን አንፍጅ !
▪️ግዜችንን ጠቃሚ በሆኑ በአቂዳ በሱና በሆኑ ነገሮች ላይ እንጨርሰው። ሂወታችን ለውጥ ያመጣል።
🔻እውቀት ፈላጊ ከሆን ሁልግዜ ዝግጁ ለምንቀስመው ለምንወስደው እውቀት ትኩረት ሰተን አላህ ሱብሀነሁተአላ እንዳገራልን ዱዓ በማድረግ በዛ እምነታችን ካለንበት ደረጃ ከፍ ልናደርግ ይገባል።
https://t.me/https_Asselfya

✍እውቀት ስንፈልግ ሁለት ነገራቶች ልንጠነቀቅ ይገባል ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ከፊሎቻችን በጣም በመዘናጋት ላይ
▪️ከፊሎቻችን ደሞ ድንበር በማለፍ ላይ
🔻 ከተለያዩ እውቀት ለመፈለግ ችላ እንላለን ግዛችንን እናባክናለን አስር ሀያ ደቂቃ ከደመጥን በሓላ ይሰለቸናል ። ስናዳምጥ ( ስንሰማ )ቀልባችንን ሌላ ቦታ እናደርጋለን
ሁለተኛ ስንቀራ فحم (ግንዛቤ ) ሊኖረን ይገባል ለመገንዘብ ጥረት ማድረግ አለብን እውቀት ግንዛቤጋ የተያያዘ ነው።
ምንግዜም እውቀት ግንዛቤ ከሌለ ከባድ ነው።ለዚህም መረጃ
💦ነብያችን ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
💦አላህ ኸይር ( መልካም) ነገር የፈለገለት ሰው ፍቂህ (ግንዛቤ ) ይሰጠዋል። ይህ ማለት እውቀት እሚባለው ነገር ፍቂህ ግንዛቤጋ የተያያዘ በመሆኑ
አላህና መልእክተኛው የፈለጉት የሆነ ነገር ማለት ነው።
🛍አንዳንዶቻችን ቀርአንን ሀድስን እንቀረዋለን እናውቀዋለን እምናውቀው ትርጉሙን ብቻ ነው ።
ነገር ግን ከዚህ ሀድስ ያለው ፍቂህ ግንዛቤ ምንድን ነው ከዚህ ቁረአን እሚፈለገው አላህ ከኛ እሚፈልገው ግንዛቤ እምናውቀው ከሆነ ተግባራዊ ማድረግ እማናውቀው ከሆነ ኡለማዎችን መጠየቅ ወይም ሸርህ የሆኑ ኪታቦችን በማንበብ የዚህ ነገር ፍቂህ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል።
በቂርአት ላይ ድንበር በማለፍ
እዛም እዚህም እዛምእንጀምራለን እዚህም እንጀምራለን ይህ መሆን የለበትም።
ለቂርአት አቋም ሊኖር ይገባል።

النَّبيَّ ﷺ قَالَ: مَنْ كَانَ يُؤمِنُ بِاللَّهِ والْيَوْمِ الآخِرِ فَلْيُحْسِنْ إلى جارِهِ، ومَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ واليومِ الآخِرِ فَلْيُكْرِمْ ضَيْفَهُ، ومَنْ كانَ يُؤمنُ باللَّهِ واليومِ الآخرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوْ لِيَسْكُتْ
رواه مسلم بهذا اللفظ، وروى
رواه مسلم بهذا اللفظ، وروى
fetwa_J_007- AEMerge1639380386659
➧አዳምጡት በተለይ ሴቶች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
👉ፈገግ እያላችሁ ስሙት ሸይኽ አብድል ሃሚድ ለተሚይ ሃፊዘሁሏህ!
👉ባሎቻችን ሁለት ሚስቶች እንድያገቡ ላገቡ ሴቶች ምክር ስጡልኝ ካልሆነ ብዙ ሴቶች እየከፈሩ ነዉ!!
🇸🇦 ጀግና ብየሻለሁ ኡኽታዬ!
ሴቶች እንግዲህ ከሷ ትምህርት ዉሰዱ የኔ ብቻ ኡኡኡኡ የምትሉ ጀግኒት ስሟት!!

﴿فَمَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَأُولَئِكَ يَقْرَؤُونَ كِتَابَهُمْ وَلاَ يُظْلَمُونَ فَتِيلا﴾.
﴿وَمَن كَانَ فِي هَذِهِ أَعْمَى فَهُوَ فِي الآخِرَةِ أَعْمَى وَأَضَلُّ سَبِيلاً﴾.
﴿فَإِن تَوَلَّيتُم فَما سَأَلتُكُم مِن أَجرٍ إِن أَجرِيَ إِلّا عَلَى اللَّهِ وَأُمِرتُ أَن أَكونَ مِنَ المُسلِمينَ﴾.
﴿وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانْتَهُوا وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ﴾.
➡️ከአቡ ኹረይራ እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
【ጥፍጥና ቆራች የሆነውን ሞት ማስታወስን አብዙ】
📚{رواه الترمذي، والنَّسائي، وصحَّحه ابن حبَّان}

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
♻ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀማው♻
➖ጊዜ አላህ ዘንድ በጠም ተላቅ ቦታ የለውና በእሱም የመላበት ነገር ነው። አላህ ታላቅ በልሆነ ነገር ዝንብሎ አይምልም።ከመላበት አንቀፆች የተወሰኑትን እንይ:-
وَالْعَصْرِ
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
وَالْفَجْرِ
በጎህ እምላለሁ፡፡
وَالضُّحَىٰ
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
➖አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ለጊዜ ታላቅ ቦታ ሰጥቶታል ይህንን ታላቅ አላህ የሰጠንን ፀጋ በአግባቡ እየተጠቀምንበት ነውን?ማልሱን ለረሰችን እንተዋው።
➖በዚህ ዘመን የኛን ጊዚያችን የለ አግባብ የሚጨርስብን ሶሸል ሚዲያ ነው።ቁርዓንን ሊንቀራ ስንል« ጢው»ይላል ሚሴጁ ምንድነው የተለከልን ብለን ወዳ ሚሴጁ መሮጥ ከዘስ ይህ ሚሴጅ ሰየልቅ ሌላ ይደገመል ከዘ መንቀለሸት እንጀምራለን የያዝነውን ቁርዓን ሳነናበው እንቅልፍ ይወስደነል ይህ አብዘኛ ሰው የተፈተነበት ጉዳይ ነው መደበባቅ አይሰፋልግም።ይህ ችግር ከቁርዓኑም አልፏ ወደ ሶላትም ደርሷዋል ሶላትህን እነደሰለማትክ ከግራ ከቃኝ የሚተየው ስልክ ነው ከሶላት ቦኋለ የሚበለው ዚክር በስልክ ተቀይሯዋል እንዴ እሰከሚበል ድረስ نسأ الله السلامة والعافية ለስልከችን ገዳብ ከለስቀመጥነላት ቡዙ አዳጋ የደርስብነል።
አንደንድ ሰዎች ቀልቤ/ልቤ ደርቋዋል ምን ለድርግ ይላሉ የቀልብ መድረቅ ሳበቡ ምነልበትም ስልኩ ሊሆን ይችላል ቀልብ የሚደርቀው ቁርዓንን መቅራት ስናሳንስ ዚክርን ስንተው....ነው።ከዚህ የረቀን ደግሞ ስልከችን ነው።አላህ ይዘንልን።
➖ጊዜየችን የምንጨርሰው ፊልም፣ዲራማ፣አድስ የመጠው ፒራንክ...በማየት ከሆነ ደግሞ የከፋ ነው የሚሆነው።ለዲነችንም ለዱኒያችንም በማይጠቅመን ነገር ቢዚ ሌንሆን በጭረሽ የለብንም።ሀዳፍ/ግብ ይኑረን።
🍃ጊዜ ወርቅ ነው ይበላል ግን ትክክለኛው ጊዜ ህይወተችን ነው ሸይኽ ኢብኑ በዝ ረሂመሁሏህ እንደሉት🍃

✅ መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት ✅
🔺من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
♻️አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】

Audio
✅ ፈፅሞ ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዚክር እና ትሩፋቱ
➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
عَنْ شَدَّادِ بْنُ أَوْسٍ رضي الله عنه، عَنِ النَّبِيِّ -صلى الله عليه وسلم-، قال: ((سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ[1] لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)).
قَالَ: ((وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ)). أخرجه البخاري
🔺ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَلَا تَوَلَّوْا۟ عَنْهُ وَأَنتُمْ تَسْمَعُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ እናንተም የምትሰሙ ስትኾኑ ከርሱ አትሽሹ፡፡
================================

فضل تعلم القرٱن
قل النبيﷺ خيركم من تعلم القرٱن وعلمة
"የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል:-
✅ከእናንተ መልካሙ/በላጫችሁ #ቁርዓን ተምሮ ያስተማረ ነው።
قل النبيﷺ خيركم من تعلم القرٱن وعلمة
"የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል:-
✅ከእናንተ መልካሙ/በላጫችሁ #ቁርዓን ተምሮ ያስተማረ ነው።
👍1
🌺አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባ:
➘ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን ይህ ስዉ እኮ ማየት አይችልም አሏት?
➘እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ
እኔ አየዋለሁ አይደል።
"دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها:
يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه"
#ምንጭ
📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}}
🌸»