💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ራስሽን ሁኚ ውዷ እህቴ _________________

ከማን ጋ ለማስመሰል አትሞክሪ

ማንነትሽን ከማንም ጋ አታወዳድሪ ራስሽን ሁኚ በየትኛውም ሁኔታዎች ነገራቶች ሳይገቡሽና ሳታውቂ ባገኙት አጋጣሚ በማያውቁት ከሚዘባርቁና ከሚወዛዙት ጋር አብረሽ አትወዛወዠ ማስመሰልን ሳይሆን መሆንን ምረጭ ሰው ሲያወራ ስለሰማሽ ሲሰራ ስላየሽ ብቻ አትሰሪ ማንነትሽን ብቻ ወክለሽ ተራመጅ!

በማይመለከትሽ ነገር ላይ ጣልቃ አትግቢ ቁጥብ ሁኚ ሚዳያ አጠቃቀምሽን ዘወር በይና ራስሽን ፈትሽ የት እዳለሽ ማን ጋ እዳለሽ ምን እየሰራሽ እንደሆነ ራስሽን ተመልከቸው አንቺ ነው ራስሽን!

በተለይ የሱናዋ እህቴ አደራ ማስመሳሰልን ከራስሽ ላይ አስወግጂ ውሸትና ማስመሰል አንቺን አይመጥንምና ❗️

እኔንም አንቺንም አላህ
ከውሸትና ከማስመሰል ይጠብቀን

📩 ከእህትሽ ኸድጃ ቢንት አህመድ ✍

https://t.me/Bint_Ahmed_aselefy
የኒያ ታላቅነት
〰〰〰〰

➡️መምሻድ አድዱሪ እንዲህ አለ:-በጉዞዬወቅት አንድ መልካም ሰው አገኘሁና 'ስንቅ የምትሆነኝ ምክር ምከረኝ'አልኩት።

✅እሱም እንዲህ በማለት መከረኝ:- በሀሳብ (ኒያህ)ላይ ትኩረት አድርግ።

➡️ የሰው ልጅ የልብ ሀሳቡ ከምንም ነገርበላይ ነው። ሀሳቡ የተስተካከለለት ሰው በዚህም እውነተኛ የሆነ እንደሆነ ተከትለውት የሚመጡ ነገሮችና ስራዎችሁሉ ይከተሉታል።
Surah 77 - Al Mursalat - Sheikh Abu bakr Al Shatri
Holy Quran
💦ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል (ይፈውሰዋል)።
📕انظر : التبــصـرة 79
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
✅💧አላህን መፍራት ከጭንቆች ሁሉ ለመውጣት መልካም ሲሳይን ካላሰበው ስፍራ ለማግኘት ብቻ ስበብ ነው❗️

↪️ አላህን መፍራት የዒባዳዎች ሁሉ ቁንጮና ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነው፡፡ የአኼራ ስንቅም ነው፡- ተሰነቁም ፣ ከስንቅም ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው…

🔹 ከልብሶች ሁሉ ያማረ ልብስ፡ አላህን የመፍራት ልብስ ነው፡- "የአደም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽ ግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፤ አላህን የመፍራትም ልብስ፣ ይህ የተሻለ ነው፤ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፤ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)"።።።

↪️ውጫዊው ልብስ ገላችን እንዳይታይ ነውራችን እንዳይገለጽ እንደሚሸፍነው ሁሉ፡ ውስጣዊው ልብስ "ተቅዋ" ደግሞ ቀልባችንን ከምቀኝነትና መሰል በሽታዎች እንዳንለከፍና እንዳንዋረድ ይሸፍነናል፡፡

↪️ተቅዋ ማለት፡- በአንተና በአላህ ቅጣት መሀል ጣልቃ ገብቶ እንዳያገኝህ የሚከላከል ጋሻ ማለት ነው፡፡

↪️ተቅዋ ማለት፡- አላህ ባወረደው መሥራት፣ አላህን በታላቅነቱ መፍራት፣ ለመጨረሻው ዓለም መዘጋጀት፣ ባለችን ትንሽ ነገር መብቃቃት ማለት ነው፡

↪️ ተቅዋ ማለት፡- ከአላህ በሆነ ብርሀን እየተመሩና አጅሩንም ተስፋ እያደረጉ ትእዛዙን መፈጸም፣ ከአላህ በሆነ ብርሀን እየተመሩና ቅጣቱን እየፈሩ ወንጀልን ማቆም ማለት ነው፡፡

🔹 ተቅዋ ማለት፡- አላህን ሳያምጹ ሁሌም መታዘዝ፣ ሳይረሱት ሁሌም ማስታወስ፣ ሳይክዱት ሁሌም ማመሥገን ማለት ነው፡፡

🔹አላህን መፍራት ከልብ ነው‼️
👉ነብያችን ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ወደደረታቸው በማመላከት አት :ተቅዋ ሃሁና {{አላህን መፍራት ከዚህ ነው
በማለት }}ስፍራውን ነግረውናል።

ሙስሊም 2564}}።
•°•°• ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! በጭቁን ማህበረሰብ ውስጥ ያደገ ጭቁን ሴት አትሁኝ •°•

" ተማሪ አንብቢ ደካማ ሳይሆን ጠንካራ ሁኝ በማይረባ ነገር ቢዚ
በሚያደርጉሽ ነገሮች ራስሽን ውጥረት ውስጥ አታስገቢ"


°•° በጠንካራ ማንነት ውስጥ እጅግ ውብ የሆነ ውበትን ትጎናፀፊያለሽ ከዚያ የሚሊዮኖች ምርጫ ትሆኛለሽ°•°

•°• ዲነሽ ከመማር ከማንበብ ከመፃፍ በጭራሽ አይከለክልሽም ግን ቁጥብ እና በሃያዕ የታጀብሽ እድትሆኚ ያዝሻል ደግሞ እዳዘነጊ "ሃያዕ" ራሱን የቻለ የተፈጥሮ ውብ ውበት መሆኑን°•°

•°• ጠንካራ ሴቶች የብዙ ለውጥ ባለቤቶች ናቸው በመሆኑም እኔም አንችም ጠንካራ መሆን ይጠበቅብናል•°•

Bint Ahmed aselefy
Audio
🔹 تلاوة من سورة الأحزاب
🔹 القارئ: #علي_صلاح
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
🔹ምላስ ሳያንቀሳቅሱ በቀልብ ብቻ ፋቲሀን መቅራትና አዝካር ማለትን በተመለከተ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ማንም ምንም ከአሏህ አይሰወርም‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ትክክለኛ ስምና ማንነታችሁን ደብቃችሁ የሻችሁን የምትጽፉ የምትናገሩ ሰዎች ባያውቋችሁ !አላህ እንደሚያውቃችሁና በምታደርጉት ሁሉ እንደሚተሳሰባችሁ አትዘንጉ።

↪️አላህም በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል።
【إِذْ يَتَلَقَّى ٱلْمُتَلَقِّيَانِ عَنِ ٱلْيَمِينِ وَعَنِ ٱلشِّمَالِ قَعِيدٌ】
▪️ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

【مَّا يَلْفِ
ظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ】
▪️አንድ ሰው ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላኢካዎች) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡
📚 سورة "ق" (18-17)
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
فوائد قيام الليل،

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
➡️ኢማሙል አውዛእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ሌሊት መቆም የሚያበዛ ሰው የውመልቂያማ (የጭንቁ ቀን) መቆምን ገር (ቀላል) ያደርግለታል።

📚 سير أعلام النبلاء «١١٩/٧»
ትክክለኛ የእውቀት ፈላጊ ስው ባህሪ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ሲደላውም (ሲመቸውም)በማንኛውም ሁኔታ ድኔነው እምነቴ ነው እስልምናየ ነው በማለት ይህ እውቀት ሂወቴ ነው በማለት እስከመጨረሻ የታገለ ሰው ነው።

💦አብዛሀኛዎቻችን ግን ከዚህ የራቅን ሁነን እንገኛለን ። በተመቸን ሰዓት እንቀራለን ባልተመቸን ሰዓት ሌሎች ጉዳዬች ባጋጠመን ሰዓትእጭ ወደዛ ዛሬ ደብሮኛል መቅራት አልፈልግም በማለት ከቁረአን ከኪታቦች እንዘናጋለን ።

➡️ስለዚህ ሁላችንም ከዚህ ነገር ልንላቀቅ ይገባል።
▪️በማንኛውም ሁኔታ እውቀት ፈላጊ መሆን አለብን ለእውቀት እጅ መስጠት አለብን ተመቸን አልተመቸን ሳይሆን ማንኛውም ቀን እድል ፎርሳ ስናገኝ እንጠቀምበት።

ብዙዎቻችን ከእውቀት ወደሗላ እሚያደርጉን ወይም የጀመርናቸው ኪታቦች እንዳንጨርስ የሚያደርጉን ነገራቶች ሚዲያዎች ናቸው ።

ፌስቡክ ፣ዩቲብ ሌሎችም ለኔም ለሁላችሁም እምመክራችሁ ነገር ቢኖር ፌስቡክ ከሚባለው ነገር እራሳችሁን ጠብቁ

▪️ፌስቡክ እሚባለው ነገር ኸይሩም ሸሩም አጠቃሎ የያዘ የሸር ጎተራ ነው። እዚያ ገብተን የምናገኘው ከጥቅም በላይ ጉዳቱ ይበልጣል ። ስንት ሀራም የሆኑ ሶራዎች እናይበታለን። ስንትና ስንት አላህ ሱብሀናሁተአላን የሚያስቆጡ ነገራቶች አሉ ።ስለዚህ ይህ ነገር ልንርቀው ይገባል።

🛍በዩቲብ በሌሎች አላህ ያልፈቀደልንን ድራማ ፊልሞች አጅነብይ ያለባቸው ሱራዎች የተለያዩ ነገራቶችን እያየን ግዜችንን አንፍጅ !

▪️ግዜችንን ጠቃሚ በሆኑ በአቂዳ በሱና በሆኑ ነገሮች ላይ እንጨርሰው። ሂወታችን ለውጥ ያመጣል።

🔻እውቀት ፈላጊ ከሆን ሁልግዜ ዝግጁ ለምንቀስመው ለምንወስደው እውቀት ትኩረት ሰተን አላህ ሱብሀነሁተአላ እንዳገራልን ዱዓ በማድረግ በዛ እምነታችን ካለንበት ደረጃ ከፍ ልናደርግ ይገባል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✍እውቀት ስንፈልግ ሁለት ነገራቶች ልንጠነቀቅ ይገባል ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ከፊሎቻችን በጣም በመዘናጋት ላይ
▪️ከፊሎቻችን ደሞ ድንበር በማለፍ ላይ


🔻 ከተለያዩ እውቀት ለመፈለግ ችላ እንላለን ግዛችንን እናባክናለን አስር ሀያ ደቂቃ ከደመጥን በሓላ ይሰለቸናል ። ስናዳምጥ ( ስንሰማ )ቀልባችንን ሌላ ቦታ እናደርጋለን

ሁለተኛ ስንቀራ فحم (ግንዛቤ ) ሊኖረን ይገባል ለመገንዘብ ጥረት ማድረግ አለብን እውቀት ግንዛቤጋ የተያያዘ ነው።

ምንግዜም እውቀት ግንዛቤ ከሌለ ከባድ ነው።ለዚህም መረጃ

💦ነብያችን ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

💦አላህ ኸይር ( መልካም) ነገር የፈለገለት ሰው ፍቂህ (ግንዛቤ ) ይሰጠዋል። ይህ ማለት እውቀት እሚባለው ነገር ፍቂህ ግንዛቤጋ የተያያዘ በመሆኑ
አላህና መልእክተኛው የፈለጉት የሆነ ነገር ማለት ነው።


🛍አንዳንዶቻችን ቀርአንን ሀድስን እንቀረዋለን እናውቀዋለን እምናውቀው ትርጉሙን ብቻ ነው ።

ነገር ግን ከዚህ ሀድስ ያለው ፍቂህ ግንዛቤ ምንድን ነው ከዚህ ቁረአን እሚፈለገው አላህ ከኛ እሚፈልገው ግንዛቤ እምናውቀው ከሆነ ተግባራዊ ማድረግ እማናውቀው ከሆነ ኡለማዎችን መጠየቅ ወይም ሸርህ የሆኑ ኪታቦችን በማንበብ የዚህ ነገር ፍቂህ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል።


በቂርአት ላይ ድንበር በማለፍ
እዛም እዚህም እዛምእንጀምራለን እዚህም እንጀምራለን ይህ መሆን የለበትም።


ለቂርአት አቋም ሊኖር ይገባል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
النَّبيَّ ﷺ قَالَ: مَنْ كَانَ يُؤمِنُ بِاللَّهِ والْيَوْمِ الآخِرِ فَلْيُحْسِنْ إلى جارِهِ، ومَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ واليومِ الآخِرِ فَلْيُكْرِمْ ضَيْفَهُ، ومَنْ كانَ يُؤمنُ باللَّهِ واليومِ الآخرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوْ لِيَسْكُتْ
رواه مسلم بهذا اللفظ، وروى
Audio
☑️ ምቀኝነት
☑️ እዩልኝና ስሙልኝ
☑️ በራስ መገረምና ኩራት


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
﴿فَمَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَأُولَئِكَ يَقْرَؤُونَ كِتَابَهُمْ وَلاَ يُظْلَمُونَ فَتِيلا﴾.