💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
سورة يونس
أضواء القرآن adwaaalquran
ጣፋጭ ቂርአት
• سورة يونس

القارئ عبدالله الموسى
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አዛኝ፣ ደግ ፣ እጅጉን ቸር ፣ የሰዉ ዘር ሁሉ አለቃ የሆኑት ታላቁ ነብይ صلى الله عليه وسلم ዘረኝነትን በዚህ መልኩ ገልፀውታል

" ተዋት እሧ ጥምብ ናትና "

በዘር ማላቅና ማዝቀጥ የኢስላምን አስተምህሮ የሚፃረር የባዶዎች እምነት ነው!

እውነተኛው መለኪያ እምነት ነው!

ሚዛኑ ሱና ፣ ስነ ምግባር ነው !
ሁለት አጅነብይ ሰዎች በሆነ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ መነጋገርና መጻጻፍ ቢኖርባቸው


መልእክታቸውን በተቻለ መጠን በአንድ ጊዜና በተሟላ መልኩ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል።
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።
ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن
أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።
◾️የአላህ መልእክተኛ የውመል ቂያማ እያንዳንዱ ሰው ስለ አራት ነገር ሳይጠየቅ ማንም ሰው እግሩ ንቅንቅ ማድረግ እንደማይችል ተናገሩ።

①) እድሜው በምን እንዳሳለፈው
②) ባወቀው እውቀት ላይ ምን እንደሰራ
③) ገንዘቡ ከየት እንዳመጣውና በምን ላይ እንዳዋለው
④) የሰውነቱ አካሉ በምን እንደጨረሰ ይጠየቃል።

ስለዚህ ዛሬ ዱንያ ላይ ሆነህ የምትሰራው እያንዳንዱ ስራ ይብዛም ይነስ ትጠየቅበታለህ።

በዚህም መሰረት ነገ አላህ ፊት ቆመህ ከምትጠየቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ፦ በስልክህ፣ በላፕቶፕህና በኮምፒውተርህ ላይ የምታየው፣ የምትፅፈው፣ ሪከርድ የምታደርገው፣ ሼር የምታደርገው፣ የምትናገረው፣ የምትሳደበው፣ ሰውን አዛ የምታደርገው፣ የምትዋሸው እያንዳንዱ ነገር የስራህ አንዱ አካል ነውና ይመዘገባልና ትጠየቅበታለህ። መልስህ ከወዲሁ አዘጋጅ።

ስልክህ ያሰብከውንና የምትፈልገውን የምትገልፅበት ሁለተኛው ምላስህ ነውና ጠንቀቅ በል።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ራስሽን ሁኚ ውዷ እህቴ _________________

ከማን ጋ ለማስመሰል አትሞክሪ

ማንነትሽን ከማንም ጋ አታወዳድሪ ራስሽን ሁኚ በየትኛውም ሁኔታዎች ነገራቶች ሳይገቡሽና ሳታውቂ ባገኙት አጋጣሚ በማያውቁት ከሚዘባርቁና ከሚወዛዙት ጋር አብረሽ አትወዛወዠ ማስመሰልን ሳይሆን መሆንን ምረጭ ሰው ሲያወራ ስለሰማሽ ሲሰራ ስላየሽ ብቻ አትሰሪ ማንነትሽን ብቻ ወክለሽ ተራመጅ!

በማይመለከትሽ ነገር ላይ ጣልቃ አትግቢ ቁጥብ ሁኚ ሚዳያ አጠቃቀምሽን ዘወር በይና ራስሽን ፈትሽ የት እዳለሽ ማን ጋ እዳለሽ ምን እየሰራሽ እንደሆነ ራስሽን ተመልከቸው አንቺ ነው ራስሽን!

በተለይ የሱናዋ እህቴ አደራ ማስመሳሰልን ከራስሽ ላይ አስወግጂ ውሸትና ማስመሰል አንቺን አይመጥንምና ❗️

እኔንም አንቺንም አላህ
ከውሸትና ከማስመሰል ይጠብቀን

📩 ከእህትሽ ኸድጃ ቢንት አህመድ ✍

https://t.me/Bint_Ahmed_aselefy
የኒያ ታላቅነት
〰〰〰〰

➡️መምሻድ አድዱሪ እንዲህ አለ:-በጉዞዬወቅት አንድ መልካም ሰው አገኘሁና 'ስንቅ የምትሆነኝ ምክር ምከረኝ'አልኩት።

✅እሱም እንዲህ በማለት መከረኝ:- በሀሳብ (ኒያህ)ላይ ትኩረት አድርግ።

➡️ የሰው ልጅ የልብ ሀሳቡ ከምንም ነገርበላይ ነው። ሀሳቡ የተስተካከለለት ሰው በዚህም እውነተኛ የሆነ እንደሆነ ተከትለውት የሚመጡ ነገሮችና ስራዎችሁሉ ይከተሉታል።
Surah 77 - Al Mursalat - Sheikh Abu bakr Al Shatri
Holy Quran
💦ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል (ይፈውሰዋል)።
📕انظر : التبــصـرة 79
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
✅💧አላህን መፍራት ከጭንቆች ሁሉ ለመውጣት መልካም ሲሳይን ካላሰበው ስፍራ ለማግኘት ብቻ ስበብ ነው❗️

↪️ አላህን መፍራት የዒባዳዎች ሁሉ ቁንጮና ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነው፡፡ የአኼራ ስንቅም ነው፡- ተሰነቁም ፣ ከስንቅም ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው…

🔹 ከልብሶች ሁሉ ያማረ ልብስ፡ አላህን የመፍራት ልብስ ነው፡- "የአደም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽ ግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፤ አላህን የመፍራትም ልብስ፣ ይህ የተሻለ ነው፤ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፤ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)"።።።

↪️ውጫዊው ልብስ ገላችን እንዳይታይ ነውራችን እንዳይገለጽ እንደሚሸፍነው ሁሉ፡ ውስጣዊው ልብስ "ተቅዋ" ደግሞ ቀልባችንን ከምቀኝነትና መሰል በሽታዎች እንዳንለከፍና እንዳንዋረድ ይሸፍነናል፡፡

↪️ተቅዋ ማለት፡- በአንተና በአላህ ቅጣት መሀል ጣልቃ ገብቶ እንዳያገኝህ የሚከላከል ጋሻ ማለት ነው፡፡

↪️ተቅዋ ማለት፡- አላህ ባወረደው መሥራት፣ አላህን በታላቅነቱ መፍራት፣ ለመጨረሻው ዓለም መዘጋጀት፣ ባለችን ትንሽ ነገር መብቃቃት ማለት ነው፡

↪️ ተቅዋ ማለት፡- ከአላህ በሆነ ብርሀን እየተመሩና አጅሩንም ተስፋ እያደረጉ ትእዛዙን መፈጸም፣ ከአላህ በሆነ ብርሀን እየተመሩና ቅጣቱን እየፈሩ ወንጀልን ማቆም ማለት ነው፡፡

🔹 ተቅዋ ማለት፡- አላህን ሳያምጹ ሁሌም መታዘዝ፣ ሳይረሱት ሁሌም ማስታወስ፣ ሳይክዱት ሁሌም ማመሥገን ማለት ነው፡፡

🔹አላህን መፍራት ከልብ ነው‼️
👉ነብያችን ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ወደደረታቸው በማመላከት አት :ተቅዋ ሃሁና {{አላህን መፍራት ከዚህ ነው
በማለት }}ስፍራውን ነግረውናል።

ሙስሊም 2564}}።
•°•°• ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! በጭቁን ማህበረሰብ ውስጥ ያደገ ጭቁን ሴት አትሁኝ •°•

" ተማሪ አንብቢ ደካማ ሳይሆን ጠንካራ ሁኝ በማይረባ ነገር ቢዚ
በሚያደርጉሽ ነገሮች ራስሽን ውጥረት ውስጥ አታስገቢ"


°•° በጠንካራ ማንነት ውስጥ እጅግ ውብ የሆነ ውበትን ትጎናፀፊያለሽ ከዚያ የሚሊዮኖች ምርጫ ትሆኛለሽ°•°

•°• ዲነሽ ከመማር ከማንበብ ከመፃፍ በጭራሽ አይከለክልሽም ግን ቁጥብ እና በሃያዕ የታጀብሽ እድትሆኚ ያዝሻል ደግሞ እዳዘነጊ "ሃያዕ" ራሱን የቻለ የተፈጥሮ ውብ ውበት መሆኑን°•°

•°• ጠንካራ ሴቶች የብዙ ለውጥ ባለቤቶች ናቸው በመሆኑም እኔም አንችም ጠንካራ መሆን ይጠበቅብናል•°•

Bint Ahmed aselefy
Audio
🔹 تلاوة من سورة الأحزاب
🔹 القارئ: #علي_صلاح
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
🔹ምላስ ሳያንቀሳቅሱ በቀልብ ብቻ ፋቲሀን መቅራትና አዝካር ማለትን በተመለከተ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ማንም ምንም ከአሏህ አይሰወርም‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️ትክክለኛ ስምና ማንነታችሁን ደብቃችሁ የሻችሁን የምትጽፉ የምትናገሩ ሰዎች ባያውቋችሁ !አላህ እንደሚያውቃችሁና በምታደርጉት ሁሉ እንደሚተሳሰባችሁ አትዘንጉ።

↪️አላህም በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል።
【إِذْ يَتَلَقَّى ٱلْمُتَلَقِّيَانِ عَنِ ٱلْيَمِينِ وَعَنِ ٱلشِّمَالِ قَعِيدٌ】
▪️ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

【مَّا يَلْفِ
ظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ】
▪️አንድ ሰው ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላኢካዎች) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡
📚 سورة "ق" (18-17)
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
فوائد قيام الليل،

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله