የኢኽላስ ጥግ
………………………
ለካ ብዙ ጀግኖች ሙኽሊሶች አሉ! ?
በመሰረቱ ስራውን ለአላህ ብቻ ጥርት አድርጎ የሚሰራ ሰው ጀግና ነው።
☞ቀደምቶች የሆነን ተግባር ይሰሩና ይሄን ነገር ማን ሰራው ሲባሉ
«فعله بعض الناس»
“ከፊል ሰዎች ሰሩት ይሉ ነበር”
ይሉ ነበር! ስራቸውን ለመደበቅ የሚጠቀሙት ዘዴ ነው!
አሁንም ያልተወቁ ጀግኖች አሉ! የኢኸላስ ነገር እጅግ በጣም ገባድ ነው ካልተከታተልነው!
ይሄን የመሰለ ተግባር ከአንዳንድ እህቶች አስተውያለሁ! እራሳቸው ተግብረው እኔ ነኝ ላለማለት ሌላ ሰው የተገበረ አስመስለው የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው።
ይህ የኢኽላሳቸውን ጫፍ ያሳያል!
አላህ ኢኽላስ ይስጠን‼

🖊_ አላህ ዘንድ እጅግ የተከበረ አምልኮ የትኛው ነው? _*
አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- እንዳስተላለፉት:-
ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ እንደ ዱዓእ (ከአምልኮ) አላህ ዘንድ የተከበረ የለም::” (ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ እና ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል) አልባኒ ሰሂሁ አቲርሚዚይ ላይ ሀዲሱ ሀሰን ነው ብለዋል::

🔷 ከዒድ አዳቦችና ሙኻለፋዎች
እኛ ሙስሊሞች አላህ እንከን የለሽ የሆነ ለሁሉም እነቅስቃሴያችን ስርኣት አድርጎ የተሟላ ዲን ሰጥቶናል ። ከእነዚህ ስርአቶች ውስጥ አንዱ የዒድ ስርአት ነው ። ሙስሊሞች ሁለት ዒዶች አሏቸው ። እነዚህም ዒደል ፊጥርና ዒደል አድኃ ናቸው ። በምንም መልኩ ከእነዚህ ሁለት ዒዶች ውጪ ሌላ ዒድ ፈጥሮ ወደ እስልምና ማስጠጋት አይቻልም ከታላላቅ ወንጀሎች አንዱ ይሆናል ።
እነዚህ ሁለቱ ዒዶች ሙስሊሞች ሊደሰቱባቸው ሊያስደስቱባቸው ወደ ጌታቸው ሊቃረቡባቸው በመልካም ስራ ላይ መልካም ስራ በመጨመር አምላካቸውን ሊያመሰግኑባቸው ሊያልቁባቸው የተደነገጉ ናቸው ። በእነዚህ ዒዶች ልንጠብቃቸው ከሚገቡ ስርአቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙባቸዋል : –
– የዒድ ቀን መታጠብና ያለንን ምርጥ ልብስ መልበስ ከተቻለ ነጭ ልብስ
ለሴት ልጅ አጭር ልብስ ወይም ረጅም ሆኖ ቀጭን ልብስ ሱሪ እና ታይት የመሳሰሉ ጠባብ የሆኑ ልብሶችን መልበስ አይፈቀድም ።
– ለወንዶች ሽቶ መቀባት የተወደደ ሲሆን ለሴቶች አይፈቀድም ።
– ወደ ዒድ ሲወጡ ተምር ወይም የተገኘውን በልቶ መውጣት ተምር ከሆነ ዊትር ቢሆን ይመረጣል ።
– ሴቶችን ህፃናትን ይዞ መውጣት በልማድ ደም ላይ ያሉ ከመስገጃው ቦታ ራቅ ብለው የሶላቱንና ዱዓኡን በረካ በመታደም ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።
– የሶላት ቦታ እስከሚደርሱ ተክቢራ ማለት
– ዘካተል ፊጥር ከሶላት በፊት ማውጣት ( ለሚገባቸው ሰዎች መስጠት)
– ሲመለሱ በሌላ መንገድ መመለስ
– ወደቤት ሲመለሱ ረካዓተይኒ መስገድ ይህ የተረሳ ሱና ነው ። ሐይ እናድርገው ።
– ዚያራ ማድረግ ስጦታ መሰጣጠት በሰዎች ውስጥ ደስታ መፍጠር በተለይ በየቲሞችና ሚስኪኖች ።
➡️ የዒድ ቀን የሚሰሩ ሙኻለፋዎች
ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው ዒድ የደስታ ቀን ነው ። ይህ ማለት ተፈቶ እንደተለቀቀ ጥጃ ያለ ሸሪዓዊ ገደብ እንደፈለግነው የምንሆንበት ቀን ነው ማለት አይደለም ። ሙስሊሞች አላህን በየእለት የህይወታቸው ያመልኩታል ። ትእዛዙን ይፈፅማሉ አያምፁትም ። በመሆኑም በዒዳቸውም ቀን ከወንጀል ሊርቁ ይገባል ። ከእነዚህ የዒድ ቀን ከሚሰሩ የተከለከሉ ተግባሮች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል : –
– ተበሩጅ ( ያልተፈቀዱ ልብሶችን መልበስ ) መገላለጥ ስስ የሆኑ ልብሶችን መልበስ
– ሴቶች ሽቶና ዴዶራንት ተቀብቶ ተቀንደቦ የተለያዩ እንደ ሊፒስቲክና ፣ ፋውንዴሽን ፣ ኩል ፣ ፌር ፣ ፓውደር እና የመሳሰሉ ኮስሞቲክሶችን ተቀባብቶ መውጣት
– ከዒድ ሲመለሱ ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ መጨፈር !!!! በጣም አሳፋሪና የራስንም የእስልምናንም ክብር የሚነካ ተግባር ነው ። እንጠንቀቅ ።
– እቤት ከተመለሱ በኋላ ቴሌቪዥን ላይ አፋጥጦ ሐራም እየተመለከቱ መዋል ። ቴሌቪዥን እቤት ማስገባት የተከለከለ ስለሆነ ራሳችንና ልጆቻችንን ከዚህ የወንጀል ረርሽኝ እንጠብቅ ።
– የተለያዩ የህፃን ፀጉር ሽበት የሚያስበቅሉ የሽርክ አይነት ያለባቸውን መንዙማዎች ከፍቶ በእርጥብ እሳት ( ጫት) እየተቃጠሉ መዋል ።
– ኢስላም የወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ በሚል ያለ ኒካሕ የሚደረግ የትኛውም ግንኙነት ከልክሏል በመሆኑም ለዒድ ለተቃራኒ ፆታ ጓደኛ ስጦታ ማበርከትም ሆነ ዒድን አብሮ ማሳለፍ አይፈቀድም ።
– የዒድን ቀን ቲያቲር ቤት ፊልም ቤትና የመሳሰሉ ቦታዎች ቤተሰብን ይዞ መሄድ የዒድን አላማ የሚፃረር ተግባር ነው ። መራቅ አለብን ።
እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው ።
አላህ ዒዱ የደስታና የሰላም የሱን ውዴታ የምናገኝበት ያድርግልን ።
✍ ባሃሩ ተካ ሀፊዘሁሏህ

《ልፋትና ጥራት ለማዳን ከእሳት》
🟢አሏህ እያንዳንዳችሁን ያለ አስተርጓሚ ያናግራል ስራውንም ይገናኛል።
عَنْ عَدِيِّ بْنِ حَاتِمٍ ، قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَا مِنْكُمْ مِنْ أَحَدٍ إِلَّا وَسَيُكَلِّمُهُ اللَّهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، لَيْسَ بَيْنَ اللَّهِ وَبَيْنَهُ تُرْجُمَانٌ، ثُمَّ يَنْظُرُ فَلَا يَرَى شَيْئًا قُدَّامَهُ، ثُمَّ يَنْظُرُ بَيْنَ يَدَيْهِ فَتَسْتَقْبِلُهُ النَّارُ، فَمَنِ اسْتَطَاعَ مِنْكُمْ أَنْ يَتَّقِيَ النَّارَ وَلَوْ بِشِقِّ تَمْرَةٍ ".
قَالَ الْأَعْمَشُ : حَدَّثَنِي عَمْرٌو ، عَنْ خَيْثَمَةَ ، عَنْ عَدِيِّ بْنِ حَاتِمٍ ، قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " اتَّقُوا النَّارَ ". ثُمَّ أَعْرَضَ وَأَشَاحَ، ثُمَّ قَالَ : " اتَّقُوا النَّارَ ". ثُمَّ أَعْرَضَ وَأَشَاحَ ثَلَاثًا حَتَّى ظَنَنَّا أَنَّهُ يَنْظُرُ إِلَيْهَا، ثُمَّ قَالَ : " اتَّقُوا النَّارَ وَلَوْ بِشِقِّ تَمْرَةٍ، فَمَنْ لَمْ يَجِدْ فَبِكَلِمَةٍ طَيِّبَةٍ ".
صحيح البخاريض 6539، 6540
🟢ሶስቱ የጀሃነም እሳት መቀጣጠል የምትጀምርባቸው ከሳሪዎች ለይሉኝታ የለፉ ነበሩ።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ فَقَالَ لَهُ نَاتِلُ أَهْلِ الشَّامِ : أَيُّهَا الشَّيْخُ، حَدِّثْنَا حَدِيثًا سَمِعْتَهُ مِنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ. قَالَ : نَعَمْ، سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " إِنَّ أَوَّلَ النَّاسِ يُقْضَى يَوْمَ الْقِيَامَةِ عَلَيْهِ رَجُلٌ اسْتُشْهِدَ، فَأُتِيَ بِهِ، فَعَرَّفَهُ نِعَمَهُ، فَعَرَفَهَا، قَالَ : فَمَا عَمِلْتَ فِيهَا ؟ قَالَ : قَاتَلْتُ فِيكَ حَتَّى اسْتُشْهِدْتُ. قَالَ : كَذَبْتَ، وَلَكِنَّكَ قَاتَلْتَ لِأَنْ يُقَالَ : جَرِيءٌ، فَقَدْ قِيلَ. ثُمَّ أُمِرَ بِهِ، فَسُحِبَ عَلَى وَجْهِهِ، حَتَّى أُلْقِيَ فِي النَّارِ، وَرَجُلٌ تَعَلَّمَ الْعِلْمَ، وَعَلَّمَهُ، وَقَرَأَ الْقُرْآنَ، فَأُتِيَ بِهِ، فَعَرَّفَهُ نِعَمَهُ، فَعَرَفَهَا، قَالَ : فَمَا عَمِلْتَ فِيهَا ؟ قَالَ : تَعَلَّمْتُ الْعِلْمَ، وَعَلَّمْتُهُ، وَقَرَأْتُ فِيكَ الْقُرْآنَ. قَالَ : كَذَبْتَ، وَلَكِنَّكَ تَعَلَّمْتَ الْعِلْمَ لِيُقَالَ : عَالِمٌ، وَقَرَأْتَ الْقُرْآنَ لِيُقَالَ : هُوَ قَارِئٌ، فَقَدْ قِيلَ. ثُمَّ أُمِرَ بِهِ، فَسُحِبَ عَلَى وَجْهِهِ حَتَّى أُلْقِيَ فِي النَّارِ، وَرَجُلٌ وَسَّعَ اللَّهُ عَلَيْهِ، وَأَعْطَاهُ مِنْ أَصْنَافِ الْمَالِ كُلِّهِ، فَأُتِيَ بِهِ، فَعَرَّفَهُ نِعَمَهُ، فَعَرَفَهَا، قَالَ : فَمَا عَمِلْتَ فِيهَا ؟ قَالَ : مَا تَرَكْتُ مِنْ سَبِيلٍ تُحِبُّ أَنْ يُنْفَقَ فِيهَا إِلَّا أَنْفَقْتُ فِيهَا لَكَ. قَالَ : كَذَبْتَ، وَلَكِنَّكَ فَعَلْتَ لِيُقَالَ : هُوَ جَوَادٌ، فَقَدْ قِيلَ. ثُمَّ أُمِرَ بِهِ، فَسُحِبَ عَلَى وَجْهِهِ، ثُمَّ أُلْقِيَ فِي النَّارِ ".مسلم :1905
🟢አሏህ የአምልኮ ስራቸውን በተበላሸ አላማ ለሚሰሩ ሁሉ ያዘጋጀው ያልገመቱትና አስደንጋጭ ቅጣት እንዳለ በርካታ ማስረጃዎች አሉ።
{وَبَدَا لَهُم مِّنَ اللَّهِ مَا لَمْ يَكُونُوا يَحْتَسِبُونَ (47)}. سورة الزمر.
《ለእነርሱ ያስቡት ያልነበረ ነገር ከአሏህ ተገለፀላቸውም》
ሱፍያን አሰውሪ رحمه الله: እንዲህ አሉ
"ويل لأهل الرياء، ويل لأهل الرياء، هذه آيتهم وقصتهم ".
ወየውላቸው ለይዩልኝ ባልተቤቶች፣ ወየውላቸው ለይዩልኝ ባልተቤቶች: ይህች ናት አንቀፃቸውና ታሪካቸው ‼️
📖 تفسير القرطبي (237/15).
ልፋት ያለ ጥራት
ሳያሟሉ መስፈርት
ያስከትላል ቅጣት
ኢኽላስና ሱና የሌለው ሰው ውርደት
አሏህ ይጠብቀን ከእንዲህ ያለ ክስረት
✍አቡ ሀመዊያ

▪️ዒድ ሙባረክ.
👉የረመዷንን ወር አስጨርሶ ለደስታው የዒድ ቀን ላደረሰን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና የተገባው ነው። ጾማችንን ይቀበለን ፤ ለመጪውም አመት የምንደርስ ያድርገን!! አሚን!!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።
___

ረመዳንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር 6 ቀንን ያስከተለ አንድ አመት እንደጾመ ነው
ኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
✅ከረመዷን ጾም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መጾም አንድ አመት የመጾም ያህል ምንዳ አለው።
↪️ከአቢ አዩብ አል-አንሳሪይ - ረዲየ አሏሁ ዓንሁ - እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
👉 ረመዷንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን (በመጾም) ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው።(ሙስሊም ዘግበውታል)

🟢 ታላቅ ብስራት 🟢
በጀነት የሚበሰሩ ሙእሚኖች (ምዕመናን) የሚከተሉትን ባህሪያት በዘውታሪነት ተላብሰዋል።
《ٱلتَّـٰۤىِٕبُونَ ٱلۡعَـٰبِدُونَ ٱلۡحَـٰمِدُونَ ٱلسَّـٰۤىِٕحُونَ ٱلرَّ ٰكِعُونَ ٱلسَّـٰجِدُونَ ٱلۡـَٔامِرُونَ بِٱلۡمَعۡرُوفِ وَٱلنَّاهُونَ عَنِ ٱلۡمُنكَرِ وَٱلۡحَـٰفِظُونَ لِحُدُودِ ٱللَّهِۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ》التوبة :112
《(ከጥፋታቸው) ተመላሾች ፣ አምላኪዎች፣ አመስጋኞች ፣ ጿሚዎች ፣ አጎንባሾች ፣ ሰጋጆች ፣በመልካም አዛዦች ፣ ከመጥፎም ከልካዮች ፣የአላህንም ህግጋት ጠባቂዎች ናቸውና ሙዕሚኖችንም አብስር።》
ሁልጊዜም ተመላሽ ፣
በተውሂድ ላይ ታጋሽ፣
አመስጋኝ ጿሚዎች፣
ከልብ ሰጋጆች፣
ትችትን ሳይፈሩ፣
ለሀቅ ሲጣሩ፣
በኢስላም የኖሩ፣
እንዲህ ተበሰሩ፣
✍ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያህ)
https://t.me/aselefey

💢ዊትርን በመስገድ የውዱ ነብይህን አደራ ተግብር❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ አቡ ሁረይራ ረድያሏሁ አንሁ የልብ ወዳጄ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሶስት ነገር አደራ
ብለውኛል።
🔹በየወሩ {{ሶስት ቀን እንድፃም
🔹ሁለት ረከአ {{የአዱሀ ሶላትን እንድሰግድና
🔹ከመተኛቴ በፊት {{ዊትርን እንድሰግድ
📚 مُتَفَق عليه

🎋የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🎋
◉አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))◉
➩◉ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች‼️
➩◉ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው‼️
➩◉ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው ➷እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች‼️
#ምንጭ
📚((صِفاتُ الزَّوجةِ الصَّالِحةِ