💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبٰب

ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡
↪️የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅባት ነገር

💦የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ መታጠብ ግድ ይሆንባታል።

ይህም መጽዳትን በማሰብ በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃን መጠቀም ነው።

ለዚህም ነብዩ ሰለላሁአለይሂወሰለም (ለፋጢማ ቢንት አቢ ሁበይሽ ) የነገሯት ሀድስ ማስረጃ ⤵️

↪️የወር አበባሽ ሲመጣ ሶላት ተይ ፣እሱ ሲወገድ ታጠቢና ስገጅ ብለዋታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል

🔻የአስተጣጠብ ሁኔታው
〰〰〰〰〰〰〰
እርክስትን (ጀናባን ) ለማስወገድ ወይም ለሶላት መጽዳትን እና የመሳሰሉትን በማሰብ (ኒያ በማድረግ) ቢስሚላህ
በማለት በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃ ማፍሳስ እና የጸጉሯን ስሩን ማርጠብ ነው። የተጎነጎነን ከሆነ ጉንጉኑን ማፍረስ አይጠበቅባትም ፣ማርጠብ ብቻ ይበቃታል።


↪️ከውሀ ጋር ቁርቁራ ወይም ሰውነትን የሚያጸዱ ኬምካሎችን ብትጠቀም ጥሩ ነው።

🔻ታጥባ ከጨረሰች በሗላ በውስጡ ሚስክ ወይም ሌላ ሽቶ ያለበት ጥጥ ብልቷ ውስጥ ብታደርግ የተወደደ ነው። ለዚህ ማስረጃው ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አስማእን በዚህ ስላዘዟት ነው። (ሙስሊም ዘግቦታል )
፣
፣
ይቀጥላል⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
↪️ሴት ልጅ ከወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው በምንድን ነው? 🔻የወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው ደም መፍሰስ በመቋረጡ ነው። ይህም የሚሆነው ከሁለት ምልክት በአንዱ ነው ↪️የመጀመሪያው ምልክት ፣ ቀስት አልበይዷ መምጣት ነው። 🔻ቀስት አልበይዷማለት ነጭ ውሃ መሰል ነገር ሆኖ የወር አበባን ተከትሎ የምመጣ ነው። ይህ የጀሶ ውሃን ወይምሌላን መልክ ሊኖረው ይችላል ↪️ሁለተኛ ምልክት መድረቅ ሲሆን…
፣
Audio
◾️በአላህ ላይ ተመካ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖

➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»

➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል

➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል

➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
👍1
-
قال رسول اللهﷺ :

<<ؼذا ŘľŮ„Ů‘ŮŽŮŠŘŞŮŮ…Ů Ř§Ů„ŘŹŮ…ŮŘšŘŠŮŽ ŮŘľŮ„Ů‘ŮŮˆŘ§ بعدَها أربعًا>>

📚صححه الالباني(صحيح الجامع ٦٦٨)
عن أنس بن مالك رضي الله عنه :

قال رسول اللهﷺ :

أكثروا الصلاةَ عليّ يومَ الجمعةِ وليلةَ الجمعةِ، صلّى عليّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عشرا

📚صححه الألباني [السلسلة الصحيحة ١٤٠٧]
خطبة الجمعة عن قول لا إله إلا الله
abdu shikur
◾️የዛሬ የጁሙዐ ኹጥባ
ስለ لا إله إلا اللهደረጃ

🔺በመስጂደል አቅሷ አሶሳ

🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

@abu fewzan abdu shikur

https://t.me/menhajselefiya123
አብሽሪ እህታለም
<===========>

ሱናን በመያዝሽ ትችት ቢበዛብሽ
ይች ውሀብያ አክራሪ ናት ቢሉሽ
ሒጃብሽን ለማስጣል ተንኮል ቢያሴሩብሽ
የሰወቹ ትችት ምንም አይመሰልሽ
በሰለፎችን መንሀጅ ቀጥ ብለሽ
አብሽሪ ታገሺ በሱና ላይ ፀንተሽ


ዱንያ ላይ ሲኖሩ ቢበዛም ፈተናው
ጀነትን ለመውረስ መሶበር ግድ ነው
ጀነትን የሚወርስ ሶብር ያደረገ ነው


እህቴ አብሽሪ አንች ውድ ጀግና
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ በረሱሉ ሱና
በኒቃብ ተውበሽ በሶሀቢያት ፋና

ጉዞሽን ከጀመርሽ ተውሂድን አንግበሽ
ቁርዓን እና ሀዲስ አድርገሽ መመሪያሽ
መልካምን ከሰራሽ ለአላህ ተናንሰሽ
ለትእዛዞቹ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ
ከሃራም ርቀሽ ሃላልን አፍቅረሽ
ለጊዜያዊ ደስታ ካልተንበረከክሽ
ከዱንያሽ ይልቅ ለአኼራሽ ከሰራሽ
አብሽሪ እህታለም አንች የበላይ ነሽ
ነገ በአኼራ ትልቅ ምንዳ ያለሽ


እናም እህታለም ፅኝ በሱና ላይ
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ አትሁኝ ወላዋይ
ነገ በአኼራ እንድተሆኝ የበላይ


🖊️ከቢንት አህመድ ለሱና እህቶቼ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🎧 የ ሩቃ ቁርዓን በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)።

🎼 ማራኪ የሆነ ድምፅ ከ ኢብኑ አባስ መርከዝ

🎙 الخضر بن أحمد الخميسي الولوي الحبشي
https://t.me/https_Asselfya
💎ታላቁ ሰሀብይ አቡ ደርዳእ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።

✅ የዲን እውቀት ፈልጉ። ካልቻላችሁ የእውቀት ባለቤቶችን ውደዱ። እነሱን መውደድ ካልቻላችሁ ሌላው ቢቀር አትጥሉዋቸው።

📚(صفة الصفوة 240/1)
Forwarded from â˜žâ‹†áˆ˜áŠ•áˆ€áŒ€ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (ℋᎯᎠⅈ "ႮℳႮ" ℱℰꌦⅈន៩꒒ Ꭿℒ_Ꮤϴ꒒꒒ꉻꐞⅈ { ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين })
ዘወር በል ተራራው ሀገሬን ልይበት
ይሰማኛል ጩኸት ሲቃ የሞላበት
#ከዚያ_ከሩቅ_ቦታ_ከተወለድኩበት
#ውድ_ቤተሰቦቸ_ከተበተኑበት
የሰውነት ሚዛን የፍቅር አውድማ
እናት አለም #ወሎ ክፉሺን አልስማ
ታሪክሽ ይነገር ድሉን አለም ይስማ!
ሰላምሽ ይመለስ ኢትዮጺያዬ እማማ
🇪🇹
http://t.me/Menhaje_Aselefiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምላስ አደገኘነት‼

በሚል ረዕስ የተሰጠ ምክር ነው እናድምጠው

@abutoiba
ኢትዮቢያ ሀገሬ አይዞሽ አትከፊ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ዛሬ ቢከብድሽም ባያስፈካ ፊት
አድስ ሂወት አለ ገና ወደፊት
ነበር ሊባልለት ብዙ አትጨነቂ
አሳዝዝኙ ግዜ እንደሚያልፍ እወቂ
ሁልግዜም አይኖርም ታሪክ ይቀየራል
ኢንሻአላህ ነገ መልካም ቀን ይመጣል
ደስተኛ ሁኝና ሁሉን አሸንፊ
ይሳካል ያሰብሽው አብሽሪ አትከፊ


የአላህ ቤተሰቦቻችንን ድምጽ አሰማን
https://t.me/https_Asselfya