💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።

ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبٰب

ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡
↪️የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅባት ነገር

💦የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ መታጠብ ግድ ይሆንባታል።

ይህም መጽዳትን በማሰብ በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃን መጠቀም ነው።

ለዚህም ነብዩ ሰለላሁአለይሂወሰለም (ለፋጢማ ቢንት አቢ ሁበይሽ ) የነገሯት ሀድስ ማስረጃ ⤵️

↪️የወር አበባሽ ሲመጣ ሶላት ተይ ፣እሱ ሲወገድ ታጠቢና ስገጅ ብለዋታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል

🔻የአስተጣጠብ ሁኔታው

እርክስትን (ጀናባን ) ለማስወገድ ወይም ለሶላት መጽዳትን እና የመሳሰሉትን በማሰብ (ኒያ በማድረግ) ቢስሚላህ
በማለት በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃ ማፍሳስ እና የጸጉሯን ስሩን ማርጠብ ነው። የተጎነጎነን ከሆነ ጉንጉኑን ማፍረስ አይጠበቅባትም ፣ማርጠብ ብቻ ይበቃታል።


↪️ከውሀ ጋር ቁርቁራ ወይም ሰውነትን የሚያጸዱ ኬምካሎችን ብትጠቀም ጥሩ ነው።

🔻ታጥባ ከጨረሰች በሗላ በውስጡ ሚስክ ወይም ሌላ ሽቶ ያለበት ጥጥ ብልቷ ውስጥ ብታደርግ የተወደደ ነው። ለዚህ ማስረጃው ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አስማእን በዚህ ስላዘዟት ነው። (ሙስሊም ዘግቦታል )


ይቀጥላል⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️በአላህ ላይ ተመካ‼️


➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»

➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል

ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል

ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
👍1
-
قال رسول اللهﷺ :

<<إذا صلَّيتُمُ الجمُعةَ فصلُّوا بعدَها أربعًا>>

📚صححه الالباني(صحيح الجامع ٦٦٨)
عن أنس بن مالك رضي الله عنه :

قال رسول اللهﷺ :

أكثروا الصلاةَ عليّ يومَ الجمعةِ وليلةَ الجمعةِ، صلّى عليّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عشرا

📚صححه الألباني [السلسلة الصحيحة ١٤٠٧]
خطبة الجمعة عن قول لا إله إلا الله
abdu shikur
◾️የዛሬ የጁሙዐ ኹጥባ
ስለ لا إله إلا اللهደረጃ

🔺በመስጂደል አቅሷ አሶሳ

🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

@abu fewzan abdu shikur

https://t.me/menhajselefiya123
Audio
🎧 የ ሩቃ ቁርዓን በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)።

🎼 ማራኪ የሆነ ድምፅ ከ ኢብኑ አባስ መርከዝ

🎙 الخضر بن أحمد الخميسي الولوي الحبشي
https://t.me/https_Asselfya
💎ታላቁ ሰሀብይ አቡ ደርዳእ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።

የዲን እውቀት ፈልጉ። ካልቻላችሁ የእውቀት ባለቤቶችን ውደዱ። እነሱን መውደድ ካልቻላችሁ ሌላው ቢቀር አትጥሉዋቸው።

📚(صفة الصفوة 240/1)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምላስ አደገኘነት

በሚል ረዕስ የተሰጠ ምክር ነው እናድምጠው

@abutoiba