💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም - ሀፊዘሁላሁ- እንድህ አለ፦

«ጧሊበል ኢልም ከሆንክ ወይም ትክክለኛ ተማሪ መሆን ከፈለግሽ አንችም ፣ በወሬ አይደለም ፣ ዝም ብሎ ግሩፕ ላይ ገብቶ መቀመጥ አይደለም!!

ያንን ኢልም በትክክል እያተረዳህ ነው ወይ? ማስረጃውን እየተረዳሁ ነው ወይ? የሚለውን ነገር እራስሽን መጠየቅ አለብሽ።

👉ስለ ጠሀራ ስታወሪ ማስረጃው ምንድን ነው? አንተም ስለ ሀጅ ስታወራ ማስረጃው ምንድን ነው? ስለ አቂዳ ስትማር ማስረጃው ምንድን ነው? የሚለውን ነገር ሁሌም እራስህን መጠየቅ አለብህ!!!።»

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•          
📚 ምንጭ
#የአታዕሲል_ፊ_ጠለብ አል-ዒልም ማብራሪያ (እውቀት ፍለጋ ላይ መሰረቶችን መጠበቅ)" ከሚለው ክፍል 08 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
     

        
بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم.
سُبْحـانَ اللهِ وَبِحَمْـدِهِ عَدَدَ خَلْـقِه ، وَرِضـا نَفْسِـه ، وَزِنَـةَ عَـرْشِـه ، وَمِـدادَ كَلِمـاتِـه.
اللّهُـمَّ ما أَصْبَـَحَ بي مِـنْ نِعْـمَةٍ أَو بِأَحَـدٍ مِـنْ خَلْـقِك ، فَمِـنْكَ وَحْـدَكَ لا شريكَ لَـك ، فَلَـكَ الْحَمْـدُ وَلَـكَ الشُّكْـر.
◾️ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]
↪️ሴት ልጅ ከወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው በምንድን ነው?

🔻የወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው ደም መፍሰስ በመቋረጡ ነው። ይህም የሚሆነው ከሁለት ምልክት በአንዱ ነው

↪️
የመጀመሪያው ምልክት ፣ ቀስት አልበይዷ መምጣት ነው።

🔻ቀስት አልበይዷማለት ነጭ ውሃ መሰል ነገር ሆኖ የወር አበባን ተከትሎ የምመጣ ነው። ይህ የጀሶ ውሃን ወይምሌላን መልክ ሊኖረው ይችላል

↪️ሁለተኛ ምልክት መድረቅ ሲሆን ይህም ቅዳጅ ጨርቅ ወይም ጥጥ በብልቷ በማስገባት ደረቅ ሆኖ ከወጣ እና በላዩ ላይ ደም እና ድፍርሱ ወይም ዳልቻ አለመኖር ነው።

የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅባት ነገር


ይቀጥላል
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
قُلْ إِنِّىٓ أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّى عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍۢ
«እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በላቸው፡፡
================================
وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍۢ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ
አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉ
ዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
===================
◾️እናቴ ሆይ ድረሺ


ከፊል ሰዎች ሲቀመጡ ወይም ሲነሱ «እናቴ ሆይ ድረሺ» ይላሉ። ይህ የተከለከለ ተግባር ነው። ከኛ የራቀ ወይም የሞተ አካል በሆነ ጉዳይ ላይ እንዲደርስልን ወይም እንዲያግዘን መጠየቅ አይፈቀድምና። ይህ ደሞ ሽርክ አዘል የሙሽሪኮች እምነት ነው። በኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ተውሂዳችንን ለመጠበቅ ሲባል ከንዲህ አይነት አባባሎች መራቅ ነው። እንዲሁም ከሌሎች ሽርክና ወደ ሽርክ ከሚያዳርሱ ነገሮች እራሳችንን ልናርቅ ይገባል።
📚(اللجنة الدائمة 26/362)

➡️ ብዙዎቹ እናቴ ሆይ ድረሺ ቢሉም ከፊሎች ደሞ አባቴ ሆይ ድረስ ይላሉ። አንዳንዶቹ ይህን ቃል የሚሉት ሲቀመጡ ወይም ሲነሱ ቢሆንም ሌሎች ደሞ ሲደክማቸው ወይም ሲጨንቃቸው ወይም በሌላ ሁኔታ ይሉታል። በየትኛውም መልኩ ይሁን ተውሂዳችን የሚሸረሽር ነውና ጠንቀቅ እንበል።

ኮፒ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡
ፕሮፋይል የማንነት መገለጫ ቢሆን ኖሮ ✿ብዙሃኖቻችን ፦
✿አዋቂ☜
✿አስተዋይ ☜
✿አዛኝ☜
✿ብልህ☜
✿ለጌታችን የቀረብን☜
✿ጨዋ ሰው የማንካ☜
✿ቃላቶቻችን ሰውን የማያስቀይሙ☜
✿አዳብ ያለን☜
ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን
እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡
ነሲሓ በ ጩኸት ለሚያምኑ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ከ ተብሲሩል ኸለፍ ደርስ ላይ የተወሰደ

*ነሲሓ በ ጩኸት ለሚያምኑ*

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
https://t.me/UstazKedirAhmed/6381
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب

➡️ ሰከራተል ሞት
➡️ አላህን መገናኘት
➡️ የሙእሚን የሩህ አወጣጥ
➡️ የካፊርና አመፀኛ ሩህ አወጣጥ

↪️ ክፍል 4⃣5⃣ ↩️


የሰውን ነብስ እንዲያወጣ የሚታዘዘው መላኢካ መለከል መውት ነው በዚህ ኦድዮ ላይ ጅብሪል ብዬ የተጠቀምኩት የምላስ ወለምታ ነውና አስተካክሉት።

🩸የመጨረሻ ክፍል

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
የጧት ዚክር

أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ،
لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر. 
حَسْبِـيَ اللّهُ لا إلهَ إلاّ هُوَ عَلَـيهِ تَوَكَّـلتُ وَهُوَ رَبُّ العَرْشِ العَظـيم. 

من قالها كفاه الله ما أهمه من أمر الدنيا والأخرة.
◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።

ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبٰب

ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡