አዎ ላንቺ ለውዷ እህቴ ክፍል3
AudioTrim
➫አዎ
🌹ላንቺ ለውዷ እህቴ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻 ክፍል (3)
➲ጫት እንዳትቅሚ!!
〰〰〰〰〰〰
🎙በወንዲም ሳዳት ከማል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌹ላንቺ ለውዷ እህቴ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻 ክፍል (3)
➲ጫት እንዳትቅሚ!!
〰〰〰〰〰〰
🎙በወንዲም ሳዳት ከማል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
• 💌☀️ •
قال الرسول ﷺ :
- يا أيها الناس إستغفروا ربكم وتوبوا إليه
فإني أستغفر الله وأتوب إليه في كل يوم مئة مرة
أو أكثر من مئة مرة
📒 حديث صحيح .
قال الرسول ﷺ :
- يا أيها الناس إستغفروا ربكم وتوبوا إليه
فإني أستغفر الله وأتوب إليه في كل يوم مئة مرة
أو أكثر من مئة مرة
📒 حديث صحيح .
النصيحة
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
▪️አዲስ ቆንጆ ምክር
〰〰〰〰〰〰〰
✅ የአላህ ስሞችና መገለጫዎች
✅ የአላህን እውቀት በተመለከተ
✅ የሲህርና የድግምት ሁክም
🔰ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስቶበታል
🎙الشيخ سلمان العبادي حفظه الله
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰
✅ የአላህ ስሞችና መገለጫዎች
✅ የአላህን እውቀት በተመለከተ
✅ የሲህርና የድግምት ሁክም
🔰ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስቶበታል
🎙الشيخ سلمان العبادي حفظه الله
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አራቱ መርሆዎች
〰〰〰〰〰
💧أسْأَلُ اللهَ الْكَرِيمَ رَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ
أَنْ يَتَوَلاكَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ. وَأَنْ يَجْعَلَكَ مُبَارَكًا أَيْنَمَا كُنْتَ، وَأَنْ يَجْعَلَكَ مِمَّنْ إِذَا أُعْطِيَ شَكَرَ، وَإِذَا ابْتُلِيَ صَبَرَ، وَإِذَا أذَنبَ اسْتَغْفَرَ. فَإِنَّ هَؤُلاءِ الثَّلاثُ عُنْوَانُ السَّعَادَةِ.
✅ቸር የሆነውን፣ የታላቁን ዐርሽ ጌታ አላህ በዱንያም በአኺራም እንዲንከባከብህ፣ የትም ብትሆን የተባረክ እንዲያደርግህ፣ እንዲሁም ሲሰጠው ከሚያመሰግን፣ ሲፈተን ከሚታገስ፣ ሲወነጅል ምህረትን ከሚጠይቅ (ስብስብ) እንዲያደርግህ እለምነዋለሁ፡፡ [ ] እነዚህ ሶስቱ የስኬት ቁንጮ ናቸው፡፡
↪️ይህ የሸይኹ አቀራረብ የሚደንቅ ብቃትና ተቆርቋሪነት የሚንፀባረቅበት ነው፡፡ በተደጋጋሚ “እወቅ” “እወቅ” ማለታቸው ለተማሪው የማንቂያ ደወል የሚደውል ሲሆን “አላህ ይዘንልህና” “አላህ ያቃናህና” “አላህ እንዲህ እንዲያደርግህ እለምነዋለሁ” እያሉ ማናገራቸው ደግሞ ከጥልቅ ዱዓቸውም ባለፈ አንባቢ ወይም ተማሪ የሚስሰጠው ትምህርት ለሱ በመቆርቆር እንደሆነ ስለሚያስብ ውስጡን ንፁህ፣ ልቦናውን ቅን እንዲያደርግ የሚያዘጋጅ ነው፡፡
↪️ይሄ አቀራረብ የሸይኹን ልዩ የደዕዋ ክህሎት የሚያሳይ ነው፡፡ ከአላህ እገዛ ጋር ለደዕዋቸው ስኬታማነት ይሄ የደዕዋ ጥበባቸው ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳበረከተ ይጠበቃል፡፡
🔻ይቀጥላል
⤵️

Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
05 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
የዛሬ ማታ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =05
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ክፍል =05
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
اعْلَمْ أَرْشَدَكَ اللهُ لِطَاعَتِهِ: أَنَّ الْحَنِيفِيَّةَ مِلَّةُ إِبْرَاهِيمَ: أَنْ تَعْبُدَ اللهَ، وَحْدَهُ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ، كَمَا قَالَ تَعَالَى: ﴿ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالإِنسَ إِلاَّ لِيَعْبُدُونِ ﴾ [الذاريات: 56]. فَإِذَا عَرَفْتَ أَنَّ اللهَ خَلَقَكَ لِعِبَادَتِهِ؛ فَاعْلَمْ أَنَّ الْعِبَادَةَ لا تُسَمَّى عِبَادَةً إِلا مَعَ التَّوْحِيدِ، كَمَا أَنَّ الصَّلاةَ لا تُسَمَّى صَلاةً إِلا مَعَ الطَّهَارَةِ، فَإِذَا دَخَلَ الشِّرْكُ فِي الْعِبَادَةِ فَسَدَتْ، كَالْحَدَثِ إِذَا دَخَلَ فِي الطَّهَاَرِة،
↪️እወቅ! አላህ ለትእዛዛዙ ይምራህና (ያቅናህና )ያች ከባጢል ከሽርክ ወደተውሂድ ያዘነበለችዋ የነብዩ ኢብራሂም መንገድ (ሀይማኖት) አምልኮትን ለሱ ብቻ ያጠራህ ስትሆን አላህን ብቻውን ልታመልክ ነው፡፡ የላቀው (አላህ)፡-ጂንንም ሰውንም ሊያመልኩኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም እንዳለው፡፡ [አዝዛሪያት፡ 56]
✅እናም አላህ ለአምልኮቱ እንደፈጠረህ ካወቅክ፣ አምልኮት ከተውሒድ ጋር እንጂ “አምልኮት” እንደማይሰኝ እወቅ፡፡ ልክ ሶላት ያለ ጦሀራ “ሶላት” እንደማትሰኘው፡፡ ሺርክ አምልኮት ውስጥ ከገባ (አምልኮቱ) ይበላሻል፡፡ ልክ ‘ሐደስ’ ፣ጦሀራ ውስጥ ሲገባ እንደሚሆነው ማለት ነው፡፡
✅ሐደሥ” የጦሀራ መጥፋት ሲሆን እሱም ትልቁ ሐደሥ እና ትንሹ ሐደሥ ተብሎ ለሁለት ይከፈላል፡፡ ትልቁ፡ ሙሉ ሰውነትን ከኒያ ጋር መታጠብን የሚያስገድድ ሲሆን በጀናባ፣ በወሊድ ደም እና በወር አበባ ደም ሳቢያ የሚከሰተው የጦሀራ መጥፋት ነው፡፡ ትንሹ ሐደሥ ደግሞ ውዱእ በማድረግ ብቻ የሚወገድ የሆነው የጦሀራ አለመኖር ነው፡፡
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
↪️እወቅ! አላህ ለትእዛዛዙ ይምራህና (ያቅናህና )ያች ከባጢል ከሽርክ ወደተውሂድ ያዘነበለችዋ የነብዩ ኢብራሂም መንገድ (ሀይማኖት) አምልኮትን ለሱ ብቻ ያጠራህ ስትሆን አላህን ብቻውን ልታመልክ ነው፡፡ የላቀው (አላህ)፡-ጂንንም ሰውንም ሊያመልኩኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም እንዳለው፡፡ [አዝዛሪያት፡ 56]
✅እናም አላህ ለአምልኮቱ እንደፈጠረህ ካወቅክ፣ አምልኮት ከተውሒድ ጋር እንጂ “አምልኮት” እንደማይሰኝ እወቅ፡፡ ልክ ሶላት ያለ ጦሀራ “ሶላት” እንደማትሰኘው፡፡ ሺርክ አምልኮት ውስጥ ከገባ (አምልኮቱ) ይበላሻል፡፡ ልክ ‘ሐደስ’ ፣ጦሀራ ውስጥ ሲገባ እንደሚሆነው ማለት ነው፡፡
✅ሐደሥ” የጦሀራ መጥፋት ሲሆን እሱም ትልቁ ሐደሥ እና ትንሹ ሐደሥ ተብሎ ለሁለት ይከፈላል፡፡ ትልቁ፡ ሙሉ ሰውነትን ከኒያ ጋር መታጠብን የሚያስገድድ ሲሆን በጀናባ፣ በወሊድ ደም እና በወር አበባ ደም ሳቢያ የሚከሰተው የጦሀራ መጥፋት ነው፡፡ ትንሹ ሐደሥ ደግሞ ውዱእ በማድረግ ብቻ የሚወገድ የሆነው የጦሀራ አለመኖር ነው፡፡
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
▪️ከአሄራ የምንዘናጋለት
▪️እርስ በርስ የምንባላበት
▪️አንዱ ሌላው የሚገልበት
▪️እርስ በእርስ የተጨካከንበት
▪️ለሱ ብለን አላህን የምናምፅባት
➡️ዱንያ እውነታው ይህ ነው⤵️⤵️
💦 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ በአላህ እምላለሁ! ዱንያ (በአጠቃላይ) ከአሄራ አንፃር ስትታይ አምሳያዋ፦ ጣቱ ባህር ውስጥ አስገብቶ እንደሚያወጣው አይነት እንጂ ሌላ አይደለም። (ጣቱ ምን ያክል ውሃ) ይዞ እንደሚወጣ ይመልከት።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

At-Tahrim - التحريم
الشيخ سعد الغامدي
✅ማራኪና ጣፋጭ ቲላዋ
➖➖➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
📖سورة التحريم 📖
🎤القارئ الشيخ سعد الغامدي
➖➖➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
📖سورة التحريم 📖
🎤القارئ الشيخ سعد الغامدي
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ሞት
عبدالرحمن أبو عثيمين
✅ አዲስ ሙሐደራ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
~~~~~~~~~~~~~~~~~
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ጃቢር ኢብን ዓብዲላህ በዘገበው ሓዲስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅አንድ ሰውዬ ለአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ሲል ጠየቃቸው
↪️የተጻፉብኝን ሶላቶችን ከሰገድኩ፣ ረመዳንን ከጾምኩ፣ አላህ ሓላል ያረገውን ሓላል ካደረግኩ፣ አላህ ሓራም ያረገውን ሓራም ካደረግኩኝ፣ በዚህ ላይ ምንም ካልጨመርኩ ጀነት እገባለሁን?
↪️ከዚያም የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم አዎን አሉት።
” 📚ሙስሊም ዘግቦታል።

قال الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:
"النّساء أيضا فيهنّ مؤمناتٍ؛ فيهنّ داعيات وفيهنّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المُنكر، ليس خاصّا بالرجال، فلتنتبه النساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهِم فتربيهم على الطاعة."
•|التعليق على رسالة: وجوب الأمر بالمعروف ص٦٢

#كيف_ترقي_بيتك_بالبقرة...💐
✅ تُقرأ في أي مكان من البيت.
قال الشيخ #العثيمين رحمه الله:
«البيت إذا قرئت فيه البقرة أول مرة
اكتفي بها
وانه لا يشترط أن تقرأ في كل حجرة
بل تقرأ في صالة البيت
أو في السطح
أو في مكان عام من البيت
✅ ويُكتفى بذلك».
📚 نور على الدرب ج2 ص103.
..
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅ تُقرأ في أي مكان من البيت.
قال الشيخ #العثيمين رحمه الله:
«البيت إذا قرئت فيه البقرة أول مرة
اكتفي بها
وانه لا يشترط أن تقرأ في كل حجرة
بل تقرأ في صالة البيت
أو في السطح
أو في مكان عام من البيت
✅ ويُكتفى بذلك».
📚 نور على الدرب ج2 ص103.
..
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk