💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.67K subscribers
1.57K photos
549 videos
136 files
5.86K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from â˜žâ‹†áˆ˜áŠ•áˆ€áŒ€ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
🌸
እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው።
ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው።

🤩ነቢዩ ﷺ በሐዲስ ቁድሲ እንዲህ ብለዋል፦🤩
«وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ»
🤩ትርጉሙ፦ ባሪያዬ በነዋፊል ዒባዳዎች ወደ እኔ መቃረቡን ይቀጥላል፤ እስከምወደውም ድረስ። (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ)
ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ?

🌷አሏህ🤲 ከእርሱ ጋር በሚስጥር የሚተዋወቁ፣ በነዋፊል የሚቃረቡና ውዴታውን ከሚያገኙ ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል። እድሜያቸው የገፋ ብዙ ሰዎች ደሞ አላህ ብዙ አኑሯቸዋል።

📘[شرح رياض الصالحين (٤٤٢/ ٣)]


✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

📚(ሱረቱ ሉቅማን - 34)


t.me/https_Asselfya
➡️ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁና።

t.me/https_Asselfya
👍7
> «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።»

📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
👍5
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦

"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".

جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
👍2
🔖አላህ በመልካም ባሪያው ምክንያት ልጆቹን፣ የልጅ ልጆቹን እንዲሁም በዙሪያው ያሉትን ቤተሰቦች ሳይቀር ይጠብቃል እነሱም በአላህ ጥበቃና ከለላ ሥር ይኖራሉ።

جامع العلوم والحكم (467)


~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።
✅ ኢማም ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አሉ።

የአላህ እዝነት፣ ታጋሽነትና መሀርታ ባይኖር ኖሮ ሰዎች ከሚሰሩት ወንጀል የተነሳ ሰማይና ምድር በተንቀጠቀጡ ነበር።
📚(الداء والواء 102)


t.me/https_Asselfya
👍3
🪧 ዲናዊ እውቀትን እንዴት እናሳድግ?
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

ዲናዊ እውቀት በአንድ ጀምበር ተደርሶ የሚጠናቀቅ ቀላል ጉዞ አይደለም!
ይልቁንም፦ በእቅድ፣ ባለማቋረጥ/በቋሚነት፣ በትዕግስት እና በቅን ኒያ የሚገነባ ረጅም ጉዞ ነው።

1. እቅድ (Planning) ፦
ምን መማር እንዳለብን፣ መቼ እንደምንማር በምን ያክል መጠን እና ጊዜ መማር እንደምንችል ግልፅ የሆነ እቅድን ማስቀመጥ።

2. ቀጣይነት/ቋሚነት (Consistency) ፦
የምንማረው ነገር ትንሽ ቢሆን እንኳን በየቀኑ መማር
ብዙ ጀምሮ አንዱንም ካለማሳካት የሚችሉትን ትንሽ ይዞ መሄድ የተሻለ ነው።

3. እድገትን መከታተል (Progress) ፦
የተማሩትን ተመልሶ ማየት፣ ያወቅነውን መገምገም እና ከትላንት ዛሬ ያለንን ለውጥ መቃኘት።

4. ከኡስታዝ ጋር መልካም ቅርበት መኖር፦
ኡስታዝን ማክበር፣ ከእርሳቸው መጠየቅ፣ ምክር መቀበል እና በትምህርቱ ላይ በንቃት መሳተፍ። እውቀት ብቻ ሳይሆን የአዳብንም መማር።

5. ከደረጃችን ጋር የሚስማማ ደርስ መምረጥ ፦
ካለንበት እና መማር የምንችለውች ደረጃ ለይቶ በማወቅ ከችሎታ እና በወቅቱ ካለን የእውቀት ደረጃ ጋር የሚስማሙ ደርሶችን መሳተፍ።

6. ሂማ (همة) 🔥፦
የመማር ፍላጎትን ከፍ ማድረግ። በእዉቀት ትልቅ ቦታ መድረስ እንደምንችል ተስፍ ማዱረግ::
እኔ በተማርኩት ነገር ኡማዉን ማገልገል እችላለዉ ብለን ማሰብ::ችግር ሲመጣ ተስፋ አለመቁረጥ እና ነገሮችን በትእግስት ማለፍ።

7. ኢኽላስ (إخلاص) 🤍፦
እውቀትን ለማግኘት ዋናው ዓላማ የአላህን ውዴታ መፈለግ መሆን አለበት። ለማሳየት/ለመታየት ሳይሆን ለመማር፣ ለመስራት እና ለመለወጥ የሆነ የጠራ ንያን ይዞ መንቀሳቀስ።

8. እውቀትን ወደ ተግባር ማዋል ፦
የተማርነውን እውቀት ባህሪ፣ በኢባዳ እና በዕለታዊ ሕይወት ላይ መታየት አለበት። እውቀት ወደ ተግባር ሲለወጥ ነው ፍሬ የሚያፈራው።

9. ከመልካም ሰዎች ጋር መቀራረብ 🤍፦
የዲን ፍላጎት ካላቸው፣ እውቀትን ከሚፈልጉ እና ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ሰዎች ጋር መቀራረብ።


- እውቀትን በመፈለግ ጉዞ ላይ ሁሌም ቢሆን መልካም የሆነ ንያን መያዝ እና መንገዳችንን ለአሏህ ብለን የሱን ውዴታን ሽተን ልንሄድ ይገባናል ። ©
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
~በሐላል ፍቅር ውስጥ ያለ ናፍቆት፦ የኢማን መገለጫ እንጅ ተራ ስሜት አደለም።
የወደድሽውን ሰው ስታጭው የሚሰማሸ ናፍቆት ነፍስሽ ከሌላኛዋ ግማሽ ነፍስሸ ጋር ለመገናኘት የምታደርገው መንፈሳዊ ጉዞ ነው። ይህ ናፍቆት ከአሏህሱብሀነሁ ተአላ የተሰጠሸ ነው ፣ በናፈቅሸ  ቁጥር ልብሸ ወደ ጌታሽ ይበልጥ ይጠጋል። እውነተኛ የሐላል ናፍቆት የሚገለጸው ደግሞ በወሬ ብቻ ሳይሆን  ሱጁድ ላይ በሚደረግ ጥልቅ ዱዓ ነው። ለምትናፍቂዉ የሕይወት አጋርሸ ከአንደበትሽ የሚወጣው "አሏህ  ሆይ! ጠብቀዉ፣ በሰላም አገናኘን" የሚለው ዱዓሽ የናፍቆትሸ ትልቁ ማረጋገጫ ነው። በምድር ላይ ርቆሽ ቢሆንም፣ በሰማይ በኩል ግን በዱዓ ትገናኛላችሁ።
~
t.me/https_Asselfya
👍7
أجمل النساء ليست الطويلة ولا القصيرة ولا البيضاء ولا السمراء .. أجمل النساء من صانت شرفها لشيب أب تعب لأجله
~
👍1
🌸አባት ልጁን ለማሳደግ፣ ለማስተማር እና ለመንከባከብ ሲል ጉልበቱን ጨርሶ ፀጉሩ እስኪሸብት ድረስ ይለፋል። ሴት ልጅ ይህንን የአባቷን ድካም እና ሽበት በማሰብ፣ አንገቱን የሚያስደፋ ተግባር ባለመፈጸምና ክብሯን በመጠበቅ ለአባቷ ውለታ ትመልሳለች።

~
👍16
እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠው ክብርና ልዕልና በምንም ሊለካ የማይችል ሲሆን፣ ሂጃብና ንጽህና የዚህ ክብር መገለጫዎች ናቸው።

▫️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ  ሒራሰቱል ፈዲለህ በተሰኘው ኪታባቸው ካሰፈሩት ...
👍1
መልካም ባል ማለት የአላህ ትልቁ ስጦታ ነው! 🎁
በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ጥሩ ባህሪ ያለው፣ ቤቱን የሚያከብር፣ ኃላፊነቱን የሚወጣና አላህን የሚፈራ መልካም ባል ማግኘት ትልቅ እድል ነው

አንተ ለእኔ ከቃላት በላይ የሆንክ የአላህ ውድ ስጦታ ነህ! ✨
መልካም ባል ማለት ዝም ብሎ የትዳር አጋር ብቻ አይደለም፤ መልካም ባል ማለት፦

🔹 በሐዘን ጊዜ የምትደገፊበት ትከሻ፣
🔹 በጭንቀት ጊዜ የምትረጋጊበት መጠለያ፣
🔹 ወደ አላህ መንገድ የሚመራሽ መልካም መሪ ነው !

=

https://t.me/asslefya88
https://t.me/asslefya88
👍5
🌹እህቶች ሆይ፣ ዓይንን ስለመስበር (ዝቅ ስለማድረግ) እና ስለ ሀያእ (ዓይን አፋርነት/ጨዋነት) ያለን ሁኔታ እንዴት ነው?

🌹አሏህ የጀነት ሴቶችን ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፦
{فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ}
በውስጣቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ ብቻ) የሚያሳጥሩ ሴቶች አሉ)

ማለትም_ከባሎቻቸው በቀር ሌላውን አይመለከቱም። ከዚያም መልካምነታቸውንና ውበታቸውን ሲገልጽ እንዲህ አለ፦
{كَأَنَّهُنَّ اليَاقُوتُ وَالمَرْجَانُ}
ልክ እንደ ያቁትና መርጃን (የከበሩ ዕንቁዎች) ይመስላሉ።

አላህ የንጽሕናንና የጨዋነትን (የሀያእን) ባሕሪ ከውበትና ከመልክ አስቀድሞ ጠቀሰው፤ ምክንያቱም ያለ ንጽሕናና ያለ ሀያእ የሴት ልጅ ውበት ምንም ዋጋ የለውምና።🌹
👍9
البيوت السعيدة ليست التي تخلو من الخلاف و المشاكل وإنما التي يعرف الزوجان كيف يختلفان دون أن يخسر كل منهما ود الآخر
ሷሊሃ ሴት ልጅ በኡማው ላይ ያላት አስተዋጽኦ...

​«ቤት የመጀመሪያዋ ትምህርት ቤት እና የወንዶች (የትውልድ) መፈጠሪያ ዋና ፋብሪካ ነው የእናት ሷሊሃ መሆን ዲነኝነት ደግሞ ዲንንና መልካም ሥነ-ምግባርን የመጠበቂያ መሠረት ነው።» አል ኢማም ኢብን ባዲስ

المرأة_الصالحة
قال العلامة ابن باديس رحمه الله تعالى:
《البيت هو المدرسة الأولى، والمصنع الأصلي لتكوين الرجال، وتديّنُ الأم هو أساس حفظ الدين والخلق》.

الآثار (4/201).
🎉ደስተኛ መሆን ትፈልጊለሸ?
        ~
⓵ከአላህጋ ያለሸን ግንኙነት ጥብቅ አድርጊዉ
⓶በሰዎች ደስታ ከልብሸ ተደሰች
⓷ራስሸን ሁነሸ ኑሪ

ያኔ እንደት ደስታ እንደምታገኝ ታይዋለሸ።

~
👍8
🔖ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦

◾️ጥያቄ⁉️
〰〰〰
👉ሴት ልጅ ከህፃን ፊቷ መሸፈን ያለባት መቼ ነው?

◾️መልስ‼️
〰〰〰〰
👉ልጁ እድሜው አስር አመት ከደረሰ ትሸፈን።
📖 |انتهى من "المغني" (7/ 100)

~
t.me/https_Asselfya
👍4