💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.83K subscribers
1.53K photos
542 videos
136 files
5.77K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉እስቲغፋር አብዙ!
~
ሸይኸ አብዱረዛቅ አል_በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

«በእስቲግፋር ውስጥ የጭንቅ መወገድ አለ። ሀሳብ ያነሳል። ነገራቶች ቀለል ያደርጋል። እስቲፋር አድራጊ በዱንያም ሆነ በአኼራ የሚያገኘው በረካና መልካም ነገር የሚቆጠርና የሚገደብ አይደለም።»

📖 شرح شمائل النبي
صلاة الفجر انقطاع الكهربا فاطر
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱذۡكُرُوا۟ نِعۡمَتَ ٱللَّهِ عَلَیۡكُمۡۚ هَلۡ مِنۡ خَـٰلِقٍ غَیۡرُ ٱللَّهِ یَرۡزُقُكُم مِّنَ ٱلسَّمَاۤءِ وَٱلۡأَرۡضِۚ لَاۤ إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَۖ فَأَنَّىٰ تُؤۡفَكُونَ }

~