💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.83K subscribers
1.52K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ተውሒድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው። ተውሒድ ማለት አላህን በብቸኝነት፣ ያለ ምንም ተጋሪ ማምለክ ነው። ተውሒድን ከነምታስፈርዳቸው ነገሮች ይዘው የሞቱ ሰዎች ጀነት መኖሪያቸው ናት። አላህ ሙስሊሞች ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ ብሎናል። አላህ ሙስሊሞች ሆነው ከሚሞቱት ያድርገን።
👍3
🌸" ጠንካራዋ ሴት "
"ሴት ማለት ደካማ መስላ የምታስደንቅ፣
"ልስልስ ብላ የተራራ ያህል ጥንካሬ ያላት፦....ተፈጥሮ ናት።"
👍15
ما هي السلفية
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት   )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
✅ የሸይጧን ትልቁ ስኬት የሰውን ልጅ ስሜቱን እያሳመረለት በሐቅ መንገድ ላይ እንዳለ አድርጎ እንዲያስብና እንዲታለል ማድረግ ነው...

አዳእ ወደዋእ


t.me/https_Asselfya
👍3
VID_20260929_140244_771
🔖ከሹፌር ጋር ሶስተኛ  አካል ሳይኖር
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈

ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ

👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
👍6
🍁አልሓምዱሊላህ...!

አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍5
💚 من ثمار الزوجة الصالحة

هذا الرجل كان أعمى فشجّعته زوجته وحفظ القرآن على يدها، وطلب العلم، حتى صار إماما وخطيبا لمدة 60 سنة تقريبا.

فاظفروا بذات الدين
تنالوا السعادة في الدارين.
👍4
«ከሰዎች አላህን ይበልጥ የሚፈሩት ይበልጥ የሚያውቁት ናቸው»


​ስለ አላህ (ሱ.ወ) ያለን እውቀት በጨመረ ቁጥር ልባችን ውስጥ ያለው ፍርሃት፣ ትህትና እና ታዛዥነት እያደገ ይሄዳል። አላህን ማወቅ ማለት ትዕዛዞቹን  ማክበር፣ ሕይወትን እርሱ በፈቀደው መልኩ ብቻ መምራት እና ተውሒድን (የአላህን አንድነት) በሙሉ ልብ መቀበል ነው።

t.me/SleSlkachin
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👈وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ ما قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናፍቆት ማለት ፦ልክ እደ በሐር ማእበል  ነው።
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!

وما الشوقُ إلا موجةٌ، كلّما هدأت عادت.


t.me/https_Asselfya
👍6
እህቶቻችንን ለማነው የምንተዋቸው?
~
"ባለ ዲኗን ምረጥ" የተባለው እንዲተገበር እንጂ ወሬ ለማሳመር አይደለም። ነፍስያህን እያስቀደምክ በሰንካላ ምክንያቶች ለመሸፋፈን አትሞከር። ባለ ዲኗ እህትህን ለመጥፎ ምርጫ እየገፋህ፣ አልባሌ ቦታ ላይ ስትወድቅ ጠብቀህ ጭንቅላትህን ብትነቀንቅ ምን ትርጉም አለው?!
ወንድሜ ነብያዊው ምክር ዋጋ ይሰጠው። "ባለ ዲኗን ምረጥ።" ትርጉሙና ዋጋው ብዙ ነውና። ይህንን ስታደርግ ለራስህም፣ ለልጆችህም፣ ለምታገባት እህትህም፣ ለማህበረሰብህም ትልቅ ውለታ እየዋልክ እንደሆነ እወቅ።

=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 20/2012)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍6
🔖ልብ የጌታህ መመልከቻ ቦታ ነዉ።
~
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

አላህ ወደ ሰዉነታችሁ ወይም ወደ ቅርፃችሁ አይመለከትም፣ ነገር ግን ወደ ልቦቻችሁን ስራዎቻችሁ ይመለከታል(ያያል)።

📚رواه مسلم2564


t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from ስለ ቀልባችን
🎁አድስ የኪታብ ደርስ!
-
💍 ወጣቱን ከፈተና ታድጎ ወደ ሐላል ጎጆ የሚያመላክት፣ ከትዳር ማሰብ ጀምሮ እስከ ስኬታማ የትዳር ሕይወት መመሪያ የሚሰጥ ድንቅና አጭር የኪታብ ትምህርት፦

📚የኪታቡ ስም -
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞

🎙አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
🗓የሚጀመረው፦ ጁሙዓ • መስከረም 29
⏰ሰዓት፦ ዘወትር ጁሙዓ እና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
➖የሚቀርበው፦ በ«ስለ ቀልባችን» የቴሌ ግራም ቻናል ቀጥታ ስርጭት(Live)-🫴
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1

⭕️ ላላገባችሁትም በትዳር ውስጥ ላላችሁም እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖አብዱል ረዛቅ አልበድር - ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፦

~ በእስልምና ሚዛን ውስጥ ሴት ልጅ ውድ ዕንቁ ነች  ውድ የሆነች ጌጥ ደግሞ ከማንኛውም ጉዳት እና መጥፎ ቆሻሻ ጥበቃን ትፈልጋለች።

📚موعظة النساء 11


t.me/https_Asselfya
👍6
🌸አንቺ በተሸፈንሽ እና በተሰተርሽ ቁጥር

🍁ያንቺ ፈላጊዮች ይበዛሉ በጣም ውድ ትሆኛለሽ

🍁...እህቴ መገኘት የሌለብሽ ቦታ ተገኝተሽ እራስሽን አታወርጂው
👍7
​ከድብቅ ወንጀል ለመውጣት
እነዚህን ሰባት ነጥቦች በጥብቅ ተከተላቸው፣ በዓይንህ ፊትም አድርጋቸው
፦

​● የአላህ (ሱ.ወ) ተቆጣጣሪነት ሁልጊዜ  ይሰማህ

● ነፍስህን ታገል፣ የሸይጣንን/የነፍስን ወስዋስም ተቀብለህ አታሰላስል

● በዱዓእ በመተናነስ  ወደ አላህ ተጠጋ

● ወንጀል እየሠራህ እና ኃጢአት ላይ እያለህ ሞት ቢመጣብህ አላህን በዚያ ሁኔታ እንዴት እንደምትገናኘው አስብ

● ምትወዳቸውና የምታከብራቸው ሰዎች ወንጀል ስትሠራ ቢያዩህ ከሀፍረት የተነሳ ምድር በዋጠችን ትላለህ ፤ አላህን ደግሞ ከምንም  በላይ ከሱ እፈር

● አላህ ለደግ ባሮቹ ያዘጋጃትን ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችውን ጀነት አስብ፣ የአላህንም ቅጣት አስተንትን ።

● ወንጀልን  ከሚያስታውሱህ እና ወደ እርሷ ከሚጠሩህ ነገሮች ሁሉ ራቅ (እንደ ስልክ፣ መጥፎ ጓደኛ ወይም ብቻህን የምትሆንባቸው ቦታዎች)

አላህ ሆይ በዚህ ፈተና ውስጥ ያሉ ባሮችህን ከዚህ ተግባር አውጥተህ በሚስጥር የሚቃረቡህ ወደ አንተ የሚዋደቁ አድርጋቸው ።

t.me/SleSlkachin
👍1
Audio
🔺🔺🎵 አዲስ ሙሐዶራ 🎵🔻🔻

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
📌 የዚክር ትሩፋቶች

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🎙 አቡ ሰህላ

🔶 قال شيخ الإسلام ابن تيمية: الذكر للقلب مثل الماء للسمك، فكيف يكون حال السمك إذا فقد الماء؟!

🔷 ኢብኑ ተይሚያ رحمه الله እንዲህ ይላሉ :ዚክር ለልብ አስፈላግነቱ ልክ ውሃ ለአሣ እንደሚያስፈልገው ነው፣ አሣ ውሃ ካጣ ምንድነው የሚጠረው?!

https://t.me/Abusehla1