ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት
የቴሌ ግራም አድራሻ
https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN
የዋትሳፕ አድራሻ
https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4
የቴሌ ግራም አድራሻ
https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN
የዋትሳፕ አድራሻ
https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4
👍1
•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
ከመጸጸትዎ በፊት እርምጃ ይውሰዱ!
ኢማም አሕመድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
"ይህች አለም የተግባር ቦታ ናት፣ አኼራ ደግሞ የጀዛእ ሀገር ናት፣ ስለዚህ እዚህ ያልሰራ ሰው እዚያ ይፀፀታል።"
📕 (አዙህ አልከቢር ሊል-በይሀቂ )
•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
ከመጸጸትዎ በፊት እርምጃ ይውሰዱ!
ኢማም አሕመድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
"ይህች አለም የተግባር ቦታ ናት፣ አኼራ ደግሞ የጀዛእ ሀገር ናት፣ ስለዚህ እዚህ ያልሰራ ሰው እዚያ ይፀፀታል።"
📕 (አዙህ አልከቢር ሊል-በይሀቂ )
•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Ibnu Munewor – Ke malefiyah. le marefiyah
🔖ያ አላህ ምንኛ ገሳጭ ሙሀደራ ነው።
~
አላህ ቀልባችን በኢማን ያረጋጋልን።
~
ሰው አላየኝም፣ ምስክርም የለም» በሚል ድፍረትና «ጉልበት አለኝ» በሚል ትዕቢት ስንት የተፈጸሙ ነገሮች አሉ! ነገር ግን የሰው ልጅ እጅ ላይ ጀነት የለም፣ እሳት የለም። የሰው ልጅ ቢጎዳህ ግፋ ቢል ስም ማጥፋት ነው፣ ግፋ ቢል ወቀሳ ነው፣ ግፋ ቢል የዱንያ ጉዳት ነው በቃ፣ አለቀ! እውነተኛ ጉዳት ያለው ነገ ነው፤ እውነተኛ ጥቅም ያለው ነገ ነው።"አላህ ቀልባችን በኢማን ያረጋጋልን።
👍2
ሱረቱ ሰጅዳህ
<unknown>
ሶደቀቱን ጃሪያ🎧...
ሱረቱ ሰጅዳህ በውስጧ ልብን ሚያርዱ አንቀጾችን ይዛለች አላህ ከአስተዋዮች ያድርገን በአንቀፆቹም ተገሳጭ ልብ ይስጠን
ሱረቱ ሰጅዳህ በውስጧ ልብን ሚያርዱ አንቀጾችን ይዛለች አላህ ከአስተዋዮች ያድርገን በአንቀፆቹም ተገሳጭ ልብ ይስጠን
👍1
🔖ከእናታችን ዓኢሻ አላህ መልካም ስራዋንይዉደድላትና፦ እንደተወራው፦ «ነቢዩ (ሶለልላሁ ዓለይሂ ወሰልለም) የዱሓን ሶላት ከሰገዱ በኋላ ፦
رُوي عن أم المؤمنين عائشة -رضي الله عنها- أن النبي -صلى الله عليه وسلم- صلى الضحى ثم قال:
رُوي عن أم المؤمنين عائشة -رضي الله عنها- أن النبي -صلى الله عليه وسلم- صلى الضحى ثم قال:
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي وَتُبْ عَلَيَّ، إنَّكَ أنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ» (مائة مرة).
👍3
🔖እህቴ ሆይ እውቀት ፈላጊ ሁኚ!
~
👈«وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا»
“ጌታዬ! እውቀትን ጨምርልኝ በል።”
t.me/https_Asselfya
~
እውቀት ለማ ግኘት የምትጓዢ ከሆነ በትዕግሥት ተማሪ በትህትና ጠይቂ የተማርሽውንም በተግባር አውይ ጌታሽንም እንዲህ ብለሽ ጠይቂው!!
👈«وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا»
“ጌታዬ! እውቀትን ጨምርልኝ በል።”
ሱረቱ ጧሃ 20
t.me/https_Asselfya
👍3
🔖ጥቆማ ለስደተኞች...!!
እህቶቸ! በስደት ላይ ብዙ አመት ሆኗችሁ ቤተሠቦቻችሁ አይናችሁን ልየዉ እያሉ ጧት ማታ እያለቀሱ፦ እናንተ ዛሬ ነገ እያላችሁ ለምትቆዩ ትሁንልኝ .....!
~ሀቂቃ ዱኒያ አትሞላም እህቶቸ ሂዳችሁ ቤተሠቦቻችሁን አስደስቱ በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ብታጧቸዉ ኋላ ፀፀቱ አይለቃችሁም ።የእናትና የአባት እርግማን ከባድ ነዉ ።ልጀ ወልደሸ ቅመሽዉ የሚለዉ ንግግ ከባድ ንግግር ነዉ።
~እናቴ ዛሬ ያጫወተችኝ ነገር ልቤን ተሠማኝ፦
ያክስቷ ልጅ ብዙ አመት በስደት ላይ ቆይታለች ፦እናቷ ጧት ማታ ልጀ ነይ እያለች ሳይገናኙ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ አኼራ ሄደች። መቸም ቢሆን መመለስ አይቀርምና ይችም ልጅ ወደ ሀገሯ ተመለሰች ፦ወለደች ፦ልጆቿ እንደሷ ተሠደዱ። አሁን ላይ ብቻዋን እባዶ ቤት እያለቀሰች አዕምሮ ጭንቀት ይዟት ስልኳን ዘግታ ጠፋችብን አለችኝ እናቴ ።በዚህ ሁኔታ ላይ ያለን ስንቶቻችነን??
~እናቴም ፦ልጀ እናቷ እያለቀሰችባት ነዉ ወደ አኼራ የሄደችዉ ብላ አለችኝ ።እና እህቶቸ! ምንም ብር በየወሩ ብንልክላቸዉ ምንም አይመስላቸዉም። በቻላችሁት አቅም አስደስቷቸዉ ።ችግራችሁን አወያዪቸዉ።

👍5
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:-
" لا تغتر يا أخي بنفسك وتقول أنا عرفت التوحيد ولكن قل أسأل الله أن يزيدني علما "
~ወንድሜ ሆይ!
t.me/SleSlkachin
" لا تغتر يا أخي بنفسك وتقول أنا عرفت التوحيد ولكن قل أسأل الله أن يزيدني علما "
🎙️ [ أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣-٧-١٤٣٧هـ ]
~ወንድሜ ሆይ!
በራስህ አትሸወድ፤ 'እኔ ተውሒድን አውቄዋለሁ' አትበል። ይልቁንም 'አላህ እውቀትን እንዲጨምርልኝ እጠይቀዋለሁ በል።t.me/SleSlkachin
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman) – ماهي السلفية 14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هي السلفية
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
✅ የሸይጧን ትልቁ ስኬት የሰውን ልጅ ስሜቱን እያሳመረለት በሐቅ መንገድ ላይ እንዳለ አድርጎ እንዲያስብና እንዲታለል ማድረግ ነው...
t.me/https_Asselfya
አዳእ ወደዋእ
t.me/https_Asselfya
👍3
VID_20260929_140244_771
🔖ከሹፌር ጋር ሶስተኛ አካል ሳይኖር
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
👍6
🍁አልሓምዱሊላህ...!
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍5
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
«ከሰዎች አላህን ይበልጥ የሚፈሩት ይበልጥ የሚያውቁት ናቸው»
ስለ አላህ (ሱ.ወ) ያለን እውቀት በጨመረ ቁጥር ልባችን ውስጥ ያለው ፍርሃት፣ ትህትና እና ታዛዥነት እያደገ ይሄዳል። አላህን ማወቅ ማለት ትዕዛዞቹን ማክበር፣ ሕይወትን እርሱ በፈቀደው መልኩ ብቻ መምራት እና ተውሒድን (የአላህን አንድነት) በሙሉ ልብ መቀበል ነው።
t.me/SleSlkachin
ثلاث منجيات وثلاث مهلكات كلمة للشيخ رشاد الحبيشي في 10-4-1448
كلمة للشيخ رشاد الورد الحبيشي وفقه الله تعالى
👈ثلاث منجيات وثلاث مهلكات
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👈وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ ما قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናፍቆት ማለት ፦ልክ እደ በሐር ማእበል ነው።
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
t.me/https_Asselfya
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
وما الشوقُ إلا موجةٌ، كلّما هدأت عادت.
t.me/https_Asselfya
👍6