المرأة التي تسمع القرآن وهي تعمل في البيت يحصل لها أجران، أجر العمل في البيت وأجر سماع القرآن.
- الشيخ صالح الفوزان.
- الشيخ صالح الفوزان.
የሒጃብ አላማው፦ ወንዶችን መሳብ ወይ ደግሞ ቆንጆ ሁኖ መታየት ሳይሆን : ወንዶች እንዳይሳቡ ፣ እንዳይሳሳቱ ራስሽን ወንዶችን ከመፈተን መጠበቅ ነው።
👍11
✍ قَـالَ الشيخ عبدالسلام الشويعر
- حَفِظَــہُ اللّهُ تَعَالَــﮯ - :
☜ « وَقد قالَ النّبيُّ ﷺ لِفَاطِمة :
❪ يَا فاطِمة، خَيرٌ لِلمَرأةِ أنْ لَا يَراهَا الرِّجَال ❫
وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَمُلت حِشمَتُها كُلّما تَمَّ دينُها، وجَمالُ المَرأةِ في حَيائِها، وَحَياؤُها بِعَدَم خُلطَتِها بِمَن يَنزعُ الحَياءَ مِنهَا. وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَانت أتَمَّ حِشمَةً، وأكْمَلَ سِترًا، فإنّ ذلِك مِن كَمالِ صَلاحِها وتَقوَاهَا » .

📙 |[ أسئلة أجاب عليها الشيخ ]| .
👍2
Forwarded from jelalu husseyn (abu zikra)
ለፍተቱል ከቢድ ኢላ ነሲኸቲል ወለድ.pdf
2.1 MB
👆👆
በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
🌸اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
~«አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ
በመገዛትም ላይ አግዘኝ ።
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና፦
«ይህ አጭር እና ጥቂት ቃላት ቢሆንም ትልቅ ዱዓ ነው። አላህን በማስታወስ ላይ
የተቸረ፣ በማመስገንም ላይ እና ኢባዳን በማሳመር ላይ የተሰጠው ሰው፣
በእርግጥም ጉዳዮቹ ሙሉ ናቸው ደስታውም ሙሉይሆናል።»ይላሉ!
~
t.me/https_Asselfya

Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
☀️ የአያሙል ቢድ (የነጫጭ ቀናት) ጾም ማስታወሻ!
የአላህ መልክተኛ ﷺ በየወሩ 13፣ 14 እና 15ኛ ቀናትን እንድንጾም ይመክሩን ነበር። የዚህ ወር የአያሙል ቢድ ጾም ነገ ይጀመራል፤ የቻለ ይፁም፣ ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን!
⇛ አያሙል ቢድ — ሐሙስ (13)
⇛ አያሙል ቢድ — ጁምዓ (14)
⇛ አያሙል ቢድ — ቅዳሜ (15)
🔸 قال ﷺ: «إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.»
t.me/SleSlkachin

Forwarded from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
القدوة في حياة المؤمنات
محاضرة الشيخ بلال الصوملي
القدوة في حياة المؤمنات
#محاضرة للنساء
للشيخ الفاضل/
بلال بن محمد الصوملي
الثلاثاء ١١ ربيع الآخر ١٤٤٨ه
┈┉┅━•❁•━┅┉┈
◢قناة الخطب المنبرية المفرغة
➢https://whatsapp.com/channel/0029VaDZdDT2ER6qLf6GyP0s
#محاضرة للنساء
للشيخ الفاضل/
بلال بن محمد الصوملي
الثلاثاء ١١ ربيع الآخر ١٤٤٨ه
┈┉┅━•❁•━┅┉┈
◢قناة الخطب المنبرية المفرغة
➢https://whatsapp.com/channel/0029VaDZdDT2ER6qLf6GyP0s
🔖 ስኬታማ ሰዎች !
~
- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
t.me/https_Asselfya
~
- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
t.me/https_Asselfya
👍4
የመስጂድ ውስጥ ልመና
~
ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
ﺃﺻﻞ اﻟﺴﺆاﻝ ﻣﺤﺮﻡ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﺧﺎﺭﺝ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﺇﻻ ﻟﻀﺮﻭﺭﺓ ، ﻓﺈﻥ ﻛﺎﻧﺖ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﻭﺳﺄﻝ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﺫ ﺃﺣﺪاً ﻛﺘﺨﻄﻴﻪ ﺭﻗﺎﺏ اﻟﻨﺎﺱ ، ﻭﻟﻢ ﻳﻜﺬﺏ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺮﻭﻳﻪ ﻭﻳﺬﻛﺮ ﻣﻦ ﺣﺎﻟﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﺠﻬﺮ ﺟﻬﺮاً ﻳﻀﺮ اﻟﻨﺎﺱ ﻣﺜﻞ ﺃﻥ ﻳﺴﺄﻝ ﻭاﻟﺨﻄﻴﺐ ﻳﺨﻄﺐ ، ﺃﻭ ﻭﻫﻢ ﻳﺴﻤﻌﻮﻥ ﻋﻠﻤﺎً ﻳﺸﻐﻠﻬﻢ ﺑﻪ ﻭﻧﺤﻮ ﺫﻟﻚ ﺟﺎﺯ
"ልመና በመሰረቱ በመስጂድም ውስጥ ይሁን ከመስጂድ ውጭ ለአስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አይፈቀድም። አስገዳጅ ሁኔታ ኖሮ መስጂድ ውስጥ ቢለምን
- ማንንም ካላስቸገረ - የሰዎችን ጫንቃዎች መረማመድን ይመስል፣
- በሚያወራው ላይ ካልዋሸ ፣ ማለትም ያለበትን ሁኔታ ብቻ ከጠቀሰ፣
- ሰዎችን በሚጎዳ ጩኸት ካልጮኸ - ለምሳሌ ኸጢቡ ኹጥባ ላይ እያለ መለመንን ይመስል፣ ወይም ዒልም እያደመጡ ካልረበሻቸው ፣ ወዘተ
(መለመን) ይቻላል።"
[ጊዛኡል አልባብ፣ አሰፋሪኒይ፡ 2/267]
በድጋሚ የተለጠፈ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
🔖በንያሽ ትመነጃለሽ!
~
አንዲት ሴት ለኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ብላ ጠየቀች፦
☑️ጥያቄ⁉️
👉ሌሊት ተነስቼ የሌሊት ሶላት መስገድ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እስከማታ የቤት ኺድማ ላይ እሆናለሁ። በዚህም የተነሳ በጣም ስለሚደክመኝ ተነስቼ መስገድ አልችልም። ታዳ በንያ አጅር አገኛለሁ?
☑️ መልስ!!
👉አዎ በንያሽ ትመነጃለሽ።

አንድ ሰው ከተው ነገር በበለጠ መልካም ስራ ላይ ቢዜ ከሆነ "በተወው ነገር ላይ" በንያው መሰረት ይመነዳል። ይህች ሴት በህይወቷ ላይ ግዴታ ከተደረጉባት ነገሮች ውስጥ በሆነው ነገር ላይ ቆማለች። ይኸውም ባሏን መኻደም ነው። ባሏን መኻደም ደግሞ ሌሊት ተነስቶ ከመስገድ የበለጠ ነው። ባልፈፅመውና ችላ ብለው ወንጀል ላይ እወድቃለሁ ብላ የምትፈራውን ይህንን ግዴታ "ባሏ መኻደሟ" ባይኖር ኖሮ ሌሊት ተነስታ እንደምትሰግድ ንያዋን አላህ ባወቀ ጊዜ ሙሉ አጅር ይፅፍላታል ተብሎ ተስፋ ይደረጋል። 📙فتاوى نور على الدرب الشريط (٢٨٤)
~
t.me/https_Asselfya
👍7
የማለዳ መልእክት 💬
قال شيخ الإسلام ابن تيمية :
المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها
قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.
📚 #مجموع_الفتاوى [٣٦٠/٢٣]
ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡
«ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።»
📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]
"ومن ثمرة الصلاة على النبي ﷺ، أنها سبب لتثبيت القدم على الصراط والجواز عليه".
📔 جلاء الأفهام، لابن القيّم -453-
🔖قال الشيخ ابن باز رحمه الله:
«حِجَابُ المَرْأَةِ وَتَغْطِيَةُ وَجْهِهَا هُوَ طَهَارَةٌ لِقَلْبِهَا وَقَلْبِ الرِّجَالِ، وَحِمَايَةٌ لَهَا مِنَ الفِتْنَةِ»
~ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ብለዋል፦
“የሴት ልጅ ሂጃብና ፊቷን መሸፈኗ ለሷም ሆነ ለወንዶች ልብ ንጽህና ነው፤ ከፈተናም ለእሷ ጥበቃ ነው።”

📚 [مجموع الفتاوى]
t.me/https_Asselfya
Forwarded from احرص على ماينفعك
معجزات الاستغفار في الرزق ومغفرة الذنوب الشيخ محمد المختار الشنقيطي
من افضل المقاطع التي تتكلم عن التوبة والاستغفار!
سبحان الله
مَن وفتح على الشيخ الشنقيطي
سبحان الله
مَن وفتح على الشيخ الشنقيطي
👍1
🔖ለምላስ ቀላል የሆኑ፣ አላህ ዘንድ በጣም የተወደዱ፣ ሚዛን ላይ ከባድ የሆኑ ዚክሮች!
🌸كَلِمَتانِ خَفِيفَتانِ علَى اللِّسانِ، ثَقِيلَتانِ في المِيزانِ، حَبِيبَتانِ إلى الرَّحْمَنِ:
👈سُبْحانَ اللَّهِ العَظِيمِ،
👈سُبْحانَ اللَّهِ وبِحَمْدِهِ.
~
🌸كَلِمَتانِ خَفِيفَتانِ علَى اللِّسانِ، ثَقِيلَتانِ في المِيزانِ، حَبِيبَتانِ إلى الرَّحْمَنِ:
👈سُبْحانَ اللَّهِ العَظِيمِ،
👈سُبْحانَ اللَّهِ وبِحَمْدِهِ.
~
👍5