Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁⓵】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁⓵】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
"ከሀራም ግንኙነቶች መራቅ የንቃት፣ የብስለት፣ ለአላህ ትዕዛዝ የመታዘዝ እንዲሁም የነቢዩን ﷺ ፈለግ የመከተል ውጤት እንጂ—አንዳንዶች እንደሚያስቡት—የኋላ ቀርነት ወይም የዘመናዊነት እጥረት አይደለም..
Forwarded from ስለ ቀልባችን
➔ ዛሬ ላይ እጅግ በርካታ ሴቶች እንደ ቀላል ነገር የሚመለከቱት፣ ነገር ግን በአላህና በመልእክተኛው ዘንድ እጅግ የከበደና አስከፊ ከሆኑ ወንጀሎች ተርታ የተመደበ አንድ አጥፊ ድርጊት አለ፤ እርሱም አንዲት ሴት ሽቶ ተቀብታ አጅነቢይ (ባዕድ) ወንዶች ባሉበት መውጣቷ ነው።
ይህንን አስመልክቶ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ይላሉ፦
❝ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ፤ ሽታዋን ያሸቱ ዘንድ በሰዎች (በአጅነቢይ ወንዶች) አጠገብ ካለፈች፤ እርሷ ዝሙተኛ ናት!❞ [አቡ ዳዉድ፣ ቲርሚዚይ እና ነሳኢይ]
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶ ተቀብታ የወጣችን ሴት «ዝሙተኛ ናት» በማለት የጠሯት ዝም ብለው አይደለም። ሽቶ የአንድን ወንድ የስሜት ህዋሳት የሚቀሰቅስ፣ ልቡን የሚያሸፍት እና አይኑን ወደ እርሷ እንዲያነጣጥር የሚያደርግ ገዳይ መርዝ ነው። እርሷ በወጣችበት መንገድ ሁሉ የወንዶችን ስሜት በማነሳሳት የዓይን ዝሙት፣ የልብ ዝሙትና የሀሳብ ዝሙት እንዲፈጽሙ በር ከፋች ትሆናለች፤ በዚህም ሳቢያ በፈጸሙት ወንጀል ሁሉ ሙሉ ተካፋይ ትሆናለች።አደጋው በዚህ ብቻ አያበቃም! ይልቁንም ወደ አላህ ቤት መስጂድ ለመስገድ ስትሄድ እንኳ ሽቶ ከተቀባች ሶላቷ ተቀባይነት እንደሌለው በሌላ ሐድስ ተነግሯል።
ልብ በይ! ወደ አላህ ቤት፣ ለዒባዳ እና ለሶላት ለመሄድ ሽቶ መቀባት እንዲህ የሚያስጠይቅና ሶላትን ውድቅ የሚያደርግ ከሆነ፤ ለገበያ፣ ለትምህርት ቤት፣ ለቢሮ፣ ለመንገድ እና ለሰርግ ድግሶች ሽቶ ተቀብቶ በአጅነቢይ ወንዶች ፊት መዘዋወር ቅጣቱ ምን ያህል የከፋ ይሆን?!
t.me/Sle_qelbachn1

👍1👎1
🔖አንድ ሴት ሰለፍይ ወይም ሷሊህ ደግ ናት ማለት ወንጀል የማትሰራ የማትሳሳት ጥቡቅ ናት ማለት አይደለም። ነገር ግን፦
~ሲያስታውሷት ትነቃለች
~ሲመክሯት ትቀበላለች
~ከስህተቷ ትመለሳለች
~ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።
~
t.me/https_Asselfya
~ሲያስታውሷት ትነቃለች
~ሲመክሯት ትቀበላለች
~ከስህተቷ ትመለሳለች
~ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።
~
t.me/https_Asselfya
👍13
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
👍16
🔖ኢማም አል-ነወዊ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
~
t.me/https_Asselfya
ከቀን ውስጥ አላህን ለማውሳት በጣም ጥሩው ወቅት ከፈጅር ሶላት በኋላ መሆኑን እወቁ!!! ይህም በረካ ያለው በጣም ትርፋማ ወቅት ነው።፥
📚صيد الخاطر (٤٩١)
~
t.me/https_Asselfya
👍6
አሏህን መፍራት ነው ...
መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው
ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው
አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው
ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው
አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍8
Audio
👍2
المرأة التي تسمع القرآن وهي تعمل في البيت يحصل لها أجران، أجر العمل في البيت وأجر سماع القرآن.
- الشيخ صالح الفوزان.
- الشيخ صالح الفوزان.
የሒጃብ አላማው፦ ወንዶችን መሳብ ወይ ደግሞ ቆንጆ ሁኖ መታየት ሳይሆን : ወንዶች እንዳይሳቡ ፣ እንዳይሳሳቱ ራስሽን ወንዶችን ከመፈተን መጠበቅ ነው።
👍11
✍ قَـالَ الشيخ عبدالسلام الشويعر
- حَفِظَــہُ اللّهُ تَعَالَــﮯ - :
☜ « وَقد قالَ النّبيُّ ﷺ لِفَاطِمة :
❪ يَا فاطِمة، خَيرٌ لِلمَرأةِ أنْ لَا يَراهَا الرِّجَال ❫
وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَمُلت حِشمَتُها كُلّما تَمَّ دينُها، وجَمالُ المَرأةِ في حَيائِها، وَحَياؤُها بِعَدَم خُلطَتِها بِمَن يَنزعُ الحَياءَ مِنهَا. وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَانت أتَمَّ حِشمَةً، وأكْمَلَ سِترًا، فإنّ ذلِك مِن كَمالِ صَلاحِها وتَقوَاهَا » .

📙 |[ أسئلة أجاب عليها الشيخ ]| .
👍2
Forwarded from jelalu husseyn (abu zikra)
ለፍተቱል ከቢድ ኢላ ነሲኸቲል ወለድ.pdf
2.1 MB
👆👆
በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
🌸اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
~«አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ
በመገዛትም ላይ አግዘኝ ።
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና፦
«ይህ አጭር እና ጥቂት ቃላት ቢሆንም ትልቅ ዱዓ ነው። አላህን በማስታወስ ላይ
የተቸረ፣ በማመስገንም ላይ እና ኢባዳን በማሳመር ላይ የተሰጠው ሰው፣
በእርግጥም ጉዳዮቹ ሙሉ ናቸው ደስታውም ሙሉይሆናል።»ይላሉ!
~
t.me/https_Asselfya
~«አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ
በመገዛትም ላይ አግዘኝ ።
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና፦
«ይህ አጭር እና ጥቂት ቃላት ቢሆንም ትልቅ ዱዓ ነው። አላህን በማስታወስ ላይ
የተቸረ፣ በማመስገንም ላይ እና ኢባዳን በማሳመር ላይ የተሰጠው ሰው፣
በእርግጥም ጉዳዮቹ ሙሉ ናቸው ደስታውም ሙሉይሆናል።»ይላሉ!
~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
☀️ የአያሙል ቢድ (የነጫጭ ቀናት) ጾም ማስታወሻ!
የአላህ መልክተኛ ﷺ በየወሩ 13፣ 14 እና 15ኛ ቀናትን እንድንጾም ይመክሩን ነበር። የዚህ ወር የአያሙል ቢድ ጾም ነገ ይጀመራል፤ የቻለ ይፁም፣ ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን!
⇛ አያሙል ቢድ — ሐሙስ (13)
⇛ አያሙል ቢድ — ጁምዓ (14)
⇛ አያሙል ቢድ — ቅዳሜ (15)
🔸 قال ﷺ: «إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.»
t.me/SleSlkachin