💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
متى تكون الزوجة قرة عين لزوجها ؟

تكون الزوجة قرة عين لزوجها والزوج قرة عين لزوجته إذا قاما بما يجب عليهما في دين الله

[اللقاء الشهري للشيخ العثيمين (40)]
👍5
🔖ብዙዎቻችን ደስታን የምንፈልገዉ "ነገ" በሚባል ተስፋ ዉስጥ ነዉ።ልጆቼ ሲያድጉ ደስተኛ እሆናለሁ፦ትዳር ስይዝ ሰላም አገኛለሁ፦ይህ ኢኮኖሚ ችግር ሲቀረፍ ሰላም አገኛለሁ"እያልን "ደስታችንን ለወደፊት ቀጠሮ እንሰጠዋለን።ነገር ግን እዉነታዉ ይህ አይደለም።እዉነተኛዉ ጥበብ ያለዉ ባለሽበት ሁኔታ ዉስጥ፦ባሉሸ ፈተናዎችና ፀጋዎች መካከል ሆነሸ ደስተኛ መሆንን መማር ላይ ነዉ!!

t.me/https_Asselfya
👍10
አሳሳቢ የክረምት መልእክቶች
~
1. ልጆች የተሻለ ሰፊ ጊዜ የሚያገኙበት ጊዜ እንደመሆኑ ቁርኣን እንዲቀሩ፣ ኪታቦችን እንዲማሩ መስራት ይገባል።

2. በቅጡ የሚለበስ የሌላቸው ወገኖችን በዚህ በብርድ ወቅት ካለን ብናካፍል ትልቅ ሶደቃ ነው።

3. በየጎዳናውና ጉሊቱ ትናንሽ ነገሮችን ለመሸጥ ኩርምት ብለው የተቀመጡ እናቶችን የያዙትን በመግዛት፣ ከተቻለ ከዚያም አለፍ ብሎ ማገዝ ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት ሶደቃ ነው።

4. ለቀጣይ የትምህርት ዓመት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን በማሰብ ያለፉ ተማሪዎችን የደምብ ልብሶች (ዩኒፎርም) መሰብሰብ እና አስተባብሮ ደብተር በመግዛት ላይ በየአካባቢው ብንረባረብ ትልቅ ስራ ነው። አገሩን የሚወድ አገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ይሰራል።

5. ብዙ የሀገራችን አካባቢዎች በዚህ ክረምት ዝናብ በመጥፋቱ ህዝብ ጭንቅ ላይ ነው። አጥብቀን ዱዓእ እናድርግ።

6. ዝናብ ባለበት አካባቢ ያላችሁ ኢማሞችና ኸጢቦች በሶላታችሁም፣ በኹጥባችሁም ታዳሚውን እያሰባችሁ፣ ወቅቱን እያገናዘባችሁ ፈጽሙ። በናንተ ያፈፃፀም ችግር ሰው ዝናብ እንዳይመታው ተጠንቀቁ። ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች እና መሰል ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ስጡ። ኹጥባ ማለት ማህበረሰብን መቀየሪያ ሁነኛ መድረክ ነውና እየተጠቀማችሁበት መሆናችሁን ገምግሙ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
قال القرظي: "[التوبة النصوح] تجمعها

أربعة أشياء:
١-الاستغفار باللسان،
٢-والإقلاع بالأبدان،
٣-وإظهار ترك العود بالجنان،
٤-ومهاجرة سيئ الخلان".
[
الكشف والبيان عن تفسير القرآن للثعلبي ٩/ ٣٥٠].


t.me/https_Asselfya
~የሴት ልጅ ትልቁ ስራዋ ቤት ውስጥ ሆና ትውልድ መቅረፅ ነው ..

~
👍14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👈الزواج سكن وسعادة

🎙الشيخ عبد الرحمن السمحي
حفظه الله
👍2
ቁርአንን ማኩረፍ አሊያም ችላ ማለት ማንበቡን መተው ብቻ አይደለም
ቁርአንን ማስተንተን መተው፣በሱ መመራት መተው እና ቁርአንን ለበሽታዎች መድሃኒት አድርጎ አለመያዝም ቁርአንን ከማኩረፍ እና ችላ ከማለት ውስጥ ይካተታል
።
👍4
Forwarded from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
ለሚስቱ የማይጎረብጥ ለሷ ሰላምና ደስታ ለሚጥር ባል ሁሉ አሏህ ጀነትን ይመንዳው ያረብ 🤲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15
ውቢቷ ሴት!
""""""""""
«አንዲት ሴት ለሰውነትሽ ምን ዓይነት ውበት ነው የሚትጠቀሚው ተብላ ስትጠየቅ ጊዜ እንዲህ ብላ መለሰች ፦

① ለምላሴ ሐቅን መናገርን
② ለዓይኔ ከሀራም መሸፈንን
③ ለድምፄ አላህን መዘከርን
④ ለእጄ ሰደቃና በጎ ማድረግን
⑤ ለቁመናዬ ሐቅ ላይ መፅናትን
⑥ ለልቤ የአላህን ፍቅር
⑦ ለዓቅሌ ጥበብን
⑧ ለነፍሴ አላህን መታዘዝን
⑨ ለስሜቴ ኢማንን ።

ከዚህ በላይ ውበት አይታቹሃል
እንዴ ?!! ©
👍11
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው።

↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
🔖ባስተወሱን ሰአት ዱዓ የሚያደርጉልን መልካም ጓደኞች ይኖሩን ይሆን!? እኛስ እንደነሱ እንሆን!? አሏህ ያርገንም ያድርግልንም።
ومِ
ن ثمرَاتٍ صُحبَة الصالِحينَ
أَنهُم يَدعونَ لك حِينَ يذكَرونَكَ

قال أحد السَّلف -رحمهُم اللّٰه-
«فادعٌ لي إن ذكرتَني،وأدعو لك إن ذكرتُك،
فَنكون
كأنَا التقَينَا وإن لَم نَلتَق».

• سير أعلام النبلاء (٣٩٢ / ١٥)

t.me/https_Asselfya
👍5
• የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©
👍15
አኼራን እናስቀድም
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
አኺራን እናስቀድም ....

ዱንያን በአኺራ ላይ ማስቀደም የከሃዲያን መለያ ነው !

t.me/MerkezulimamiAhmed
فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)

(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ
የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)።

👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።