💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
02"የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አሳሳቢነት"
"በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን"
02-
የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት


ክፍል - 02 (ሁለት)

🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወነድሙች እና አህቱች በዝህ ቻናል

የሚሰጡ ደርሱች ሰኣታቸዉ

ከጣቱ 3:00 እስከ 3:20

كتاب لا إله إلا الله معناها شروطها نواقضها فضا ئلها
لضلة الشيخ محمد سعيد رسلان (حفظه الله)


ከ 320 _340 بلوغ المرام


ከ 340 _4:00 ደረስ
رياض الصاليحين ከ 4:00 450 صحيح البخاري
450_ 540 صحيح مسليم
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
🌸👉ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ
    አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦

⓵. እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
👈﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

➁. አሏህ ሆይ! ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
👈﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ


➂. ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
👈{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

➃.ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
👈{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

👉ይህን ምክሬን ከሰማሀኝ በዃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤

~
t.me/https_Asselfya
👍14
ወልይ_ብሎ_ማለት_አላህን_የሚፈራ_ነው_01
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
በግልፅ ነገሮችህ የአሏህ ወልይ መስለህ በድብቅ ስራዎችህ የአሏህ ጠላት አትሁን !

የመልካሞችን ልብስ ለብሰህ ከአሏህ መንገድ ከራቁት ፣ በድብቅ ወንጀልን ከሚያተራምሱት አትሁን !

ከደርስ የተቆረጠ ምክር

መሐመድሲራጅ ሙ. ኑር

https://t.me/MerkezulimamiAhmed
➡️የሱና ሶላቶችን አብዙ !

📌‏قال الإمام ابن باز
ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
👈اﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺻﻼﺓ اﻟﻨﺎﻓﻠﺔ فيه ﺧﻴﺮ ﻛﺜﻴﺮ ﻳُﺠﺒِﺮُ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻘﺺ ﺻﻼﺓ اﻟﻔﺮﺽ ﻣﻊ اﻷﺟﻮﺭ اﻟﻌﻈﻴﻤﺔ.
👉 ከፈርዱ ውጪ የሆኑትን የሱና ሶላቶችን ማብዛት፦
~ብዙ ኸይር ይገኝባቸዋል
~ለፈርድ ሶላት የጎደለውን ማሟያነት ያገለግላሉ
~እጅግ ብዙ እጥፍ ድርብ ምንዳንም ያስመነዳሉ
📚 مجموع فتاواه ٣٢٦/١٠
~
t.me/https_Asselfya
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
14 الإيمان باليوم الآخر والوصية بالاستعداد له - من فوائد حائية ابن أبي داود
ብዙ ሴቶች በገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ቤት ውስጥ ናቸው

ብዙ ወንዶች በውበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ናቸው፡ ©

አላህ ያግራላቸው
👍14
ጌታችን ሆይ !
በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከንም ቦታ አትጣን።
አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን።

አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله ©
👍1
~ወደ አሏህ ስትቀርብ እና መልካም ነገሮች
ላይ ትኩረት ስታረጉ  አሏህ የመጥፎ ነገር
በሮችን ይዘጋላችዃል 
።
👍1
🌸مَّثَلُ ٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى وُعِدَ ٱلْمُتَّقُونَ ۖ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ ۖ أُكُلُهَا دَآئِمٌۭ وَظِلُّهَا ۚ تِلْكَ عُقْبَى ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوا۟ ۖ وَّعُقْبَى ٱلْكَٰفِرِينَ ٱلنَّارُ

~"አላህን ለሚፈሩ ባሮች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ ፣ከስርዋ ወንዞች ይፈሳሉ።ምግቧ ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው።ጥላዋም የማይቋረጥ፣ ይህቺ የእነዚያ የተጠነቀቁ ሰዎች መጨረሻ ናት።የካሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት።"
{ሱረቱ አር‘ራዕድ}

አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።

t.me/https_Asselfya
03 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል ሁለት (➂ )

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
ሁሉም ኒዕማ ተወጋጅ ነው 🌺

👉 የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🫀

ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው

👉 የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት ስቃይ መከራ ሲቀር💦

📗 المجالسة وجواهر العلم ١٥٩١
👍2
ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-

“በፍርዱ ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ ሰዎችም የሠሩትን ምንዳ ባዩ ጊዜ ከዚክር (አላህን ከማውሳት) የበለጠ ምንዳ ያለው ሥራ አያገኙም።

በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመጸጸት እንዲህ ይላሉ፦

‹ከዚክር በላይኮ በእርግጥ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም›።

(አል-ወቢል አል-ሰይብ 1/78)

▣ በቀን ውስጥ ለዚክር የሚሆን የተመደበ ጊዜ ይኑረን፣ ዚክር የአኼራን ብቻ ሳይሆን የዱንያን ህይወት ሁሉ የሚያገራ የአላህ ስጦታ ነው።
قال الشيخ *ابن عثيمين* رحمه الله :

" *إن النعم إذا لم تشكر زالت وأكبر نعمة أنعم الله بها على عباده هي نعمة الدين فإذا لم تشكر فإنها تزول كغيرها من النعم".*

📝[تفسير سورة النور (٣٦٦)].
☀️ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ((ሀፊዘሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦

      ሴት ልጅ ትልቅ የሆነ ግዴታ አለባት ወደ አሏህ  ዳእዋ በማድረግ ስለዚህ... በእውቀት የታጠቀች ልትሆን ይገባታል!

ምንጭ
📚{{المحاضرات ٥٥٨/٥ }}
👍5
🔖ከጋብቻ በፊት ወላጆች ለሴት ልጆቻቸዉ የሚሰጡት ምክር...!

ጋብቻ ከመፈፀሙ በፊት ወላጆች ለልጆቻቸዉ ምክር መስጠታቸዉ ይወደዳል።(እንዳደርጉትም ይመከራል)አነስ (ረ.ዐ)እንደተናገሩት የነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባለደረቦች ሴት ልጃቸዉን ለባል ሲሰጡ ባሏን እንድትንከባከበዉ ምክር ይለግሷት ነበር ብለዋል።

~አብደላህ ኢብን ጃዕፈር ኢብን አቡ ጣሊብ (ረ.ዐ)#ለምሳሌ ለሴት ልጁ የሚከተለዉን አራት ነገሮች እንዲትተገብር መክሯታል።
➀.ቅናትን አደራሽን ለፍች ምክንያት ነዉና።
➁.ወቀሳን አታብዠ ለጥላቻ(ለቂም)ምክንያት ነዉና።
➂.ኩልን ተጠቀሚ እርሱ ከማጊያጋጫዎች ሁሉ በላጭ ነዉና
➃.ዉሃ ከሽቶ ሁሉ በላጭ ነዉ ።

=
t.me/https_Asselfya
👍9