💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🎧👆 خطبة الجمعة من دار الحديث بدماج حرسها الله تعالى ورحم مؤسسها.

     🎙️لشــيـخنا أبي عبدالله:
     عادل بن معوض الوادعي
          حفظه الله ورعاه

⬅️ بعنوان :
🔹أعمال تستمر أجورها بعد موت أصحابها 🔹

⏰ مدة الخطبة ٢٧:٢١

🗓️  بتاريخ ١٤ جمادى الآخرة ١٤٤٧هـ
🌸وَٱللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّنۢ بُطُونِ أُمَّهَٰتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْـًۭٔا وَجَعَلَ لَكُمُ ٱلسَّمْعَ وَٱلْأَبْصَٰرَ وَٱلْأَفْـِٔدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡

📚
ሱረቱል አል _ነህል78
➠ጭንቀትህ.... በዓሣነባሪ ሆድ ውስጥ ከነበሩት ከዩኑስ (ዐ.ሰ) ጭንቀት አይገዝፍም፤
➠ህመምህ... ለዓመታት በሽታን ከታገሱት የአዩብ (ዐ.ሰ) ስቃይ አይበልጥም።
➠ሀዘንህ..... ከሐዘን ብዛት ዓይኖቹ ከበሩት የያዕቁብ (ዐ.ሰ) ሐዘን አይበልጥም፤
➠ስጋትህም... ልጇን ወደ ወንዝ በጣለችበት ወቅት በሙሳ እናት ልብ ላይ ከነበረው ስጋት አይበልጥም…

ይህ ሁሉ ሆኖ ግን የአላህ እፎይታ (ፈርጅ) መጣላቸው! ✨

🌱 በዚህች ምድራዊ ህይወት ውስጥ የአላህ ሱና(ሕግ) ይሄው ነው፡- ከፈተናዎችና ከመከራዎች በኋላ ሁል ጊዜ መፅናናት፣ እፎይታ እና መገራት ይከተላል። ©
👍6
🌸أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ

~"ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ወንጀል በውስጥህ ተደብቆ አይቀርም፤ የሰራኸው ወንጀል ፊትህ ላይ ይመሰክርብሃል! የአላህን ትዕዛዝ መጣስና በፈጸምከው ወንጀል መዘፈቅ ገና በወጣትነትህ የፊትን ኑር ይገፍፈዋል።

ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል። ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!»

ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሺንቂጢ
➠ t.me/Sle_qelbachn1
Audio
﴿وَاللَّهُ يَدعو إِلى دارِ السَّلامِ وَيَهدي مَن يَشاءُ إِلى صِراطٍ مُستَقيمٍ﴾
02 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል ሁለት (➁)

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
~ባለዉ የተብቃቃ በተሰጠዉ ፀጋ
አመስጋኝ
የሆነ በመሸ በነጋ
በደሳሳ ጓጆ በፈራረሰ ቤቱ
በፍቅር ይኖራል ከነባለቤቱ

~
👍12
*ثلاثة أشياء تهدئ الأعصاب:* 

1- الزواج

2- الزوجة الصالحة

3- الزوج الصالح


ومن قال لك: *النعناع والليمون والزنجبيل*
قل له: أشربهم أنت✅



ነርቭን የሚያረጋጉ (ጭንቀትን የሚቀንሱ) ሶስት ነገሮች፦
1. ​ጥሩ ትዳር
​2. መልካም ሚስት
​3. መልካም ባል

​እናም ማንም መጥቶ " የናና ሻይ፣ ሎሚ እና ጅንጅብል" ነው ብሎየነገረህን ሰው...
"አንተ ራስህ ጠጣው!" በለው። ✅
​ (توضيح بسيط)
​የቀልዱ መልዕክት፦ እውነተኛ የአእምሮ እና የነርቭ እረፍት የሚገኘው ከዕፅዋት የተቀመሙ መጠጦችን በመጠጣት ሳይሆን፣ በትክክለኛ ትዳር እና በጥሩ የህይወት አጋር (ባል ወይም ሚስት) አማካኝነት ነው የሚል ቀልድ አዘል ሀሳብ ነው።©
👍4
02"የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አሳሳቢነት"
"በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን"
02-
የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት


ክፍል - 02 (ሁለት)

🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወነድሙች እና አህቱች በዝህ ቻናል

የሚሰጡ ደርሱች ሰኣታቸዉ

ከጣቱ 3:00 እስከ 3:20

كتاب لا إله إلا الله معناها شروطها نواقضها فضا ئلها
لضلة الشيخ محمد سعيد رسلان (حفظه الله)


ከ 320 _340 بلوغ المرام


ከ 340 _4:00 ደረስ
رياض الصاليحين ከ 4:00 450 صحيح البخاري
450_ 540 صحيح مسليم
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
🌸👉ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ
    አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦

⓵. እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
👈﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

➁. አሏህ ሆይ! ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
👈﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ


➂. ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
👈{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

➃.ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
👈{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

👉ይህን ምክሬን ከሰማሀኝ በዃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤

~
t.me/https_Asselfya
👍14
ወልይ_ብሎ_ማለት_አላህን_የሚፈራ_ነው_01
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
በግልፅ ነገሮችህ የአሏህ ወልይ መስለህ በድብቅ ስራዎችህ የአሏህ ጠላት አትሁን !

የመልካሞችን ልብስ ለብሰህ ከአሏህ መንገድ ከራቁት ፣ በድብቅ ወንጀልን ከሚያተራምሱት አትሁን !

ከደርስ የተቆረጠ ምክር

መሐመድሲራጅ ሙ. ኑር

https://t.me/MerkezulimamiAhmed
➡️የሱና ሶላቶችን አብዙ !

📌‏قال الإمام ابن باز
ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
👈اﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺻﻼﺓ اﻟﻨﺎﻓﻠﺔ فيه ﺧﻴﺮ ﻛﺜﻴﺮ ﻳُﺠﺒِﺮُ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻘﺺ ﺻﻼﺓ اﻟﻔﺮﺽ ﻣﻊ اﻷﺟﻮﺭ اﻟﻌﻈﻴﻤﺔ.
👉 ከፈርዱ ውጪ የሆኑትን የሱና ሶላቶችን ማብዛት፦
~ብዙ ኸይር ይገኝባቸዋል
~ለፈርድ ሶላት የጎደለውን ማሟያነት ያገለግላሉ
~እጅግ ብዙ እጥፍ ድርብ ምንዳንም ያስመነዳሉ
📚 مجموع فتاواه ٣٢٦/١٠
~
t.me/https_Asselfya
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
14 الإيمان باليوم الآخر والوصية بالاستعداد له - من فوائد حائية ابن أبي داود
ብዙ ሴቶች በገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ቤት ውስጥ ናቸው

ብዙ ወንዶች በውበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ናቸው፡ ©

አላህ ያግራላቸው
👍14