💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አሏህ ሆይ!
እሰው ፊት ከመቆም ፣ የሰው እጅ ከማየት፣ጤናን ከማጣት አንተ ጠብቀን ።
👍16
«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ ፊትን ታበራለች»።

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ
👍11
☀️ኒቃብ ውስጥ ያለውን ሰላም ሴቶች ቢያቁት ያለ ኒቃብ ምትሄድ አንዲትም ሴት በዚች ምድር ላይ ባልኖረ ነበር!!
👍33
የአእምሮ እረፍት፣ የነፍስ ቅንጦት (ደስታ) እና መልካም ኑሮ ከዱንያ (ከዚህች ዓለም) የሚሰጡ አይደሉም፤ ይልቁንም በልብ ውስጥ የሚዘሩ ናቸው። ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት እውነት ቢኖር ደስታህ የሚጀምረው ከውስጥህ ነው፤ ይኸውም በአላህ (በፈጣሪ) በመርካትህ፣ ለእርሱ መልካም ጥርጣሬ በማሳደርህ እና እርሱ ላካፈለህ ነገር ባለህ እምነትና ይበቃኛል ባይነት (ቃነዓ) ነው።
👍2
ومن آفات النظر: أنه يورث الحسرات والزفرات والحرقات، فيرى العبد ما ليس قادرًا عليه ولا صابرًا عنه.

وهذا من أعظم العذاب أن ترى ما لا صبر لك عن بعضه، ولا قدرة لك على بعضه.

- ابن القيم | الداء و الدواء صـ (٣٥١).🤎
ጥያቄ ?

ለሙተነቂቦች

የመጀመሪያ ጊዜ ኒቃብ ስለብሺ


ምን ተሰማሸ ?
👍32
✿ ወንድ ልጅ በምትራቆት ሴት ሊፈተን ይችላል
ለትዳር የሚመኛት ግን ሂጃብ ለበሿን እና ሂጃብ ጠባቂዋን ነው ይሄ ነው እውነታው! ©
👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 الستر للمرأة ولزوم العناية به

✍️ د. عبدالعزيز بن ريس الريس
👉አንድ ሰዉ በመሪ ላይ ሲራገም ካየኸዉ የቢድአ ተከታይ እንደሆነ እወቅ።አንድ ሰዉ በመሪ ላይ ዱዓ ሲያደርግ ካየኸዉ ኢንሻአላህ የሱና ባለቤት እንደሆነ እወቅ።

ኢማም አልበርበሀሪ
👍4
🔖አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

~ ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።

📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)

t.me/SleSlkachin
«ኃጢአት ከቅጣት ፈጽሞ አይለይም። ነገር ግን የሰው ልጅ ባለማወቅ ምክንያት የሚደርስበት ቅጣት አይሰማውም፤ ምክንያቱም እሱ እንደ ሰካራም፣ ማደንዘዣ እንደወሰደ  ወይም እንደ ተኛ ሰው ነው፤ ሕመሙን አያስተውልም። ነገር ግን ሲነቃና ወደ እራሱ ሲመለስ የሚያሠቃየው ሕመም ይሰማዋል።

እንዲሁም ቅጣቶች ከኃጢአቶች ጋር ያላቸው ግንኙነት፣ እሳት ከማቃጠል፣ መሰበር ከመሰበር፣ ውኃ ከመስጠም፣ መርዝ ከሰውነት መበላሸት፣ እና በሽታ ከሚያመጡት ምክንያቶች ጋር እንዳለው ቁርኝት ነው።

አንዳንድ ጊዜ ጉዳቱ ከኃጢአቱ ጋር ወዲያውኑ ይመጣል፤ አንዳንድ ጊዜ ግን ትንሽ ቆይቶ አልያም ረዘም ያለ ጊዜ በኋላ ይመጣል፤ ልክ በሽታ ከሚያመጣው ምክንያት አንዳንዴ ዘግይቶ በሌላ ጊዜ ደግሞ ከእርሱ ጋር በአንድ ጊዜ እንደሚመጣው ሁሉ።

— ኢብኑል ቀይይም፣ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ
💎 ሴት ልጅ የነቢዩ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ አደራ ናት! 💎

አደራህን ወዳጄ... የሴት ልጅን ልብ እንዳትሰብር! ሴት ልጅ ያላት ብቸኛ ሀብቷና መላው ዓለሟ ልቧ ነው። ያ ልቧ አንዴ
ከተሰበረ ደግሞ ወደ ነበረበት መመለስ እጅግ ይከብዳል። ልቧን ስትሰብረው ደስታዋን፣ ተስፋዋንና ሕይወቷን ሁሉ ነው የምታሳጣው።

ሳትወድዳት፣ ላትትንከባከባትና ልቧን ልታሳርፈው ካልቻልክ፤ ገና ከጅምሩ ተስፋ አትስጣት አገባሻለሁም አትበላት ፣ ወደ ሕይወትህም አታምጣት። የዲናችን
መመሪያ ግልጽ ነው፦ "ወይ በመልካም መያዝ፣ አሊያም በበጎነት ማሰናበት!"ነው።

ወዳጄ ሆይ! ሴት ልጅ በእንባዋ ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ስትከስህ፣ በመከራዋ ሰዓት ጌታዋን ስትጠራ፤ በአንተና በአላህ መካከል ምንም ዓይነት መጋረጃ የለም። ተበዳይ አላህ ዘንድ ክሱ ፈጣን ነውና የሴት ልጅን እንባ ተጠንቀቅ።

ሴቶች እኮ የዓለማቱ እዝነት የነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ የመጨረሻው የሞት አፋፍ አደራዎች ናቸው። አደራን መጠበቅ ደግሞ የጀግኖች ተግባር ነው። ስለዚህ አደራህን አክብር፤ የቤትህን በረካ በሴቶች ደስታ ውስጥ
ፈልገው።

ሴትልጅ ያከበር የተከበረ ነው ሴትን ልጅ ያዋረዴ የበደለ የተዋረዴ ነው ብለዋል የኛ ውዱ ነብይ ።


https://t.me/yehak_mnged
👍5
🌸يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡

📚ሱረቱል ፋጢር 5
🔖 ከሀያእ መገለጫዎች ዉስጥ አንዱ፦
~
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በምታናግርበት ግዜ በተቅለሰለሰ ድምጽ አለማናገር  ነዉ።

يَٰنِسَآءَ ٱلنَّبِىِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍۢ مِّنَ ٱلنِّسَآءِ ۚ إِنِ ٱتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِٱلْقَوْلِ فَيَطْمَعَ ٱلَّذِى فِى قَلْبِهِۦ مَرَضٌۭ وَقُلْنَ قَوْلًۭا مَّعْرُوفًۭا
የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡

~
t.me/https_Asselfya
01"የሒጃብ የኒቃብ ግዴታነት"
"በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን"
🔖የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት

ክፍል - 01 (አንድ)

🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🔖አላህ አበባዎችን ሲፈጥር ከቦታቸዉ ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሆነዉ መልካም መዓዛን እንዲሰጡ አድርጓ ነዉ።ከቦታቸዉ ከተንቀሳቀሱ ይጠወልጋሉ መዓዛቸዉ ይጠፋል ይሞታል ሙስሊም ሴቶችም ከቤታቸዉ ጋር እንዲህ ናቸዉ።
~
t.me/https_Asselfya
👍8
Audio
🔖ወንጀሎችን መራቅ ተውሂድን ከማረጋገጥ ውስጥ ነው።
✍የኢማን መስታወት፣ የዲን ነፀብራቅ፣ የሐያእ ልብስ፣ የውበት ቀንዲል፣ የዩኒቨርሱ ሚዛን መጠበቂያ፣ ዘመን ተሻጋሪ የሴት ልጅ ውበት ነው። ሰትሮ ይሰትራል። ራስንም ሆነ ሌሎችን ከወንጀል መጠበቂያ ጋሻም ነው። ሴትና ሒጃቧ፣ እንቁና ዘውድ ናቸው፤ አይነጣጠሉም።
-
ሰውነትን በኣደባባይ ተራቁቶ መሔድ ጥንት በጋርዮሽ ዘመን የነበረ ልማድ እንጅ ዘመናችን ያመጣው ነፃነት ወይም ስልጣኔ ኣይደለም። ይልቁንም ሂጃብ ያልሰለጠ'ነውን የጃሒሊያን ስርዓት የሻረ በመሆኑ ዘመን የማያልፍበት የተላቀና የተከበረ የኣለባበስ ስርዓት ነው።
*
ሒጃብ/ኒቃብ ሴት ልጅ ሐፍረተ-ገላዋን የምትሸፍንበት፣ ውበቷን የምትጠብቅበት፣ እምነቷን የምታንጽባርቅበት፤ ከራስ ጸጉር እስከ ታች ጥፍር የሚሸፍን ወፍራምና ሰፋ ያለ፣ የሰውነት ቅርጽ የማያሳይ፣ ዕይታ የማይስብ፣ ፋሽን ያልሆነ፣ ለኢ-አማኒያን ርጋጽኻነት ማሳያ፣ ሰማያዊ እሴትና ትዕዛዝ ያለበት ትልቅ ኣምልኮ ነው።

یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ قُل لِّأَزۡوَ ٰ⁠جِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاۤءِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ یُدۡنِینَ عَلَیۡهِنَّ مِن جَلَـٰبِیبِهِنَّۚ ذَ ٰ⁠لِكَ أَدۡنَىٰۤ أَن یُعۡرَفۡنَ فَلَا یُؤۡذَیۡنَۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورࣰا رَّحِیمࣰا۝
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

📒አል-ኣሕዛብ (59)


~
🌴☞ 👤 አቡ ሰኪና
👍3