Forwarded from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
አይ ሞት !!
ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው።
الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ
فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟

👍11
🌸﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾
{{
{{«عن الحسن البصري قال: الحسنة في الدنيا: العلمُ والعبادة، وفي الآخرة: الجنة»}}
ሀሰነል በስርይ እንዳለውና እንደፈሰረው
~ይህን "الحسنة في الدنا" ማለት ኢልምና መልካም ስራ (ኢባዳ) ስጠኝ ማለት ሲሆን
~ይህን "الحسنة في الآخرة" ማለት ደሞ ጀነት ስጠን ማለት ነው
📗[تفسير الطبري ٥٤٥/٥]
t.me/https_Asselfya
{{
አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}{{«عن الحسن البصري قال: الحسنة في الدنيا: العلمُ والعبادة، وفي الآخرة: الجنة»}}
ሀሰነል በስርይ እንዳለውና እንደፈሰረው
~ይህን "الحسنة في الدنا" ማለት ኢልምና መልካም ስራ (ኢባዳ) ስጠኝ ማለት ሲሆን
~ይህን "الحسنة في الآخرة" ማለት ደሞ ጀነት ስጠን ማለት ነው
📗[تفسير الطبري ٥٤٥/٥]
t.me/https_Asselfya
👍3
አሏህ ሆይ!
እሰው ፊት ከመቆም ፣ የሰው እጅ ከማየት፣ጤናን ከማጣት አንተ ጠብቀን ።

👍16
👍11
☀️ኒቃብ ውስጥ ያለውን ሰላም ሴቶች ቢያቁት ያለ ኒቃብ ምትሄድ አንዲትም ሴት በዚች ምድር ላይ ባልኖረ ነበር!!
👍33
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
የአእምሮ እረፍት፣ የነፍስ ቅንጦት (ደስታ) እና መልካም ኑሮ ከዱንያ (ከዚህች ዓለም) የሚሰጡ አይደሉም፤ ይልቁንም በልብ ውስጥ የሚዘሩ ናቸው። ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት እውነት ቢኖር ደስታህ የሚጀምረው ከውስጥህ ነው፤ ይኸውም በአላህ (በፈጣሪ) በመርካትህ፣ ለእርሱ መልካም ጥርጣሬ በማሳደርህ እና እርሱ ላካፈለህ ነገር ባለህ እምነትና ይበቃኛል ባይነት (ቃነዓ) ነው።
👍2
ومن آفات النظر: أنه يورث الحسرات والزفرات والحرقات، فيرى العبد ما ليس قادرًا عليه ولا صابرًا عنه.
وهذا من أعظم العذاب أن ترى ما لا صبر لك عن بعضه، ولا قدرة لك على بعضه.

- ابن القيم | الداء و الدواء صـ (٣٥١).🤎
✿ ወንድ ልጅ በምትራቆት ሴት ሊፈተን ይችላል
ለትዳር የሚመኛት ግን ሂጃብ ለበሿን እና ሂጃብ ጠባቂዋን ነው ይሄ ነው እውነታው! ©

👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 الستر للمرأة ولزوم العناية به
✍️ د. عبدالعزيز بن ريس الريس
✍️ د. عبدالعزيز بن ريس الريس
👉አንድ ሰዉ በመሪ ላይ ሲራገም ካየኸዉ የቢድአ ተከታይ እንደሆነ እወቅ።አንድ ሰዉ በመሪ ላይ ዱዓ ሲያደርግ ካየኸዉ ኢንሻአላህ የሱና ባለቤት እንደሆነ እወቅ።
ኢማም አልበርበሀሪ
ኢማም አልበርበሀሪ
👍4
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
~
📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)
t.me/SleSlkachin
~
ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)
t.me/SleSlkachin
«ኃጢአት ከቅጣት ፈጽሞ አይለይም። ነገር ግን የሰው ልጅ ባለማወቅ ምክንያት የሚደርስበት ቅጣት አይሰማውም፤ ምክንያቱም እሱ እንደ ሰካራም፣ ማደንዘዣ እንደወሰደ ወይም እንደ ተኛ ሰው ነው፤ ሕመሙን አያስተውልም። ነገር ግን ሲነቃና ወደ እራሱ ሲመለስ የሚያሠቃየው ሕመም ይሰማዋል።
እንዲሁም ቅጣቶች ከኃጢአቶች ጋር ያላቸው ግንኙነት፣ እሳት ከማቃጠል፣ መሰበር ከመሰበር፣ ውኃ ከመስጠም፣ መርዝ ከሰውነት መበላሸት፣ እና በሽታ ከሚያመጡት ምክንያቶች ጋር እንዳለው ቁርኝት ነው።
አንዳንድ ጊዜ ጉዳቱ ከኃጢአቱ ጋር ወዲያውኑ ይመጣል፤ አንዳንድ ጊዜ ግን ትንሽ ቆይቶ አልያም ረዘም ያለ ጊዜ በኋላ ይመጣል፤ ልክ በሽታ ከሚያመጣው ምክንያት አንዳንዴ ዘግይቶ በሌላ ጊዜ ደግሞ ከእርሱ ጋር በአንድ ጊዜ እንደሚመጣው ሁሉ።
— ኢብኑል ቀይይም፣ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ

💎 ሴት ልጅ የነቢዩ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ አደራ ናት! 💎
አደራህን ወዳጄ... የሴት ልጅን ልብ እንዳትሰብር! ሴት ልጅ ያላት ብቸኛ ሀብቷና መላው ዓለሟ ልቧ ነው። ያ ልቧ አንዴ
ከተሰበረ ደግሞ ወደ ነበረበት መመለስ እጅግ ይከብዳል። ልቧን ስትሰብረው ደስታዋን፣ ተስፋዋንና ሕይወቷን ሁሉ ነው የምታሳጣው።
ሳትወድዳት፣ ላትትንከባከባትና ልቧን ልታሳርፈው ካልቻልክ፤ ገና ከጅምሩ ተስፋ አትስጣት አገባሻለሁም አትበላት ፣ ወደ ሕይወትህም አታምጣት። የዲናችን
መመሪያ ግልጽ ነው፦ "ወይ በመልካም መያዝ፣ አሊያም በበጎነት ማሰናበት!"ነው።
ወዳጄ ሆይ! ሴት ልጅ በእንባዋ ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ስትከስህ፣ በመከራዋ ሰዓት ጌታዋን ስትጠራ፤ በአንተና በአላህ መካከል ምንም ዓይነት መጋረጃ የለም። ተበዳይ አላህ ዘንድ ክሱ ፈጣን ነውና የሴት ልጅን እንባ ተጠንቀቅ።
ሴቶች እኮ የዓለማቱ እዝነት የነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ የመጨረሻው የሞት አፋፍ አደራዎች ናቸው። አደራን መጠበቅ ደግሞ የጀግኖች ተግባር ነው። ስለዚህ አደራህን አክብር፤ የቤትህን በረካ በሴቶች ደስታ ውስጥ
ፈልገው።
ሴትልጅ ያከበር የተከበረ ነው ሴትን ልጅ ያዋረዴ የበደለ የተዋረዴ ነው ብለዋል የኛ ውዱ ነብይ ።
https://t.me/yehak_mnged

👍5
🌸يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡
📚ሱረቱል ፋጢር 5

🔖 ከሀያእ መገለጫዎች ዉስጥ አንዱ፦
~
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በምታናግርበት ግዜ በተቅለሰለሰ ድምጽ አለማናገር ነዉ።
يَٰنِسَآءَ ٱلنَّبِىِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍۢ مِّنَ ٱلنِّسَآءِ ۚ إِنِ ٱتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِٱلْقَوْلِ فَيَطْمَعَ ٱلَّذِى فِى قَلْبِهِۦ مَرَضٌۭ وَقُلْنَ قَوْلًۭا مَّعْرُوفًۭا

የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡~
t.me/https_Asselfya