Audio
🔰እጅግ ገሳጭ ምክር
👉ለልቦች እጅግ አንቂ:ከተኙበት የሚቀሰቅስ የታላቅ ሠው ምክር--ያሠላም እንዳያመልጣችሁ
ተደመምን:ልቦች ተማረኩ:ያስለቅሳል ራስን ያስገመግማል ማሠብ ለሚችል
♻️📲ለሁሉም ሸር ይደረግ
📡🌐በኮ/ቻ ከተማ አንሷር መስጅድ
🎙🎤ታላቁ ሸይኻችን✔️ሸይኽ አሊዩ ራዚሒ
https://t.me/yedaewachannel

Forwarded from ስለ ቀልባችን
ድብቁ ዓለም!.pdf
719.9 KB
⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!»
▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች!
-----------
✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን
📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ
~
t.me/Sle_qelbachn1

◻ ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እነዲህ ይላሉ፦
"መምከር ከወንጀል ፍፁም ለሆነ ሰው ብቻ ቢሆን ኖሮ
ከአሏህ መልዕክተኛ በኋላ ማንም ባልመከረ ነበር።
ምክንያቱም ከነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውጪ ማንም ፍፁም የለምና።"
(ለጣኢፉ አልመአዓሪፍ ገፅ: 19)

👉የሙሐረም ወር ቱሩፋት
ከአቡ ሁረይራ (ረዲዬሏሁ ዐንሁ) ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድህ ማለታቸው ተላልፏል:-
«ከረመዳን በመቀጠል በላጭ የሆነው ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም (ወር ፆም) ነው።
ከግደታ ሶላት በመቀጠል በላጭ የሆነው ሶላት የለይል ሶላት ነው።» [ሙስሊም]
➼ ይህ ሐዲሥ ከረመዳን ፆም በመቀጠል የሙሐረም ወር ፆም በላጭ እንደሆነ ግልፅ የሆነ መረጃ ነው።
➼ እንድሆም የሐዲሡ ግልፅ መልእክት የሙሐረምን ወር ሙሉ መፆምን ያመላክታል ነገር ግን ከፊል ዑለሞች ሁሉንም መፆም ሳይሆን ከሙሐረም ወር ብዙ ቀናቶችን በመፆም ማነሳሳት ነው በሐዲሡ የተፈለገው ብለዋል።
ኢብኑል ጀውዚይ (ረሒመሁሏህ) ለጧኢፉል መዐሪፍ ገጽ 39 ላይ የሚከተለውን አስፍረዋል:-
«ከሙሐረም ወር በማከታተል ከፆሙት መካከል ዑመር፣አቡ ጦልሐ፣ዓኢሻ እና ሌሎችም ይገኙበታል ኢብኑ ዑመር፣ሐሰኑል በስሪና ሌሎች ደግሞ የሙሐረም ወርን ሙሉውን ይፁሞ ነበር»
ማሳሰቢያ:- በዚህ ሐዲሥ የተፈለገው ከሙሐረም አስረኛውን (የዐሹራን) ቀን መፆም ሳይሆን ከሙሐረም ወር ሁሉንም ወይንም አብዘሀኛውን ቀናቶች መፆም ነው። ስለዐሹራ ፆም ሌላ እራሱን የቻለ ሐዲሥ አለ የአላህ ፍቃድ ከሆነ በሌላ ፅሑፍ እመለስበታለሁ።
➼ የሙሐረም ወር የሂጅራ አቆጣጠር የሚጀምርበት የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው።
➼ የሙሐረም ወር አሏህ በቁርኣን ውስጥ ከጠቀሳቸው አራት የተከበሩ ወራቶች መካከል አንዱ ነው።
{ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ }
«የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» [ተውባ (36)]
እነዚህን የተከበሩ አራት ወራቶች ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሚከተለው ሐዲሥ ጠቅሰዋቸዋል «… አመት አስራ ሁለት ወር ነው። ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው:- ሶስቱ የተከታተሉ ናቸው ዙል ቂዕዳ፣ዙል ሒጃና ሙሐረም እና ረጀብ የሙደሮች ወር ያ በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው…» [ቡኻሪና ሙስሊም]
➼ ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከላይ ባሳለፍ ነው ሐዲሥ የሙሐረምን ወር ወደ አላህ በማስጠጋት የአላህ ወር ብለው ጠርተውታል ይህ የዚህን ወር ደረጃ ትልቅነት የሚያሳይ ነው ምክኒያቱም ከፍጥረቶቹ ወደአላህ በመጠጋት የሚጠሩት ነገሮች ከፍጥረቶቹ ውስጥ ለየት ያለ ደረጃ ያላቸው ፍጥረቶች ናቸው። ለምሳሌ ከዕባን بيت الله የሷሊሕን ግመል ناقة الله በማለት በክብር ወደ እሱ እንዳስጠጋቸው እሄም ወር ከሌሎቹ ወር በመለየት ወደአላህ በማስጠጋት ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጠርተውታል።
➼ ከላይ በሳለፍነው የቁርአን አንቀፅ ውስጥ አሏህ «በእነርሱ(በእነዚህ በተከበሩ አራት ወራቶች) ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» ይለናል :- ይህ ማለት
በእነዚህ በአራት ወራቶች ውስጥ ወንጀልን አትፈፅሙ ወንጀል በየትኛውም ወራት ሐራም ቢሆንም ግን በእነዚህ የተከበሩወራቶች የሚፈፀም ወንጀል ቅጣቶ በሌሎቹ ወራቶች ከሚፈፀሙ ወንጀሎች ከበድ ያለነው።
ታላቁ ሙፈሲር ኢማም ኢብኑ ከሢር እንድህይላሉ:-
« በማንኛውም ወራቶች በደልን መፈፀም ወንጀል ቢሆንም በሌሎች ወራቶች ከሚፈፀም በደል በበለጠ በተከበሩት ወራቶች የሚፈፀም በደል ሀጢአቱና ወንጅሎ የከበደ ነው።…» [ተፍሲር ኢብኑ ከሢር (4/89)]
➼ በዚህ በተከበረ ወር እራሳችንን ከሀራም አርቀን በቻልነው መልካም ስራ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ በተለይ ከላይ ባሳለፍነው ሐዲሥ እንዳየነው በዚህ ወር ፆም ወደአላህ እጅግ የተወደደ መልካም ስራ ስለሆነ በቻልነው ያክል ለመፆም እንሞክር በጥቅሉ ነገ ሞት መጥቶ በእኛና በመልካም ስራ መካከል ሳይጋርደን በስተፊት ዛሬ በዱኒያ ላይ የተሰጠንን እድል መልካም ስራ በመስራት ሳያልፍ እንጠቀምበት
አላህ ሆይ የመልካም ስራ በሮችን ክፈትልን ወዳንተ የሚያቀርበንን መልካም ስራ በፈፀም ላይ አበርታን
منقول

🔹 الحياة السعيدة في طمأنينة القلب، وذكر الله تعالى، والإمام ابن تيمية -رحمه الله تعالى- نموذج لذلك.
🎙 فضيلة الشيخ #صالح_الفوزان
حفظه الله تعالى
🎙 فضيلة الشيخ #صالح_الفوزان
حفظه الله تعالى
🚨 አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ! 🚨
"ከልባችን አትጠፊም… ናፍቆትሽና ትውስታሽ ሁልጊዜም ከእኛ ጋር ነው!"
ውድ የሃገሬ ልጆች፣ ይቺ በምስሉ ላይ የምታዩዋት እህታችን ፋጡማ መሐመድ ትባላለች። ከጠፋች ይኸው 3 ዓመታት ተቆጥረዋል።
ይህንን ሁሉ ዓመት ሙሉ የወላጅ እናቷ ልብ በሐዘን ተሰብሯል፤ እህቶቿና መላው ቤተሰቧ በናፍቆትና በጭንቀት ሌሊትና ቀን እየቆጠሩ ይገኛሉ። የቤቱ ደስታ እሷ በጠፋችበት ቀን አብሮ ጠፍቷል። የት እንዳለች፣ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች አለማወቅ ለቤተሰቡ ትልቅ እረፍት የነሳ ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል።
ፈጣሪ በሰጠው ፀጋና በሰው ልጅ ርኅራኄ የምታምኑ ወገኖቻችን በሙሉ እባካችሁን ይቺን እህታችንን ፈልገን ለእናቷና ለቤተሰቦቿ እንድንመልስ በትብብር እንፈልጋት።
የጠፋችው ሰው ስም፦ ፋጡማ መሐመድ
ፈላጊዎች፦ ወላጅ እናቷ፣ እህቶቿ እና መላው ቤተሰቧ
የጠፋችበት ጊዜ፦ 3 ዓመት ሆናት
የትውልድ ቦታ :- ቴፒ
📞 መረጃ ካላችሁ፡
እባካችሁን ያያችኋት፣ ያለችበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ደግ የሃገሬ ልጆች በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል ያሳውቁን። ለምናገኘው መረጃ ሁሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
👉 ስልክ ቁጥር፦ +251912899894
+251721265253

ማሳሰቢያ፦ እባክዎን ይህንን ጽሑፍ ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ። የእርስዎ አንድ "ሼር" ለአንድ ለተጨነቀ እናትና ቤተሰብ ትልቅ ተስፋ ነው! መላው ቤተሰቧ በጉጉት እየጠበቋት ነው።
👍1
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
🥀ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልከይር አላህ
ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ
በእዝነት በውደታ ይድመቅ ትዳራችሁ
በትቅዋ በዚክር ይሞላ አድስ ጎጆችሁ
መልካም ዝርዮችን አሏህም ይስጣችሁ
የኡማው ተምሳሌት ጥንዶች ያድርጋችሁ
ምክር
በአድሱ ቤታችሁ በትዳር ስትኖሩ
አንዱን አንዱን ስተት አትቆጣጠሩ
በትዳር ህይወት ላይ ትግስት ያስፈልጋል
በሁለቱ ጥንዶ ልዩነትለምፍጠር ሸይጧኑ ይጥራል
በመካከላችሁ በሚፈጠር ነገር
ራሳችሁ ፍቱት ለሰው አይነገር
አንተ ትብስ አንች ሁሌም እያላችሁ
ካሉሽ ካሉህ ወሬ እጅግ እርቃችሁ
ሁልጊዜ በደስታ ኑሩ ተዋዳችሁ
ሸያጢነል ጅኖች የሰወችም አሉ
የሰወችን ደስታ ሊያርቁ የሚሉ
በሉ አይዟችሁበአድሱ ህይወትላይ ሁሌምተዋደዱ
አብባችሁ አፍሩ ውለዱ ክበዱ
ደግሞበድጋሜእንኳን ደስ አላችሁ
የትዳር ህይወቱ ይባረክላችሁ
ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ
በእዝነት በውደታ ይድመቅ ትዳራችሁ
በትቅዋ በዚክር ይሞላ አድስ ጎጆችሁ
መልካም ዝርዮችን አሏህም ይስጣችሁ
የኡማው ተምሳሌት ጥንዶች ያድርጋችሁ
ምክር
በአድሱ ቤታችሁ በትዳር ስትኖሩ
አንዱን አንዱን ስተት አትቆጣጠሩ
በትዳር ህይወት ላይ ትግስት ያስፈልጋል
በሁለቱ ጥንዶ ልዩነትለምፍጠር ሸይጧኑ ይጥራል
በመካከላችሁ በሚፈጠር ነገር
ራሳችሁ ፍቱት ለሰው አይነገር
አንተ ትብስ አንች ሁሌም እያላችሁ
ካሉሽ ካሉህ ወሬ እጅግ እርቃችሁ
ሁልጊዜ በደስታ ኑሩ ተዋዳችሁ
ሸያጢነል ጅኖች የሰወችም አሉ
የሰወችን ደስታ ሊያርቁ የሚሉ
በሉ አይዟችሁበአድሱ ህይወትላይ ሁሌምተዋደዱ
አብባችሁ አፍሩ ውለዱ ክበዱ
ደግሞበድጋሜእንኳን ደስ አላችሁ
የትዳር ህይወቱ ይባረክላችሁ
👍9
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
بَارَكَ اللهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ. اللَّهُمَّ اجْعَلْ بَيْنَهُمَا مَوَدَّةً وَرَحْمَةً، وَارْزُقْهُمَا ذُرِّيَّةً صَالِحَةً، وَبَارِكْ لَهُمَا فِي رِزْقِهِمَا، وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا سَعَادَةً وَطَاعَةً.
مبروك اختي الكريمة يا حبيبة قلبي، أتمنى لكِ من أعماق قلبي السعادة الأبدية في حياتك الزوجية. أسأل الله أن يجعلكِ أسعد عروس ويرزقكِ الذرية الصالحة. أنتِ تستحقين كل خير، وكم أنا سعيدة برؤيتكِ في هذا اليوم المميز. بارك الله لكِ وبارك عليكما وجمع بينكما في خير."
"أدعو الله أن يجعل حياتكما مليئة بالحب والسعادة والخير."
" مبروك يا أجمل عروس، أتمنى لكِ التوفيق في حياتك الجديدة."
"اللهم اجعله زواج الدهر، وبارك لهما وعليهما."
"أتمنى لكِ حياة زوجية سعيدة مليئة بالحب والود."
"اللهم اجعله زواجًا مباركًا، واجعله بداية لحياة سعيدة."."
🎀💎💎🎀🎀🌹🌹🌺🌺🌸🌸
مَا أَجْمَلَ الدُّنْيَا إِذَا طَابَتْ بِصُحْبَتِنَا
فِي طَاعَةِ الرَّحْمَنِ كَانَتْ كُلُّ هِمَّتِنَا
لَمْ نَلْتَقِ لَكِنْ لَنَا فِي الْقَلْبِ مَنْزِلَةٌ
أَقْوَى مِنَ الْقُرْبِ فِي الدُّنْيَا وَأَجْمَلُهُ
يَا حِلْيَةَ الرَّوْضِ يَا أُخْتِي وَيَا أَمَلِي
مُبَارَكٌ عِقْدُكِ الْغَالِي مَعَ الرَّجُلِ
فَاسْتَقْبِلِي الْبَيْتَ بِالْإِيمَانِ رَاضِيَةً
وَكُونِي فِي كُلِّ حَالٍ لَهُ دَاعِيَةً
لَا تَبْخَلِي بِابْتِسَامَاتٍ تُنِيرُ لَهُ
فَالْوَجْهُ الضَّاحِكُ لِلْأَزْوَاجِ جَنَّتُهُ
وَاصْبِرِي إِنْ رَأَيْتِ الْمَوْجَ مُرْتَفِعًا
فَالصَّبْرُ يَجْعَلُ بَيْتَ الْمُؤْمِنِ مَرْفَعًا
يَا رَبِّ فَاجْمَعْهُمَا فِي الْخَيْرِ دَائِمَةً
وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا بِالسَّعْدِ قَائِمَةً
يَا وَرْدَتِي
عَبْرَ الْأَثِيرِ نَسَجْنَا حَبْلَ إِخَائِنَا
وَفِي كِتَابِ اللهِ كَانَ لِقَاؤُنَا
مَا ضَرَّنَا بُعْدُ الدِّيَارِ وَإِنَّمَا
أَرْوَاحُنَا تَلْتَقِي فِي السَّمَاءِ تَبَسُّمَا
يَا هَايُوتِي الْيَوْمَ زُفَّتْ بَهْجَتِي
فَاسْمَعِي مِنْ نَبْضِ قَلْبِي نَصِيحَتِي
إِنَّ التِّجَارَةَ مَعَ الرَّحْمَنِ رَابِحَة
فَاجْعَلِي بَيْتَكِ لِلْقُرْآنِ صَالِحَةٌ
أَطِيعِي زَوْجَكِ فِي غَيْرِ مَعْصِيَةٍ
تَعِيشِي فِي الدُّنْيَا بِأَعْلَى مَنْزِلَةٍ
وَإِذَا غَضِبَ فَكُونِي لَهُ بَلْسَمًا
وَامْلَئِي أَرْجَاءَ بَيْتِكِ تَرَنُّمًا
أَسْأَلُ اللهَ أَنْ يَرعَاكُمَا دَوْمًا
وَيَرْزُقَكُمَا ذُرِّيَّةً تَقَرُّ بِهَا الْعَيْنُ يَوْمًا
فَرِحْتُ لَكِ يَا نُورَ الْعَيْنِ وَالْقَلْبِ
يَا مَنْ عَرَفْتُكِ فِي مَدْرَسَةِ الدِّينِ وَالْحُبِّ
لَمْ نَلْتَقِ بَيْنَ الْوَرَى بِالْأَعْيُنِ النَّظَرَا
لَكِنَّ حُبَّكِ فِي أَعْمَاقِ صَدْرِي سَرَى
مُبَارَكٌ زِفَافُكِ يَا عَرُوسَ الْخَيْرِ وَالسَّنَا
جَعَلَ اللهُ بَيْتَكِ مَأْوَى الْحُبِّ وَالْهَنا
كُونِي لِزَوْجِكِ أَرْضًا يَكُنْ لَكِ سَمَاءً
وَاحْفَظِي سِرَّهُ صَبَاحًا وَمَسَاءً
عِيشَا عَلَى التَّقْوَى وَسُنَّةِ خَيْرِ الْأَنَامِ
لِتَلْتَقُوا غَدًا فِي جَنَّةِ السَّلَامِ
بَارَكَ اللهُ لَكُمَا وبارك عليكما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا بِالْخَيْرِ
مِنْ أُخْتِكِ أُمِّ حتم مكية

👍6👎2
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في
الخير
👉የአላህ ፍቃዱ .......!!
» የአላህ ፍቃዱ ደርሶ የጌታችን
»ሙሽራ ሁናለች የሱና እህታችን
»የረሱሉ ሱና ነዉም ፈለጋችን
»እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን..!
👉በሀላል አብቃቅቶ...!!
» በሀላል አብቃቅቶ አላህ ያኑራችሁ
»በተዉሂድ በሱና ያሸብርቅ ቤታችሁ
»ለኡማዉ ጠቃሚ መልካም ልጅይስጣችሁ...!
👉በመልካም በማዘዝ...!!
» በመልካም በማዘዝ መጥፎን ከልክላችሁ
»ሁሌም በሀቅ ላይ ፅናቱን ይስጣችሁ
»ለእህት ዎንድሞች ሞደል ያድርጋችሁ ::
👉የሱናዋ ቆንጆ...!!
«የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
«በጀሊሉ ፍቃድ ዛሬ ተዘወጀች
«የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች
«ከሀራም እርቃ ለዚህ ቀን በቅታለች
👉አልሀምዱሊላህ.....!!
«አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹህ
«የፍቅር የደስታ ይሁን ትዳራቹህ
«በሸሪአው መንገድ ይድመቅ ትዳራቹህ
«ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሯቹህ
👉ቤትሽን በደስታ.....!!
«ቤትሺን በደስታ አሏህ ያሥውብልሽ
«አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሣካልሽ
«ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ
«አቢድ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ
«ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ይለግስሽ
«መልካም ሀላል ሪዚቅ ጀሊሉ ያብዛልሽ
ከሱና እህትሽ ሐያት✍
الخير
👉የአላህ ፍቃዱ .......!!
» የአላህ ፍቃዱ ደርሶ የጌታችን
»ሙሽራ ሁናለች የሱና እህታችን
»የረሱሉ ሱና ነዉም ፈለጋችን
»እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን..!
👉በሀላል አብቃቅቶ...!!
» በሀላል አብቃቅቶ አላህ ያኑራችሁ
»በተዉሂድ በሱና ያሸብርቅ ቤታችሁ
»ለኡማዉ ጠቃሚ መልካም ልጅይስጣችሁ...!
👉በመልካም በማዘዝ...!!
» በመልካም በማዘዝ መጥፎን ከልክላችሁ
»ሁሌም በሀቅ ላይ ፅናቱን ይስጣችሁ
»ለእህት ዎንድሞች ሞደል ያድርጋችሁ ::
👉የሱናዋ ቆንጆ...!!
«የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
«በጀሊሉ ፍቃድ ዛሬ ተዘወጀች
«የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች
«ከሀራም እርቃ ለዚህ ቀን በቅታለች
👉አልሀምዱሊላህ.....!!
«አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹህ
«የፍቅር የደስታ ይሁን ትዳራቹህ
«በሸሪአው መንገድ ይድመቅ ትዳራቹህ
«ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሯቹህ
👉ቤትሽን በደስታ.....!!
«ቤትሺን በደስታ አሏህ ያሥውብልሽ
«አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሣካልሽ
«ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ
«አቢድ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ
«ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ይለግስሽ
«መልካም ሀላል ሪዚቅ ጀሊሉ ያብዛልሽ
ከሱና እህትሽ ሐያት✍
👍17👎1
🔘 فـَائـِدَةُ
✍🏻 قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى :
إذا لم نستدرك أعمارنا بالأعمال الصالحة ، فاتتنا الدنيا والآخرة .
| [] شرح الكافية الشافية(٣٨٠/٤) [] |

Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖ለሰርግ ቀን ረጂም ጊዜ ሰጥተን ከምንዘጋጀው በላይ ከሰርግ ቀናችን በኋላ ላለው ሂወታችን በረጂሙ ልንዘጋጂለት ይገባለ።
በትዳር ውስጥ ብዙ ፀጋ አለና ፀጋውን ለማገኘት ከወዲሁ ዝግጁ ሆናችሁ ግቡ!
||

👍16