💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from Dr. Seid Musa
«ወሎ በልጆቿ»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
« ወሎ በልጆቿ »


ወጣቱ ከየትም ተጠራርቶ ቀርቧል፡
ወሎ ምድር ዛሬ ልዩ ዝናብ ዘንቧል፡
ዳግም እንደገና ይህ ትውልድ አብቧል፡

ምነው ትንሽ ቅፅበት በሆንኩ አብሬያችሁ!?
ምነው በተገኘሁ ከመካከላችሁ!?
በደስታ ሰክሬ ምነው ባቀፍኳችሁ!?


ሰለፍያ አ'ቅ'ፋው በውብ አክናፎቿ፡
ለሐቅ አናብስቶች ተከፍተው በሮቿ፡
ደዕዋችን ቆማልን በሁለት እግሮቿ፡
ሒዝብያን አባረው ተፈፅሞ ፍቿ፡
በደዕዋ ደምቃለች ወሎ በልጆቿ፡

🎙በኑረዲን አል-አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Dr. Seid Musa
🎙በኑረዲን አል-አረብ – «ወሎ በልጆቿ»
ከፊሎቹ ዛሬ ደዕዋ ታድመዋል፡
ስለ እውነት ሊሰሙ ኮንቦልቻ ተመዋል፡
የኔ ቢጤ ደግሞ ሔዷል ባህር ማዶ፡
ከሚወዳት ምድር #ከወሎ ተሰዶ፡
👍3
ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ከፈለክ ትንሽን ተናገር ቡዙዉን ደግሞ እንዳላየህ ሁነህ እለፈዉ!
👍9
قال ابن القيّم (ت ٧٥١ هـ) رحمه الله:
"إنَّ اللهَ يُعطي الذَّاكِرَ أكثرَ ممَّا يُعطي السَّائِلَ؛ فأكْثِرُوا من ذكرِ اللهِ، لأنَّ السَّائِلَ يَسْأَلُ وقتَ الحاجةِ. أمَّا الذَّاكِرُ فدائِمًا مع اللهِ"

- كتاب الوابل الصيب من الكلم الطيب، لابن قيم الجوزية، صـ ١٠١.
👍2
Audio
በዳዕዋ ላይ መድከም (01)

🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀውና

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
እዝነትን የተነፈገ ሰዉ በእርግጥም መልካምን ነገር ሁሉ ተነፍጓል!
በቁርዓን ውስጥ አላህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል።
((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى))
በሌላ ቦታ ላይ በዚህ  ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል።
((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ))

የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አላህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም?

በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።
ወደ አላህ እንመለስ!
Dr. Hussein Ali Al-Kelaly
ወደ አላህ እንመለስ!
ወደ ራሳችን እንመለስ!

📚أَلَمۡ يَأۡنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ،

🎙Dr. Hussein Ali Al_Kelaly

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/husseinali210
¤t.me/husseinali210
ጉጉፍቱ ከተማ ህጋዊ ቤት መግዛት የሚፈልግ አናግሩን👇

@Umu_Abdurehman_Bint_EDRIS_M