💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ የእስልምና ህጎችን አሟላች የምትባለው ምን መስፈርቶች ስታሟላ ነው?
👍2
አንድ ቀን አይቀርም !

በኛም ላይ ይባላል " ኧረ ታሟል እሱ !
መነሳት ከብዶታል ከፍራሽ ትራሱ
የሚተርፍ አይመስልም ፈጥናችሁ ተነሱ "
በኛም ላይ ይባላል " ለቀብር ድረሱ !"

አዎ ! አንድ ቀን አይቀርም ...

"ነበር " መባላችን ሳቅ መራመድ ቀርቶ
ጀናዛ ልንባል ስም ከኛ ጋር " ሞቶ "
ሁሉም እልፍ ይላል ያልነበረ መስሎ
የደመቀው ዘመን ባንዲት ጀምበር ከስሎ !

ዱንያው አያውረን አሏህን እንፍራ
ነገ ቀብር አለብን ለዛ ቀን እንስራ !

ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍2
Forwarded from | إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ |
Audio
سبحان الله، والحمد لله،
ولا إله إلا الله، والله أكبر،
ولا حول ولا قوة إلا بالله.
ዒልም እየጨመረ ተቅዋ ካልጨመረ ሙሽኪላ አለ ነፍስን መመራመር ያስፈልጋል

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👍6
🌸إِنَّمَا مَثَلُ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا كَمَآءٍ أَنزَلْنَٰهُ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَٱخْتَلَطَ بِهِۦ نَبَاتُ ٱلْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ ٱلنَّاسُ وَٱلْأَنْعَٰمُ حَتَّىٰٓ إِذَآ أَخَذَتِ ٱلْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَٱزَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَآ أَنَّهُمْ قَٰدِرُونَ عَلَيْهَآ أَتَىٰهَآ أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًۭا فَجَعَلْنَٰهَا حَصِيدًۭا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِٱلْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْـَٔايَٰتِ لِقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ
የዱኒያ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ
እንዳወረድነው ውሃቢጤ ነዉ። በእርሱም ሰዎችና እንስሳዎች ከሚመገቡት የሆነ የምድር ቡቃያ ጋ  እንደተቀላቀለ ቢጤ ነዉ።  ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ያዘመሩትን አዝመራ ከስበዉ ለማስገባት ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት ማታ እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡

~ዱኒያን ልኖር ነዉ ሲል ማታ እንዳልነበረች
እልም ድርግም  አድርጉ ቂያማን ያቆማታል።

📚ሱረቱል ዩኑስ 24

t.me/https_Asselfya
✅التوحيد : لا معبود بحق إلا الله .

✅السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .

✅المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
👍7
⚠️⚠️ ከአመጋገብ ሥነስርዓት ውስጥ!

ከአምር ቢን አቢ ሰለማህ (📿) ተይዞ:  ከረሱል (📿) ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበን ሳለ እጄን እዛ እዚህ እያደረኩ ከምግቡ ሳነሳ እንዲህ አሉኝ፦

﴿يا ŘşŮŮ„Ř§Ů…ŮŘŒ ŘłŮŽŮ…ِّ Ř§Ů„Ů„Ů‘ŮŽŮ‡ŮŽŘŒ وَكُلْ بيَمِينِكَ، وَكُلْ ممّا يَلِيكَ.ď´ž

“አንተ ልጅ ሆይ!  ምግብ ስተመገብ የአላህን ስም አውሳ። በቀኝህ ብላ። በዙሪያህ ካለው ተመገብ።”

📚 ቡኻሪ (5376) ሙስሊም (2022) ዘግበውታል

➿➿➿➿➿

☑️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
👍1
🌴አል ዙበይር ኢብኑ አል- አውዋም እንዲህ ብለዋል፦

አንድ ሙዕሚን በራሱ እና በአላህ መካከል የሆነ ከሌሎች የተደበቀ መልካም ተግባር እንዲኖረው ጥረት ማድረግ አለበት።ይህም በሰዎች ዘንድ የማይታወቅ ሲሆን ለምሳሌ በድብቅ ምጽዋት መስጠት፣ በሌሊት መስገድ፣ለብቻው ሆኖ አላህን መማጸን፣ኢስቲግፋር መጠየቅ እና የደግነት ተግባራትን በድብቅ መፈጸም ነው።

📚 كتاب الزهد لوكيع
نقل
🔖ከፍለጋዎች ሁሉ አድካሚው ራስን ፈልጎ ማግኘት ይመስለኛል..ከሁሉ በፊት ራስህን ፈልገህ አግኝ ከዛ ቡኋላ ያለው ቀላል ነው ። ቅድሚያ ማሸነፍ ያለብህ ጠላትህን ሳይሆን ልቦናህ ውስጥ ያለውን መጥፎ አንተነትህን ይሁን!... የሌሎችን ነውር ከመከታተል የራሱን ነውር በማስተካከል ላይ የተጠመደ ሰው አላህ ይዘንለት!

ቀስት ረዥም ርቀት ተጉዞ የታቀደለትን ግብ ይመታ ዘንድ ደጋኑ በደንብ መወጠር እንዳለበት ሁሉ በህይወትህ የሚያጋጥሙህ ውጥረቶችም አንተን ወደተሻለ ሁኔታ ለማስፈንጠር ነውና በበጎ መልኩ ተመልከታቸው።

  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶ t.me/Asselefya2 ✶┅┄┅┅
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

قال رسول الله   :

" مَن كانتِ الآخرةُ هَمَّهُ
جعلَ اللَّهُ غناهُ في قلبِهِ
وجمعَ لَه شملَهُ
وأتتهُ الدُّنيا وَهيَ راغمةٌ

ومَن كانتِ الدُّنيا همَّهُ
جعلَ اللَّهُ فقرَهُ بينَ عينيهِ
وفرَّقَ عليهِ شملَهُ
ولم يأتِهِ مِن الدُّنيا إلَّا ما قُدِّرَ لَهُ "

📒 صحيح الترمذي


                              ˓٭˛✿🌹🍃
👍1
-
إِصبِر قَليلاً فبعد العُسرِ تَيسيرُ
              وكُلُّ أَمرٍ لَهُ وَقتٌ وَتَدبيرُ..
👍1
በዚህ ዘመን እንደ ሐያእ ጥቃት የደረሰበት ነገር የለም። ሰዎች : ድርቅናቸውን : እፍረተ ቢስነታቸውን እንደ ንቃት የሚቆጥሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።”

አርበዒን ሐዲሥ (14:9)
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር
👍2
*ንግስቶች* _እንጅ_ ማንም _የማይለብሰው_
እንቁዎች እንጅ ማንም የማይለብሰው
የምድር _ከዋክብቶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው
_የተመረጡ_ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ያደላቸው የወፈቃቸውጅ ማንም _የማይለብሰው_

ለጌታዋ ትእዛዝ እጅ እግር የሰጠች እንጅ ማንም የማይለብሰው

ብቻ አጠቃላይ እንቁዎች _ዳይመዶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው

*ኒቃብ* *ጅልባባችን* *በዱኒያ* *ከሀራም* *የመርከስ* *የምንጠበቅበት* *በጌታችን* *ፈቃድ*
*ስንሞትም* *ከፈናችን* *ኢንሻ* *አላህ*

*ከሰለፍያ ሴቶች መገናኛ የተወሰደች🎀*
👍6
🔖 የሰዎችን ስራ የወደደ የውመልቂያማ ከነሱ ጋር ይቀሰቀሳል። የሉጥ ሚስት ሊዋጥን "ግብረ ሰዶማዊነት" ባትፈፅመውም ከሚፈፅሙት ሰዎች ጋር ስለነበረችና ስራቸውን ስለወደደች ከነሱ ጋር ትቀሰቀሳለች።

~ከኢብኑ ተይምያ ንግግር የተወሰደ

t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

~ የዶሮ ጩኸት የሰማ ሰው (اللهم إنا نسألك من فضلك) (አላህ ሆይ ከፈትሩፋትህ እንጠይቅሀለን) ይበል።

t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖ባለቤቴ በለሊትም በቀንም በስልክ ተፈትኗል ምክራችሁ ምንድን ነዉ⁉️

🎙الشيخ عبدالعزيز البرعي حفظه الله

t.me/https_Asselfya
🔖ከእለታት አንድ ቀን ለኢማሙ ማሊክ፦

~እንዴት አደርክ ያ ኢማም? ተብለው ተጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አደርኩ አሉ።

~
       
t.me/https_Asselfya
አምስቱ ደረጃዎች፡-

ኢማም ኢብኑልቀይም እንዲህ ይላሉ፥ “ሰዎች በሶላታቸው መሠረት በአምስት ደረጃ ይከፈላሉ፡-

አንደኛው፡- ራሱን በእጅጉ የበደለና ድንበር ያለፈ ሰው ነው:: የዚህ ዓይነቱ ግለሰብ የሶላቷን ቅድመ ሁኔታ -ዉዱእ ያጓደለ፣ ወቅቶቿን ያልጠበቀና ግዴታዎቿን በትክክል ያላሟላ ሰው ነው::

ሁለተኛው፡- የሶላትን ወቅቶቿን፣ ሕግጋቷንና ግልጽ የሆኑ ማእዘናቶቿን የሚያከብር ሲሆን ነገር ግን ነፍሱ ከሸይጧን የሚደርስባትን ጉትጎታ ከመታገል ይልቅ ከጉትጎታውና ዓለማዊ ሀሳቡ ጋር የሚነጉደው ነው::

ሦስተኛው፡- የሶላትን ህግጋቶች በትክክል የጠበቀ ሲሆን ነፍሱ የሚደርስባትን የሸይጧን ውትወታና ምድራዊ ሃሳብ ለመቋቋም ትግል ላይ ነው:: ይህ ሰው ሶላቱ እንዳይሰረቅበት ለመከላከል ትግል ላይ በመሆን፧ በሶላትና በትግል መካከል ሶላቱን ይፈጽማል።

አራተኛው፡- ሶላት ውስጥ በሚገባበት ጊዜ የሶላቷን ግዴታዎችና ህግጋቶች በትክክል ያሟላል:: ልቡ የሶላቷን ሐቆች ላለማጉደል በከፍተኛ ጥንቃቄ ይጠመዳል:: አንዳች ጉድለት እንዳይኖር የተቻለውን ያደርጋል:: ዋነኛ ሀሳቡ ሶላቱ እጅግ የተሟላችና የተዋበች እንድትሆን ማድረግ ነው:: ልቡ የተጠመደው በሶላቱ ጉዳይና በጌታው አምልኮ ላይ ብቻ ነው፡፡

አምስተኛው- ሶላት ውስጥ ሲገባ በተሟላ ሁኔታ ይሆናል:: ለየት የሚያደርገው ልቡን ሙሉ ለሙሉ ከጌታው ፊት ማስቀመጡ ነው:: በልቡ ወደ እርሱ ይመለከታል:: እንደሚከታተለው ይሰማዋል:: በጌታው ፍቅርና ልዕልና ሙሉ ልቦናው ተሞልቷል:: አላህን (ሱ.ወ.) የሚያየው ያህል ይሰማዋል:: የሸይጧን ውትወታዎችና ውልብታዎች በዚህ ልዩ የአምልኮት ስሜት ውስጥ ይጠፋሉ። በጌታውና በእርሱ መካከል ያለው ግርዶሽ ይነሳል:: የዚህ ዓይነቱ ሰው ሶላትና ፍፁም መዘናጋት ውስጥ ሆኖ የሚሰግድ ሰው ሶላት የሚበላለጡት የሰማይና የምድር ያህል ነው:: ምክንያቱም ይህ ሰው ሙሉ ሀሳቡ ጌታው ዘንድ የሆነና በሶላቱም ዐይኑ ያረፈ ሰው ነውና!

በዚሁ መነሻነት ስለ አምስቱ ሰዎች ሶላት እንዲህ ማለት ይቻላል)-

የመጀመሪያው ዓይነት ሰው ይቀጣል ሁለተኛው ይመረመራል ፤ ሶስተኛው ይቅር ይባላል፤ አራተኛው ይመነዳል፣ አምስተኛው ወደ ጌታው የተቃረበ ይሆናል::''

t.me/https_Asselfya
👍5
🔖ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንላችዉና እንዲህ ብለዋል፦

አንድ ባሪያ የቂያማ ቀን እንደ ተራራ የሆኑ መልካም ስራዎችን ይዞ ይመጣል ነገር ግን ምላሱ ሁሉንም እንዳፈረሰበት ያገኛል።

   الداء والدواء
t.me/https_Asselfya
👍3