💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from | إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ |
عبدالله_الخلف_هو_الذي_يصوركم_في_الأرحام
<unknown>
📍رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا •
ከማስተንተን ጋ ተጋበዙ !
~
የተውበት ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التائبُ من الذَّنبِ كمنْ لا ذنبَ له﴾

“ከወንጀሉ ተውበት (ንስሃ) የሚያደርግ ሰው ወንጀል እንደሌለበት ነው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3446



t.me/https_Asselfya
👍2
አስሩ የደስታ መሰረቶች

1. ደስታ ያለው በአላህ እጅ ብቻ መሆኑን ማመን፦
- እሱ ነው ልቦችን በተውሒድ፣ በኢማን፣ በሱና፣ በዒልም የሚያሰፋው፣
- ደስታ የአላህ ፍጥረት ነው = ከአላህ እንጂ ከማንም አይጠየቅም።

2. ደስታ ከልብ ውስጥ እንጂ ሌላ ቦታ አይደለም ያለው፦
- ደስታ የሚገኘው በምግብ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በመጠጥ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በመልበስ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በአዱኒያ ጌጦች አይደለም፣
- ደስታ እና እርካታ ከልብ ውስጥ ነው ያለው።

3. ወንጀሎችን ሀጢያቶችን እና ስህተቶችን መቀነስ፣ መተው፦
- ወንጀል በቀነሰ ቁጥር = ደስታ፣ እርካታና እረፍት ይጨምራል።
- ወንጀል ሸክም ነው፣ ጨለማ ነው፣ ጥበት ነው፣ ጭንቀት ነው።

4. በሰዎች መካከል በመልካም መወሳት፦
- የሙእሚን ሰው ፈጣን ብስራት ነው፣
- የሰዎችን መልካም ዱዓ ያስገኛል፣
- የሰው ልጅ ሁለተኛ እድሜ ነው።

5. ከችግር በኋላ ድሎት እንዳለ እርግጠኛ መሆን፦
- አላህ ችግርን ያለ መፍትሄ አልፈጠረውም።
- ሀዘንና ትካዜንም ያለ ግልግል አልሰራውም።
- መከራንም ያለ መፍትሄ አልተወውም።

6.ግልግል ከችግር ጋር እንደሚመጣ ማወቅ፣
- ችግር፣ ሀሳብ፣ ትካዜ በተከሰተ ቁጥር = የአላህ እዝነት እና ግልግል ይመጣል።

7. አላህ አንድን ችግር ሲያመጣ ሁለት መውጫ ያደረገ መሆኑን ማወቅ።

8. ትርፍ ጊዜን በኸይር እና በዒባዳ ላይ ማሳለፍ፦
- ስራ ሲያልቅና ሲጠናቀቅ ወደ ዒባዳ መግባት፣
- ስራ ፈቶ ያለ ምንም ነገር ጊዜን አለማባከን።

9. ዒባዳ ከደስታ ማግኛ ሰበቦች አንዱ ነው።
- አላህን ወደ መታዘዝ መግባት፣
- ዒባዳ በጨመረ ቁጥር = የልብ ደስታና እርጋታ ይጨምራል።
- ሶላት፣ እውቀት፣ ተስቢሕ፣ ተህሊል፣ በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል፣ ዝምድና መቀጠል ... ኸይር ነገር በጨመረ ቁጥር = የልብ ኢማንና ደስታ ይጨምራል።
- እስከ ሞት ድረስ በዒባዳ ላይ መዘውተር።
- የጭንቀት መድሃኒቱ = ዚክር ነው። ወንጀልን መተው።

10. ስራን ባጠቃላይ ለአላህ ብቻ ማጥራት
- ስራን ለአላህ ማጥራት ፣ ነው ነጃ መውጣት።

ደስታ ከፈለክ እነዚህን አስሮቹን ነገሮች ተጠባባቅ። ወላሁ ተዓላ አዕለም።
~
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲላህ ባሙሳ
ኡሰሉ ሰ፞ዓደቲል ዐሸራህ ኪታብ ተመልከት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MOhamedAljawi
👍3
በአላህ ላይ መልካም ተስፋ መጣል ለሕይወት ትልቅ ስንቅ ነዉ።

~
👍17
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ

ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡

አሏህ የምንሰራውን ሁላ  ውስጥ አዋቂ ነው ።so የውስጣችንን የሚያውቀውን ጌታ አስበን እይታችንን በጥንቃቄ የተሞላ እናድርግ


t.me/SleSlkachin
Someone said🗣:
ይነጋል ብለህ ከተኛክ
ያልፋል ብለህ ኑር፤
👍4
🔖 ነፃ ጊዜ ትልቅ ፀጋ ነው!

በሁለት ጸጋዎች ከሰዎች ብዙ ሰው ተሸዋጅ ነው፡፡ ጤንነት እና ነጻ ጊዜ ናቸው፡፡ 📚 ቡኻሪ ፡ 6420 ፤ 6412
👍1
ሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ የእስልምና ህጎችን አሟላች የምትባለው ምን መስፈርቶች ስታሟላ ነው?
👍2
አንድ ቀን አይቀርም !

በኛም ላይ ይባላል " ኧረ ታሟል እሱ !
መነሳት ከብዶታል ከፍራሽ ትራሱ
የሚተርፍ አይመስልም ፈጥናችሁ ተነሱ "
በኛም ላይ ይባላል " ለቀብር ድረሱ !"

አዎ ! አንድ ቀን አይቀርም ...

"ነበር " መባላችን ሳቅ መራመድ ቀርቶ
ጀናዛ ልንባል ስም ከኛ ጋር " ሞቶ "
ሁሉም እልፍ ይላል ያልነበረ መስሎ
የደመቀው ዘመን ባንዲት ጀምበር ከስሎ !

ዱንያው አያውረን አሏህን እንፍራ
ነገ ቀብር አለብን ለዛ ቀን እንስራ !

ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍2
Forwarded from | إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ |
Audio
سبحان الله، والحمد لله،
ولا إله إلا الله، والله أكبر،
ولا حول ولا قوة إلا بالله.
ዒልም እየጨመረ ተቅዋ ካልጨመረ ሙሽኪላ አለ ነፍስን መመራመር ያስፈልጋል

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👍6
🌸إِنَّمَا مَثَلُ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا كَمَآءٍ أَنزَلْنَٰهُ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَٱخْتَلَطَ بِهِۦ نَبَاتُ ٱلْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ ٱلنَّاسُ وَٱلْأَنْعَٰمُ حَتَّىٰٓ إِذَآ أَخَذَتِ ٱلْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَٱزَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَآ أَنَّهُمْ قَٰدِرُونَ عَلَيْهَآ أَتَىٰهَآ أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًۭا فَجَعَلْنَٰهَا حَصِيدًۭا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِٱلْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْـَٔايَٰتِ لِقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ
የዱኒያ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ
እንዳወረድነው ውሃቢጤ ነዉ። በእርሱም ሰዎችና እንስሳዎች ከሚመገቡት የሆነ የምድር ቡቃያ ጋ  እንደተቀላቀለ ቢጤ ነዉ።  ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ያዘመሩትን አዝመራ ከስበዉ ለማስገባት ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት ማታ እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡

~ዱኒያን ልኖር ነዉ ሲል ማታ እንዳልነበረች
እልም ድርግም  አድርጉ ቂያማን ያቆማታል።

📚ሱረቱል ዩኑስ 24

t.me/https_Asselfya
التوحيد : لا معبود بحق إلا الله .

السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .

المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
👍7
⚠️⚠️ ከአመጋገብ ሥነስርዓት ውስጥ!

ከአምር ቢን አቢ ሰለማህ (📿) ተይዞ:  ከረሱል (📿) ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበን ሳለ እጄን እዛ እዚህ እያደረኩ ከምግቡ ሳነሳ እንዲህ አሉኝ፦

﴿يا غُلامُ، سَمِّ اللَّهَ، وَكُلْ بيَمِينِكَ، وَكُلْ ممّا يَلِيكَ.﴾

“አንተ ልጅ ሆይ!  ምግብ ስተመገብ የአላህን ስም አውሳ። በቀኝህ ብላ። በዙሪያህ ካለው ተመገብ።”

📚 ቡኻሪ (5376) ሙስሊም (2022) ዘግበውታል



☑️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
👍1
🌴አል ዙበይር ኢብኑ አል- አውዋም እንዲህ ብለዋል፦

አንድ ሙዕሚን በራሱ እና በአላህ መካከል የሆነ ከሌሎች የተደበቀ መልካም ተግባር እንዲኖረው ጥረት ማድረግ አለበት።ይህም በሰዎች ዘንድ የማይታወቅ ሲሆን ለምሳሌ በድብቅ ምጽዋት መስጠት፣ በሌሊት መስገድ፣ለብቻው ሆኖ አላህን መማጸን፣ኢስቲግፋር መጠየቅ እና የደግነት ተግባራትን በድብቅ መፈጸም ነው።

📚 كتاب الزهد لوكيع
نقل
Forwarded from ስለ ስልካችን
🔖ከፍለጋዎች ሁሉ አድካሚው ራስን ፈልጎ ማግኘት ይመስለኛል..ከሁሉ በፊት ራስህን ፈልገህ አግኝ ከዛ ቡኋላ ያለው ቀላል ነው ። ቅድሚያ ማሸነፍ ያለብህ ጠላትህን ሳይሆን ልቦናህ ውስጥ ያለውን መጥፎ አንተነትህን ይሁን!... የሌሎችን ነውር ከመከታተል የራሱን ነውር በማስተካከል ላይ የተጠመደ ሰው አላህ ይዘንለት!

ቀስት ረዥም ርቀት ተጉዞ የታቀደለትን ግብ ይመታ ዘንድ ደጋኑ በደንብ መወጠር እንዳለበት ሁሉ በህይወትህ የሚያጋጥሙህ ውጥረቶችም አንተን ወደተሻለ ሁኔታ ለማስፈንጠር ነውና በበጎ መልኩ ተመልከታቸው።

  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶ t.me/Asselefya2 ✶┅┄┅┅
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

قال رسول الله ﷺ  :

" مَن كانتِ الآخرةُ هَمَّهُ
جعلَ اللَّهُ غناهُ في قلبِهِ
وجمعَ لَه شملَهُ
وأتتهُ الدُّنيا وَهيَ راغمةٌ

ومَن كانتِ الدُّنيا همَّهُ
جعلَ اللَّهُ فقرَهُ بينَ عينيهِ
وفرَّقَ عليهِ شملَهُ
ولم يأتِهِ مِن الدُّنيا إلَّا ما قُدِّرَ لَهُ "

📒 صحيح الترمذي


                              ˓٭˛✿🌹🍃
👍1
-
إِصبِر قَليلاً فبعد العُسرِ تَيسيرُ
              وكُلُّ أَمرٍ لَهُ وَقتٌ وَتَدبيرُ..
👍1
በዚህ ዘመን እንደ ሐያእ ጥቃት የደረሰበት ነገር የለም። ሰዎች : ድርቅናቸውን : እፍረተ ቢስነታቸውን እንደ ንቃት የሚቆጥሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።”

አርበዒን ሐዲሥ (14:9)
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር
👍2