💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👈أعمل_وتوكل

  .قَالَ مُسْلِمُ بْنُ يَسَارٍ رَحِمهُ الله :

اعْمَلْ عَمَلَ رَجُلٍ لَا يُنَجِّيهِ إِلَّا عَمَلُهُ،
وَتَوَكَّلْ تَوَكُّلَ رَجُلٍ لَا يُصِيبُهُ إِلَّا مَا
كَتَبَهُ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ لَهُ
.

   [ حلية الأولياء، لأبو نعيم / ٢٩٢ ].

🍃 t.me/https_Asselfya
__ከአላህ (ሱብሀነ ወተአላ.) መልካም ነገር እንጂ አላየንም፣ አልሰማንም፡፡ ወደ ቀናው መንገድ መራን፣ ጤና ሰጠን፣ ዕድሜ ሰጠን፣ ቤተሰብ ሰጠን፣ ብዙ ብዙ ነገር ሰጠን፡

t.me/https_Asselfya
👍5
በገንዘብ እና በጊዜ መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት፦
ምን ያህል ገንዘብ እንዳለህ ሁልጊዜ ታውቃለህ፤ ግን ምን ያህል ጊዜ (ሰዓት) እንዳለህ አታውቅም።

t.me/https_Asselfya
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አደራህን አትዘናጋ!
-ገለል ብለህ ከጌታህ ጋር አውራበት
-የምትፈልገውን ሁሉ ጠይቀው
-ወደ እርሱም ተዋደቅ ፣ዝቅ በልም!

t.me/https_Asselfya
👍6
Forwarded from ስለ ስልካችን
🔖አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ባሪያን ይወዳል
አላህን የሚፈራን
➴በአላህ የተብቃቃን
➴ድብቅ ያለ( ሠዉ የማያወቀዉ
!)

http://t.me/SleSlkachin
👍5
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
እምነትህን በየትኛውም ዱንያዊ ጥቅም እንዳትለውጥ
~
ዱንያ የፈተና መድረክ ነች። ከፈተና ሁሉ ከባዱ ፈተና ደግሞ የዲን ፈተና ነው። ይህንን ነብያዊ ዱዓእ ላስተዋለ ሰው ትልቅ ቁም ነገር ያገኛል፦
اللهمَّ ... ولا تجعلْ مصيبَتنا في دينِنا، ولا تجعلِ الدنيا أكبرَ همِّنا، ولا مبلغَ علمِنا
"አላህ ሆይ! ... ፈተናችንን በዲናችን ላይ አታድርግብን። ዱንያንም ቀዳሚ ሃሳባችን እንዲሁም የእውቀታችን ጥግ አታድርግብን።" [አልጃሚዑ ሶጊር፡ 1499]

ከሰው ሁሉ አሳዛኝ ከሳሪ ማለት የሚያውቀውን ሐቅ ገፍቶ አላፊ ዱንያን ያስቀደመ ነው። ስንት አሉ ውስጣቸው እየተረበሸ በህሊናቸው ላይ ሸፍተው ወንድ ተከትለው ወይም ሴት ተከትለው ወይም ሌላ ዱንያዊ ፍርፋሪን አስቀድመው ዘላለማዊ ህይወታቸውን ያከሰሩ! "ወንድ ተከትላ እምነቷን ቀየረች"፣ "ሴት ተከትሎ እምነቱን ቀየረ" መባል ሞት አይደለም ወይ? ሰው እንዴት በዚህ መጠን ራሱን ያረክሳል?! ለእርዳታ፣ ለስራ ቅጥር፣ ለትምህርት እድል፣ ለስልጣን፣ ለህክምና፣ ብቻ ለየትኛውም አላፊ ጥቅም ብሎ እንዴት ዘላለማዊ ህይወት ላይ ይወሰናል?! ኣኺራኮ ፍፃሜ የለውም። ከዚህ በላይ ምን ኪሳራ አለ?!

{ فَٱعۡبُدُوا۟ مَا شِئۡتُم مِّن دُونِهِۦۗ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
"ከእርሱ ሌላ የሻችሁትን ተገዙ። 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በትንሣኤ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

ህይወት ማለት የኣኺራ ህይወት ነው። ዱንያማ ምን ብትደላ ጤዛኮ ናት።
{وَمَا هَـٰذِهِ ٱلۡحَیَوٰةُ ٱلدُّنۡیَاۤ إِلَّا لَهۡوࣱ وَلَعِبࣱۚ وَإِنَّ ٱلدَّارَ ٱلۡـَٔاخِرَةَ لَهِیَ ٱلۡحَیَوَانُۚ لَوۡ كَانُوا۟ یَعۡلَمُونَ}
"ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም። የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)።" [አልዐንከቡት፡ 64]

ስለዚህ ዐቅል ያለው ሰው ፈፅሞ ለርካሽ ዱንያዊ ጥቅም ብሎ ኣኺራውን አይሸጥም። በአላፊ የዱንያ ፈተና ተሸንፎ እምነቱን ለድርድር አያቀርብም። ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ፦
"የፈለገውን ያህል ዋጋ ቢያስከፍልህ እንኳ እምነትህ ላይ ፅና። ለዱንያዊ ክጃሎት ወይም ጠላትን ፈራሁ ብለህ ከሱ እንዳትርቅ። ያማረው ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩት ነውና።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
ሱፊያን አሥ-ሠውሪይ እንዲህ ይላሉ:-

قَالَ سُفْيَانُ الثَّوْرِيُّ: مَنْ لَعِبَ بِعُمْرِهِ ضَيَّعَ أَيَّامَ حَرْثِهِ، وَمَنْ ضَيَّعَ أَيَّامَ حَرْثِهِ نَدِمَ أَيَّامَ حَصَادِهِ

‟በዕድሜው የተጫወተ ሰው የእርሻው ወቅት ያመልጠዋል፣ የእርሻው ወቅት ያመለጠው ደግሞ በአዝመራው ጊዜ ይፀፀታል።”

t.me/https_Asselfya
አይዞን  

ውዱ  ነቢያቺን  እንድህ  ብለዋል

{وصبُ المؤمنِ كفارةٌ لخطاياه}

"وَصَبُ المؤمنِ"
أي:  الوَجَعُ المُلازِمُ والمُستمِرُّ مع صاحبِهِ

[الألباني صحيح الجامع7109]

( የ አንድ ሙእሚን  ህመም ና የውስጥ  ስብራት ለወንጀሉ  ማካካሻ ነው)

t.me/https_Asselfya
👍8
👉የምትፈልጉትን ነገር እስክታገኙ ድረስ ከዱዐ ጋር ደጋግሞ መሞከርን አታቁሙ።በተለይ ዱዓ ለኛ ለሙስሊሞች የሪዝቃችን መክፈቻ ቁልፍ፣ ነዉ።
👍6
Forwarded from Dr. Seid Musa
📚 [ የሚሊዮን መጽሐፎች መጽሐፍት ቤት ]

📚 📚 📚 📚 📚

የ pdf ጥማታችሁን የሚቆርጥላችሁ ልዩና ምርጥ ቻናል ከፈለጋችሁ?! ይህ ቻናል ተቀዳሚ ምርጫችሁ እንደሚሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። ተቀላቀሉና ምርጥ ምርጥ ኪታቦችን እያወረዳችሁ ተጠቀሙ። 👇

https://t.me/booksrrrkg

=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታዬ ሆይ እኔ ነፍሴን በድያለሁ ማረኝ  አለ።
ለእርሱም ማረለት እነሆ እርሱ መሐሪ እና አዛኝ ነዉ፡፡

ሰላም እደሩ🌺
👍4
🔖ሹአይብ አለይሂ ሰላም ለሕዝቦቹ እንዲህ አላቸዉ

📍قَالَ يَٰقَوْمِ أَرَءَيْتُمْ إِن كُنتُ عَلَىٰ بَيِّنَةٍۢ مِّن رَّبِّى وَرَزَقَنِى مِنْهُ رِزْقًا حَسَنًۭا ۚ وَمَآ أُرِيدُ أَنْ أُخَالِفَكُمْ إِلَىٰ مَآ أَنْهَىٰكُمْ عَنْهُ ۚ إِنْ أُرِيدُ إِلَّا ٱلْإِصْلَٰحَ مَا ٱسْتَطَعْتُ ۚ وَمَا تَوْفِيقِىٓ إِلَّا بِٱللَّهِ ۚ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ

«ሕዝቦቼ ሆይ!
እስኪ ንገሩኝ፤ ከጌታዬ በመጣ ማስረጃ ላይ ከሆንኩኝ ጥሩ የሆነ ሲሳይን ከሰየሰኝ  (በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን) እኔ ሀቅ ላይ እናንተ ጥመት ላይ አደላችሁምን? !

ልነቅፋችሁ አልፈልግም ወደ ምከለክላችሁ ነገር በድብቅ እምገኝ (እምሰራ ) አደለሁም፡፡ በተቻለኝ ያክል ማስተካከል እንጂ አልፈልግም። ለደግ ሥራ ሀቅን ለመያዝ  መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም፡፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ፡፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ፤» አላቸው፡፡

وَيَٰقَوْمِ لَا يَجْرِمَنَّكُمْ شِقَاقِىٓ أَن يُصِيبَكُم مِّثْلُ مَآ أَصَابَ قَوْمَ نُوحٍ أَوْ قَوْمَ هُودٍ أَوْ قَوْمَ صَٰلِحٍۢ ۚ وَمَا قَوْمُ لُوطٍۢ مِّنكُم بِبَعِيدٍۢ
«ሕዝቦቸ ሆይ! እኔን የጠላችሁት ጥላቻ እንዳይገፋፋችሁ። (ወንጀል ዉስጥ ለመግባት እሱ አዞን እሱ ከልክሎን ብላችሁ የጠላችሁኝ ጥላቻ ወንጀልን ለመስራት  እንዳይገፋፋችሁ ከኔ የሚወጣዉን ሀቅ ነዉ ማየት ያለባችሁ ማለታቸዉ ነዉ።)

የኑሕን ሕዝቦች ወይም የሁድን ሕዝቦች ወይም የሷሊሕን ሕዝቦች ያገኛቸው (ቅጣት) ብጤ እንዲያገኛችሁ፡
ተጠንቀቁ፡ የሉጥም ሕዝቦች ከእናንተ ሩቅ አይደሉም፡፡

📍وَٱسْتَغْفِرُوا۟ رَبَّكُمْ ثُمَّ تُوبُوٓا۟ إِلَيْهِ ۚ إِنَّ رَبِّى رَحِيمٌۭ وَدُودٌۭ
«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ አዛኝእና ባሮቹን ወዳድ የሆነ ነዉ አላቸው፡፡

📚ሱረቱል ሁድ88_90)

t.me/https_Asselfya
የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!!

📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓

@Ass_Selefyaa1bot
                &
@Qudwatii1_bot


አላማችን ሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነው!!!

ኢብኑ ተይሚያ የሡናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ
الحَــيَــاةُ الطّـيّبَــة 🍃🌸

❐ قَــالَ العلّامــة ابن عُثيمين رَحِمهُ الله تعالى:


▫️الحياة الطيّبة ليست كما يفهمه بعض الناس: السلامة من الآفات مِنْ فقر ومرض وكدر.

▫️لا، بل الحياة الطيبة أن يكون الإنسان طيّب القلب منشرح الصدر مطمئنًّا بقضاء الله وقَدَرِه، إنْ أصابته سرّاء شَكَر فكان خيراً له، وإن أصابته ضرّاءَ صبَرَ فكان خيراً له، هذه هي الـحياة الطيبة، وهي راحة القلب.

▫️أمّا كثرة الأموال وصحة الأبدان فقد تكون شقاءً على الإنسان وتَعَباً“.

📙 فتاوى إسلامية【(ج٤ ص٦٤)】
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእኚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ብቸኛው አባት  የህይወት ሰቆቃ
እኚህ አባታችን  ዛሬ በብቸኝነት እና በጭንቀት ጨለማ ውስጥ ይገኛሉ። በምስሉ  ላይ የምናያቸው አባታችን፣ በአይኖቻቸው ውስጥ የሚነበበው የህይወት ድካም እና  የሚሰማው የናፍቆት ድምፅ፣ሀቂቃ የማንኛውንም ሰው ልብ የሚሰብር ነው።

አባታችን አብረዋቸው የኖሩት፣ በችግርም ሆነ በደስታ ያልተለዩዋቸው ባለቤታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

እኚህ አባታችን ጠሁለት ልጆች ነበሯቸው ካሏቸው ሁለት ልጆች መካከል አንዱ በሞት ሲለያቸው፣ ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ ለረጅም አመታት ተሰወረ።
ዛሬ እኚህ አባት በዚያ ጎስቋላ ባልተለጠፈ ብርድ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቀርተዋል። የሰው ድምፅ የሚሰሙት አልፎ አልፎ መንገድ ላይ የሚያዩዋቸው ሰዎች ሲያናግሯቸው ብቻ ነው።

እኚህ አባታችን  ብቸኝነቱ ከመቃብር በላይ ይከብዳቸዋል። "ምሽት ሲሆን ብቻዬን ነኝ... የምበላውም ሆነ የምጠጣው ነገር የለኝም" ሲሉ በታነቀ ድምፅ ይናገራሉ። የሚረዳቸው፣ የሚደግፋቸው እና "እንዴት አደራችሁ" የሚላቸው ዘመድ የላቸውም።
> "አንዳንድ ቀን ማታ ማታ ይከብደኛል... የሆነ ነገር ሆኜ ሙት ሙት ይለኛል እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል። ተስፋ እቆርጣለሁ። ነፍሴ እንድትወጣ የያዘችኝ የወንድሜ ሚስት ናት።"
አባታችንና መሰሎቻቸው ለኡድሂያም አይናቸው ደጅ ነው
አሁን ለነዚህ አባት እና መሰል ምስኪኖች የኡድሂያ እርዳታ እጃችንን ካልዘረጋን ሀቂቃ እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም ። ለእሳቸው የአንድ ቀን ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ "የሚያስበኝ ሰው አለ" የሚል ተስፋ መስጠት ትልቅ ትርጉም አለው።

  እኚህ አባት ተስፋን መዝራት " ራሴን እንዴት ላጥፋ ብዬ አስብ ነበር" እስኪሉ ድረስ ተስፋ ቆርጠዋል። የእናንተ እርዳታ ይህን የተስፋ ጨለማ ይገፍላቸዋል።
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق محمد الجبرتي)
ዛሬ አንድ ወንድም አስረግጦ ከነገረኝ የሆኑ እህቶች አንድ ሸይኽ ላይ ሙሉ የቡኻሪን ሸርህ ፈትሁል ባሪን ቀርተዋል እዚሁ ሀበሻ .. ወንድማችንም የሰማው እህቶችን ካስቀሯቸው ሸይኽ ነው
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

و خير حجاب المرأة بعد حجاب وجهها باللباس  هو بيتها."

ሴት ልጅ ፊቷንና ሰውነቷን ለመሸፈን ከምትለብሰው ሂጃብ በኋላ ጥሩ ሂጃቧ ቤቷ ነው።”

t.me/https_Asselfya
👍5