▪ﻗﺎل ﺍﻹﻣﺎﻡ #ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -:👌👌
ﻭﻳﺠﺐ ﻋﻠﻰ #ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻳﻀﺎ :
● ﺩﻭﺍﻡ ﺍﻟﺤﻴﺎﺀ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ
● ﻭﻏﺾ ﻃﺮﻓﻬﺎ ﻗﺪﺍﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﻷﻣﺮﻩ
● ﻭﺍﻟﺴﻜﻮﺕ ﻋﻨﺪ ﻛﻼﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻋﻨﺪ ﻗﺪﻭﻣﻪ
■ ﻭﺍﻻﺑﺘﻌﺎﺩ ﻋﻦ ﺟﻤﻴﻊ ﻣﺎ ﻳﺴﺨﻄﻪ
■ ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻌﻪ ﻋﻨﺪ ﺧﺮﻭﺟﻪ
● ﻭﻋﺮﺽ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻋﻠﻴﻪ ﻋﻨﺪ ﻧﻮﻣﻪ
● ﻭﺗﺮﻙ ﺍﻟﺨﻴﺎﻧﺔ ﻟﻪ ﻓﻲ ﻏﻴﺒﺘﻪ ﻓﻲ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻭﺑﻴﺘﻪ
● ﻭﻃﻴﺐ ﺍﻟﺮﺍﺋﺤﺔ
● ﻭﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﻔﻢ ﺑﺎﻟﺴﻮﺍﻙ
● ﻭﺑﺎﻟﻤﺴﻚ ﻭﺍﻟﻄﻴﺐ
■ ﻭﺩﻭﺍﻡ #ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ ﺑﺤﻀﺮﺗﻪ
■ ﻭﺗﺮﻛﻬﺎ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ
■ ﻭﺇﻛﺮﺍﻡ ﺃﻫﻠﻪ ﻭﺃﻗﺎﺭﺑﻪ
■ ﻭﺗﺮﻯ ﺍﻟﻘﻠﻴﻞ ﻣﻨﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً .
•📚 [ #ﻛﺘﺎﺏ_ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ (1/66) ].
ﻭﻳﺠﺐ ﻋﻠﻰ #ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻳﻀﺎ :
● ﺩﻭﺍﻡ ﺍﻟﺤﻴﺎﺀ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ
● ﻭﻏﺾ ﻃﺮﻓﻬﺎ ﻗﺪﺍﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﻷﻣﺮﻩ
● ﻭﺍﻟﺴﻜﻮﺕ ﻋﻨﺪ ﻛﻼﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻋﻨﺪ ﻗﺪﻭﻣﻪ
■ ﻭﺍﻻﺑﺘﻌﺎﺩ ﻋﻦ ﺟﻤﻴﻊ ﻣﺎ ﻳﺴﺨﻄﻪ
■ ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻌﻪ ﻋﻨﺪ ﺧﺮﻭﺟﻪ
● ﻭﻋﺮﺽ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻋﻠﻴﻪ ﻋﻨﺪ ﻧﻮﻣﻪ
● ﻭﺗﺮﻙ ﺍﻟﺨﻴﺎﻧﺔ ﻟﻪ ﻓﻲ ﻏﻴﺒﺘﻪ ﻓﻲ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻭﺑﻴﺘﻪ
● ﻭﻃﻴﺐ ﺍﻟﺮﺍﺋﺤﺔ
● ﻭﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﻔﻢ ﺑﺎﻟﺴﻮﺍﻙ
● ﻭﺑﺎﻟﻤﺴﻚ ﻭﺍﻟﻄﻴﺐ
■ ﻭﺩﻭﺍﻡ #ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ ﺑﺤﻀﺮﺗﻪ
■ ﻭﺗﺮﻛﻬﺎ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ
■ ﻭﺇﻛﺮﺍﻡ ﺃﻫﻠﻪ ﻭﺃﻗﺎﺭﺑﻪ
■ ﻭﺗﺮﻯ ﺍﻟﻘﻠﻴﻞ ﻣﻨﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً .
•📚 [ #ﻛﺘﺎﺏ_ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ (1/66) ].
✅ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
(ሙሰሊም ዘግበውታል)
t.me/https_Asselfya
አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
በሰጦታ መልኩ ሸቶ የቀረበለት
ሰው ሰጦታውን አይመልሰ! ሸክሙ ቀላል መአዛው ጣፋጭ ነውና።(ሙሰሊም ዘግበውታል)
t.me/https_Asselfya
👍9
~አብደላህ ቢን አምር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
የቁርአን ባለቤት (የውመል ቂያማ ጀነት ውስጥ) እንዲህ ይባላል። (ቁርአንን) ቅራ። ደረጃህንም ከፍ አድርግ። ዱንያ ላይ ስታነብ እንደነበርከው አንብብ። የጀነት ደረጃህ ቀርተህ እምታቆምበት የመጨረሻ አንቀፅ ድረስ ይሆናል።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
የቁርአን ባለቤት (የውመል ቂያማ ጀነት ውስጥ) እንዲህ ይባላል። (ቁርአንን) ቅራ። ደረጃህንም ከፍ አድርግ። ዱንያ ላይ ስታነብ እንደነበርከው አንብብ። የጀነት ደረጃህ ቀርተህ እምታቆምበት የመጨረሻ አንቀፅ ድረስ ይሆናል።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
👍3
👉የሚያወራና የሚመክር በርክቷል የሚጽፍም የሚያሳይም በዝቷል አሁን ግን ዝምተኛ ዳዒ ያስፈልገናል። እንዴት? ካላችሁ በባህሪው፣በሥነምግባሩ በፀባዩ፣በመልካም ሥራው ወደ አላህ የሚጣራ።
👍11
Forwarded from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
10-qowaed-fi-tazkiyatin-nafs.pdf
2.6 MB
عشر قواعد في تزكية النفس
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
10-qowaed-fi-tazkiyatin-nafs.pdf
ኢን ሻአ አሏህ ከነገ ከፈጅር ሶላት በኋላ ጀምሮ ነፋስን ስለማጥራት በሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የተፃፈችን ሪሳላህ እንቀራለን
የምትቀራዉ ሪሳላህ
عشر قواعد في تزكية النفس
للشيخ عبدالرزاق البدر
የሪሳላዋ አዘጋጅ
ሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
ሪሳላዋ የምትቀራባቸዉ ቀናት
ዘወትር ከረቡዕ - ቅዳሜ ከፈጅር ሶላት በኋላ
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/durusuabihizam
መልእክቱን ለወንድሞችና እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም
የምትቀራዉ ሪሳላህ
عشر قواعد في تزكية النفس
للشيخ عبدالرزاق البدر
የሪሳላዋ አዘጋጅ
ሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
ሪሳላዋ የምትቀራባቸዉ ቀናት
ዘወትር ከረቡዕ - ቅዳሜ ከፈጅር ሶላት በኋላ
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/durusuabihizam
መልእክቱን ለወንድሞችና እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ስለ ስልካችን – 2026-04-11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2026-04-14
ስለ ስልካችን
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ስድስት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ስድስት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
🔖ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡
~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል።
~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል።
👉ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሆናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ።
👉ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረምን እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም!
t.me/https_Asselfya
~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል።
~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል።
👉ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሆናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ።
👉ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረምን እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም!
t.me/https_Asselfya
👍4👎1
ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ።
الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا.
رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin
الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا.
رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ስለ ስልካችን – 2026-04-14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2026-04-15
ስለ ስልካችን
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ሰባት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ሰባት)
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
🔖الباقيات الصالحات:
- سبحان الله
- الحمدلله
- لا إله إلا الله
- الله أكبر
- سبحان الله
- الحمدلله
- لا إله إلا الله
- الله أكبر
✅ እናታችን ዓኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና እንዳስተላለፈችዉ "የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ድዳቻው እስኪታይ ድረስ በጣም ሲስቁ አይቻቸው አላውቅም፡፡ ፈገግ ብቻ ነበር የሚሉት"፡፡
📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ጭብጥ!!
~
ሳቅ ልብን ያደርቃል፣ ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡
t.me/https_Asselfya
📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ጭብጥ!!
~
ሳቅ ልብን ያደርቃል፣ ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡
t.me/https_Asselfya
👍10
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ስለ ስልካችን – 2026-04-15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2026-04-16
ስለ ስልካችን
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ስምንት)
⭕️የመጨረሻ ክፍል
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።»
➡️ (ክፍል ስምንት)
⭕️የመጨረሻ ክፍል
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን
➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73