Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰
✅ ኢድጋም ሙተቃሪበይን
✅ ኢድጋም ሙተጃኒሰይን
✅ መድና የመድ ክፍሎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰
✅ ኢድጋም ሙተቃሪበይን
✅ ኢድጋም ሙተጃኒሰይን
✅ መድና የመድ ክፍሎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 pinned an audio file
ከቁርዓን ርቆ በዘፈን ያበደው ‼️
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
አላህን አመፁ ሰወች ድንበር ጥሰው
ሀላልን ርቀው ሀራምን አፍቅረው
ሱናን ቼላ አሉት ቢድዓውን ወደው
ለቁርዓን ለሃዲስ ጀርባቼውን ሰጥተው
ዱንያ ላይ ተደሱ ስሜት ተከትለው
———————————————
የዱንያ ደስታ ከየትም ላያደርስ
ስሜት ተከትሎ የአላህ ድንበር መጣስ
ጀነትን ያሳጣል ጀሀነምን ሊያወርስ
እሳትን የፈራ ጀነትን የሚወድ
ነገ ከአላህ ፊት ቁሞ ከመዋረድ
በዱንያ ጥቅም ምንም ሳይሸወድ
ቀጥ ብሎ ይሂድ በረሱሉ መንገድ
————————————————
ቁርዓን ለማዳመጥ ልቡ የሰለቼው
መታገስ አቅቶት እንቅልፉ የመጣው
ሙዚቃን ሲያዳምጥ ተደሰተ ምነው❓
በሙዚቃው ስሜት ጩኸቱን ሲለቀው
ልቤ ተረጋጋች ሙዚቃ ውስጤ ነው
ከሙዚቃ ላይ ነው ደስታን የማገኘው
ብሎ ይፎክራል ሸይጧን ሲጋልበው
ተቆጣጥሮ ይዞ ምርኮኛ ሲያደርገው
ከጀነት አርቆ ጀሃነም ሊወስደው
————————————————
በሀራም መደሰት ከፈለገች ልብህ
ተቆጣጥረህ ያዘት በደንብ አጥብቀህ
በሱና አስውባት ከወንጀል አርቀህ
በቁርዓን አክማት ሁሉን ነገር ትተህ
አንተ የአላህ ባሪያ ዱንያን ያፈቀርከው
የአኼራ ቤትክን ምነው ዘነጋኸው
በጊዜያዊ ደስታ የዘላለም ቤትክን ለማፍረስ ያሰብከው
✍bint Ahmed
https://t.me/https_Asselfya
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
አላህን አመፁ ሰወች ድንበር ጥሰው
ሀላልን ርቀው ሀራምን አፍቅረው
ሱናን ቼላ አሉት ቢድዓውን ወደው
ለቁርዓን ለሃዲስ ጀርባቼውን ሰጥተው
ዱንያ ላይ ተደሱ ስሜት ተከትለው
———————————————
የዱንያ ደስታ ከየትም ላያደርስ
ስሜት ተከትሎ የአላህ ድንበር መጣስ
ጀነትን ያሳጣል ጀሀነምን ሊያወርስ
እሳትን የፈራ ጀነትን የሚወድ
ነገ ከአላህ ፊት ቁሞ ከመዋረድ
በዱንያ ጥቅም ምንም ሳይሸወድ
ቀጥ ብሎ ይሂድ በረሱሉ መንገድ
————————————————
ቁርዓን ለማዳመጥ ልቡ የሰለቼው
መታገስ አቅቶት እንቅልፉ የመጣው
ሙዚቃን ሲያዳምጥ ተደሰተ ምነው❓
በሙዚቃው ስሜት ጩኸቱን ሲለቀው
ልቤ ተረጋጋች ሙዚቃ ውስጤ ነው
ከሙዚቃ ላይ ነው ደስታን የማገኘው
ብሎ ይፎክራል ሸይጧን ሲጋልበው
ተቆጣጥሮ ይዞ ምርኮኛ ሲያደርገው
ከጀነት አርቆ ጀሃነም ሊወስደው
————————————————
በሀራም መደሰት ከፈለገች ልብህ
ተቆጣጥረህ ያዘት በደንብ አጥብቀህ
በሱና አስውባት ከወንጀል አርቀህ
በቁርዓን አክማት ሁሉን ነገር ትተህ
አንተ የአላህ ባሪያ ዱንያን ያፈቀርከው
የአኼራ ቤትክን ምነው ዘነጋኸው
በጊዜያዊ ደስታ የዘላለም ቤትክን ለማፍረስ ያሰብከው
✍bint Ahmed
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▶️ #የሴት_ልጅ_ቦታ 👇👇
1⃣ በጃሂልያው ዘመን
2⃣ በእስልምና
🔷 ክፍል #አንድ
{========================}
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
1⃣ በጃሂልያው ዘመን
2⃣ በእስልምና
🔷 ክፍል #አንድ
{========================}
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
Business and Mewlide
Sheh Hassen Gelawu
🔺ይደመጥ➴➴
➴➴ቢዝነስ እና መውሊድ
➲የነብዩ ውዴታ እያሉ ገንዘብ መበዝበዝ
➲በሰው ብዛት ኢጅማእ አይባልም
➲የመውሊድ አክባሪዎች ማጭበርበሪያ
🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማልና
🎙ሸህ ሀሰን ገላው
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➴➴ቢዝነስ እና መውሊድ
➲የነብዩ ውዴታ እያሉ ገንዘብ መበዝበዝ
➲በሰው ብዛት ኢጅማእ አይባልም
➲የመውሊድ አክባሪዎች ማጭበርበሪያ
🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማልና
🎙ሸህ ሀሰን ገላው
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سورة الكهف كامله تلاوة جميلة من قرأها أضاء له من ا
▪️سورة الكهف ✅
↪️ኡስማን ኢብኑ አፋን رضي الله عنه እንዲህ ይላል◉
💦ወላሂ ልባችን ንፁህ ብትሆን ኖሮ የጌታችን ንግግር ቁርአንን ባልጠገብን ነበር‼️
https://t.me/https_Asselfya
↪️ኡስማን ኢብኑ አፋን رضي الله عنه እንዲህ ይላል◉
💦ወላሂ ልባችን ንፁህ ብትሆን ኖሮ የጌታችን ንግግር ቁርአንን ባልጠገብን ነበር‼️
https://t.me/https_Asselfya
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (٥٦) سورة الأحزاب
#تفسير_السعدي
رحمه الله
#تفسير_السعدي
رحمه الله
5 ነገሮችን ከ 5 በፊት ተጠቀም
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
→ ርዕስ↓
🌐 اغْتَنِمْ خَمسًا قَبْلَ خَمْسٍ
🌐 አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4176
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4176
የጁሙዓ ኹጥባ
→ ርዕስ↓
🌐 اغْتَنِمْ خَمسًا قَبْلَ خَمْسٍ
🌐 አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4176
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4176
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም – 5 ነገሮችን ከ 5 በፊት ተጠቀም
▪️የአምስት ነገሮች እድል እንዳታስመልጥ‼️
➊ወጣትነትህ ፣ከማርጀትህ በፊት ተጠቀምበት
❷ጤንነትህ ፣ከመታመምህ በፊት ተጠቀምበት
❸ሀብትህ ደሀ ከመሆንህ በፊት ተጠቀምበት
❹ክፍት ሰአትህ መሽቁል ከመሆንህ በፊት ተጠቀምበት
❺ሂወትህ ከመሞት በፊት ተጠቀምበት
➊ወጣትነትህ ፣ከማርጀትህ በፊት ተጠቀምበት
❷ጤንነትህ ፣ከመታመምህ በፊት ተጠቀምበት
❸ሀብትህ ደሀ ከመሆንህ በፊት ተጠቀምበት
❹ክፍት ሰአትህ መሽቁል ከመሆንህ በፊት ተጠቀምበት
❺ሂወትህ ከመሞት በፊት ተጠቀምበት
◾️ሀፊዝ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ኢማን ቀልብ ውስጥ ገብቶ ሰርፃ በፀና ጊዜ፦ የሰውነት አካሎቻችን በሙሉ ለመልካም ስራ ይነሳሳሉ። ምላስንም እንዲሁ በመልካም ንግግር ላይ ትገፋፋለች።
📚 لطائف المعارف [٢٢٥/١]
✅ ኢማን ቀልብ ውስጥ ገብቶ ሰርፃ በፀና ጊዜ፦ የሰውነት አካሎቻችን በሙሉ ለመልካም ስራ ይነሳሳሉ። ምላስንም እንዲሁ በመልካም ንግግር ላይ ትገፋፋለች።
📚 لطائف المعارف [٢٢٥/١]
ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል
~~~~ ~ ~ ~~~~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~~
ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላይ እንተጋለን፡፡ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ለጥፋት ሲተባበሩ፣ አንዳቸው ብቻ ለሚበቁት ኸይር ግን ተባብረውም ይዝላሉ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚሆነው እንግዲህ ማዕከሉን “ዋግ” ሲመታው ነው፡፡ ቀልብ በሺርክ፣ በቢድዐ፣ በስሜት፣ ለሙስሊሞች በምታረግዘው ክፋት፣ … ከተበከለች ታማ፣ ታውካ፣ አመርቅዛ ትሞታለች። ታዲያ ቀልብ ስትሞት ሞቷ ለኸይሩ እንጂ ለሸሩማ ኢንኩቤተር ትሆናለች - ክፉ የሸር መፈልፈያ። ብቻ ሂወቷ በኢማን ካልኩሌተር ሲሰላ ያለ ኢማን ሂወት የለምና ሞታለች - የምር ሞት! ከዚያስ? ከዚያማ ቀልብ ተበላሽታ ሌላው ሰውነት ምን ጤና ሊኖረው? የአካል እንቅስቃሴ በሙሉ ደመ-ነፍሳዊ ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ሙት!!! ግድግዳ የተጠጋ እንጨት ሆኖ ሂወት እንዳለው ያስባል፡፡
ከዚህ በኋላ ዐይንም ዐይን ጆሮም ጆሮ አልሆነም፡፡ የሰማያትና የምድር አፈጣጠር፤ የሌሊትና የቀን መተካካት ለሱ ከታክሲዎች መተላፍ፣ ሽንት ቤት ደርሶ ከመመለስ ብዙም ልዩነት የለውም፡፡ ችግሩ ከማዕከሉ ነዋ!
(أَفَلَمۡ یَسِیرُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ فَتَكُونَ لَهُمۡ قُلُوبࣱ یَعۡقِلُونَ بِهَاۤ أَوۡ ءَاذَانࣱ یَسۡمَعُونَ بِهَاۖ فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ)
((ለነርሱም በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች ይኖሩዋቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዐይኖች አይታወሩም። ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡)) (አልሐጅ፡ 46)
በሌላ በኩል ልብ ከተስተካከለች፣ በኢማን ከተዋበች፣ በተቅዋ ካሸበረቀች መላ ሰውነት ጤና ይኖረዋል፡፡ ፊትም ኑር ይላበሳል፡፡ ዐይኖች በሐራም አይገግሙም፡፡ ጆሮዎች ለሙዚቃ አይቆሙም፡፡ ምላስም የሀሜት ማሽን አትሆንም፡፡ ከውጭ ሙስሊም ያልሆነ ገፅታ እየተስተዋለ ምላስ “ዋናው ልብ ነው” እያለች አታሽቃብጥም፡፡ ማዕከሉ ነቅቶባታላ!
ልብ ስትስተካከል እውነተኛ ማንነት ይገኛል፡፡ ከውስጥም ሙስሊም፣ ከውጭም ሙስሊም! በሐያእ የለሰለሰ፣ በውጭ ገፅታው ያልተኮፈሰ፣ በልቡ የመጠቀ፣ ከእንቶ ፈንቶ የራቀ ልዩ ስብእና!!! አቡበክር አሲዲቅ ረዲየላሁ ዐንሁ ከሌሎች የመጠቁት በሶላትና በፆማቸው ብዛት አልነበረም፡፡ ይልቁንም ልባቸው ውስጥ በፀደቀ ነገር ነበር። ኢማን! የቀልብ ልዩ ክብር!!!
ባጭሩ ጥፋታችንም ልማታችንም ከልብ ጋር የተሳሰረ ነው ማለት ነው፡፡ ታዲያ እኔና እርሶ የቱጋ ነን? ሰገነት ወይስ ጫማ ተራ? ነው ወይስ መሀል ሰፋሪ? በሌላ አነጋገር ልባችን ጤነኛ ነው? በሽተኛ ነው? ወይስ ሙት ነው?
ለካ ይህንንም ለማወቅ ልብ ያስፈልጋል፡፡ ((ባለ ልቦናዎቹ እንጂ አይገነዘቡም)) አይደል ያለው ኻሊቁ?
አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ትእዛዝህ አዙርልን። በዲንህም ላይ አፅናን፡፡ አላሁመ ኣሚን፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ 2001)
https://t.me/IbnuMunewor

➩◉ዲንህን ➷እስካወቅክ ድረስ ➷አንተን ፊትና አትጎዳህም ➷ፊትና የሚጎዳህ ➷ሀቅ እና ➷ባጢል ተወሳስቦብህ ➷የትኛውን መከተል ➷እንዳለብህ ሲያደናግርህ ➷ጊዜ ነው‼️
📚((مصنف ابن أبي شيبه /٣٦٢٩٢))
📚((مصنف ابن أبي شيبه /٣٦٢٩٢))
ጀግናዬ፦ኢማሙ አሕመድ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
•
"አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ አንተ አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር"
•
【አል–ቢዳያ ወኒሃያ (10/330)】
•
"አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ አንተ አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር"
•
【አል–ቢዳያ ወኒሃያ (10/330)】
ሰኞ እና መውሊድ ገጠመባቸዉ
የዘንድሮው መውሊድ ሰኞን ገጥሞባቸዋል ።
ታላቁ ነብይ ሰኞን ይፆሙት ነበር ። አመት ጠብቀው ልደታቸውን አየአከብሩም ነበር ።
ሰዎቹ ግን
የነቁና የበረቱ ተከታዮች አይደሉምና የነብዩን መንገድ በመተው ነብዩ ከሐላሉ በሚታቀቡበት ሰኞ ሐላሉን አለቅጥ ተሻግረውት አእምሮና ጤና የሚያውከውን ጫት ሲበሉ ይውላሉ ። የነሱ ተከታይነት በመንቀፍ ነው
ማሳሰቢያ ፣ የተወለዱበትን ቀን ጠብቆ በአመት አንድ ቀን መፆምም መሰረት የለውም ።
ነብዩን በስራዎቻችን ከመንቀፍ አላህ ይጠብቀን
t.me/Muhammedsirage

➾ ሸይኹል ኢስላም #ኢብኑ_ተይሚይያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
➺➾➾➾➺➾➺➾➺➾➺
(وأما اتخاذ موسم غير المواسم الشرعية، كبعض ليالي شهر ربيع الأول التي يقال: إنها ليلة المولد، أو بعض ليالي رجب، أو ثامن عشر من ذي الحجة، وأول جمعة من رجب، أو ثامن شوال الذي يسميه الجهال عيد الأبرار، فإنها من البدع التي لم يستحبها السلف، ولم يفعلها، والله سبحانه وتعالى أعلم)
«ሸሪዐዊ ያልሆኑ ክብረ በዓላትን ክብረ-በዓል አድርጎ #መያዝ ግን ‘የመውሊድ ሌሊት’ የሚባሉትን የተወሰኑ የረቢዐል አወል #ሌሊቶችን ወይም የረጀብ ሌሊቶችን ወይም ደግሞ ዙልሒጃ አስራ ስምንትን ወይም ደግሞ የረጀብ #የመጀመሪያ ጁሙዐን ወይም ደግሞ መሃይማን ‘የደጋጎች ዒድ’ እያሉ የሚጠሩትን #ሸዋል ስምንትን የመሰሉ እነዚህ ሰለፎች እንደሚወደዱ ያልገለጿቸውና ያልተገበሯቸው #ቢድዐዎች ውስጥ ናቸው። ጥራት የተገባው #አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው።»
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/298]