🔖አጥፍተንም ባሪያዎቼ እያለ የሚጠራን ደንበር አልፈንም የሚያዝንልን ሁለተኛም ሶስተኛም አራተኛም...እድል የሚሰጠን ሐዘናችንን የማይወድ ስቃያችንን የማይፈልግ ረሂሙ ጌታ !!
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
👍7
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ! አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
t.me/https_Asselfya
ما أهم الوسائل التي تعين المرأة على الطاعات في شهر رمضان؟
⇐الوسائل التي تعين المسلم رجلا كان أو امرأة - على الطاعات في رمضان
① مخافة الله ، واعتقاد أنه مطلع على العبد في جميع أفعاله وأقواله ونياته، وأنه سيحاسبه على ذلك، فإذا شعر المسلم بهذا الشعور اشتغل بالطاعات وترك السيئات، وبادر بالتوبة من المعاصي.
②الإكثار من ذكر الله وتلاوة القرآن، لأن ذلك يلين القلب، قال تعالى الَّذِينَ ءَامَنُوا وَتَطْمَينُ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ الله أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَينُ الْقُلُوبُ ﴾ [الرعد : ۲۸)، وقال تعالى: (الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ ﴾ [الأنفال : ٢].
③تجنب الصوارف التي تقسي القلب، وتبعده عن الله، وهي جميع المعاصي، ومخالطة الأشرار، وأكل الحرام، والغفلة عن ذكر الله ، ومشاهدة الأفلام الفاسدة.
④بقاء المرأة في بيتها، وعدم خروجها منه إلا لحاجة مع سرعة الرجوع -إليه إذا انقضت الحاجة
⑤ النوم بالليل، لأنه يعين على القيام مبكرًا من آخر الليل، ويخفف النوم بالنهار حتى يتمكن من أداء الصلوات في مواقيتها، ويستغل وقته بالطاعات.
⑥ حفظ اللسان من الغيبة والنميمة وقول الزور والكلام المحرم، وشغله بالذكࢪ
سلسلة منتقى فتاوى الفوزان
گتُـــــــاب الصيام لفضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

Telegram
أَخْـبَـارُ الـنِّـسَـاءِ ۦ | عَرَبِيَّةٌ ❀
🗓 مُنذُ ٠١-١٠-٢٠٢٠ م
🌐 #لنا:
① @fatawa_nisswa
② @jood_missk_salafy
③ @fatawa_red_green
④ @arabia_08
⑤ @a9wal_ferkousse
⑥ @silal_3
⑦ @abd_el_majid_ben_moussa
⑧ @yasstaftounak
⑨ @kanz_dafin
①⓪ @quran_a7ssan
صدقة جارية عن عائلتي غفر الله لنا 🍂
🌐 #لنا:
① @fatawa_nisswa
② @jood_missk_salafy
③ @fatawa_red_green
④ @arabia_08
⑤ @a9wal_ferkousse
⑥ @silal_3
⑦ @abd_el_majid_ben_moussa
⑧ @yasstaftounak
⑨ @kanz_dafin
①⓪ @quran_a7ssan
صدقة جارية عن عائلتي غفر الله لنا 🍂
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት !
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~
~
t.me/https_Asselfya
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~
ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
t.me/https_Asselfya
👍12
አሰቾካይ ክፍት የሰራ ማሰታወቂያ
ማርበር እና ግራናይት መቁረጥ የሚችል ሰራተኛ እፈልጋለን
የሰራ ልምድ ያለው
ብዛት አንድ
ፆታ ወንድ
የሰራ ቦታ ቃሊቲ
ደሞዝ በስምምነት
መሰፈርቱን አሞላለው የሚል
በዚህ ሰልክ ቁጥር ደውለው ያናግሩን
0939348885
ማርበር እና ግራናይት መቁረጥ የሚችል ሰራተኛ እፈልጋለን
የሰራ ልምድ ያለው
ብዛት አንድ
ፆታ ወንድ
የሰራ ቦታ ቃሊቲ
ደሞዝ በስምምነት
መሰፈርቱን አሞላለው የሚል
በዚህ ሰልክ ቁጥር ደውለው ያናግሩን
0939348885
ለአንዳንዶች ገንዘብ የማይቋቋሙት ፈተና ነው!
~
መጠንቀቅ ያለብሽ በፍቅር ስም አገባሻለሁ የሚለውን ዋል*ጌ፤ አታላይ ወንድ ብቻም ሳይሆን ቤተሰቦችሽም እምነት ሊያጎድሉ እንደሚችሉ ማሰብ አለብሽ።
በገንዘብ ጉዳይ ቤተሰብም ቢሆን ከጥቂቶች በስተቀር ብዙዎቹ የገንዘብን ፈተና መቋቋም አይችሉም። አሁንም ቢሆን ለቤተሰቦቼ እገዛ አደርጋለሁ እንጂ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ በእነሱ እጅ ላይ አልጥልም የሚል ፅኑ አቋም ሊኖርሽ ይገባል።
በራስሽ እጅ ቤተሰቦችሽንም የላብሽንም ፍሬ እንዳታጪ ጥንቃቄ ልታደርጊ ይገባል።
https://t.me/Abuebrahim22322

👍4
🔖 ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? #ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ።
📖 بحر الدموع لابن الجوزي
=
📖 بحر الدموع لابن الجوزي
=
👍9
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ⓾】 t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➀➀】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➀➀】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
🌻وَخُذْ بِيَدِكَ ضِغْثًۭا فَٱضْرِب بِّهِۦ وَلَا تَحْنَثْ ۗ إِنَّا وَجَدْنَٰهُ صَابِرًۭا ۚ نِّعْمَ ٱلْعَبْدُ ۖ إِنَّهُۥٓ أَوَّابٌۭ
👉"ምን ያማረ ባሪያ!"
በአላህ አንደበት እንዲህ መባል አይናፍቅህም? … ለአዩብ ነበር ይህን ያለው። ለትዕግስቱ።
📚(ሱረቱል ሷድ 44)
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
=
👉"ምን ያማረ ባሪያ!"
በአላህ አንደበት እንዲህ መባል አይናፍቅህም? … ለአዩብ ነበር ይህን ያለው። ለትዕግስቱ።
📚(ሱረቱል ሷድ 44)
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
=
🔖 ኪታቡ ሲያም ከዑምደቱል አህካም የተጠናቀቀ ደርስ
【 የኪታብ pdf】
t.me/MohamedAliEdris/2241
t.me/MohamedAliEdris/2241
【 ክፍል ➀】
t.me/MohamedAliEdris/2241
t.me/MohamedAliEdris/2241
【 ክፍል ➁】
t.me/MohamedAliEdris/2249
t.me/MohamedAliEdris/2249
【 ክፍል ⓷】
t.me/MohamedAliEdris/2255
t.me/MohamedAliEdris/2255
【 ክፍል ➃】
t.me/MohamedAliEdris/2264
t.me/MohamedAliEdris/2264
【 ክፍል ➄】
t.me/MohamedAliEdris/2272
t.me/MohamedAliEdris/2272
📍ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን!
【 የኪታብ pdf】
t.me/MohamedAliEdris/2241
t.me/MohamedAliEdris/2241
【 ክፍል ➀】
t.me/MohamedAliEdris/2241
t.me/MohamedAliEdris/2241
【 ክፍል ➁】
t.me/MohamedAliEdris/2249
t.me/MohamedAliEdris/2249
【 ክፍል ⓷】
t.me/MohamedAliEdris/2255
t.me/MohamedAliEdris/2255
【 ክፍል ➃】
t.me/MohamedAliEdris/2264
t.me/MohamedAliEdris/2264
【 ክፍል ➄】
t.me/MohamedAliEdris/2272
t.me/MohamedAliEdris/2272
📍ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን!
تلاوة شجية عطره تلامس الفؤاد وتُريح القلوب لاتوصف
كن للخير داعيا
✅ ጣፋጭ ቲላዋ !!
~
~
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
~
ከእድለኞቹ ሁሉ እድለኛው ከቁረአንጋ የተጣመረው የቁርአንን ሙሀባ የተወፈቀው ነው። አላሂ ...ወፍቀን!~
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
👍1
🔖የቂያምን ቀን ብትረዳ ልኩን መከራውን ብታውቅ ኑሮ፣ህይወት በቃኝ ብለህ ከልጅ ፣ከቤተሰብ ሸሽተህ ጫካ ገብተህ ኢባዳ በማድረግ ታሳልፍ ነበር።
~ትልቁ ግዝፉ ሰማይ ተሰባብሮ ፣ተሰነጣጥቆ የሚወገድበት ቀን፣
~ምንም የማያውቁ ህፃናት መሀል አናታቸው የሚሸብቱበት ቀን እጅግ በጣም የሚያስፈራ መከራው የሰውን ልጅ ሁሉ የሚያዳርስ
~እንስሳው ሁሉ ጌታየ ሆይ !ተበድያለሁ ብለው ሀቃቸውን የሚያገኙበት ቀን........!
~ኢላሂ! ዱኒያ አኼራችንን መጨረሻችንን ኻቲማችንን አሰምርልን።

👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የእህትን ጉንጭ መሳም አይቻልም። የሚቻለው ራሷን ነው ይላሉ!!
🎤ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና
🎤ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና
👍4
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓬】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓬】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
👍4
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Fedlu [Abu Nuh])
#አፋልጉን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ ሲሆን ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ ነበር የሚኖረው የሶስት ልጅ አባት ነው እንደማንኛውም ስደተኛ ኑሮን ለማቅናት በባህር ወደ ሳዑዲ ሄድኩ ብሎ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ድፍን ከ10 አመት በላይ ሁኖታል ቤተሰብ ከዛሬ ነገ በማለት በማፈላለግና በጣም በጭንቀት ላይ ናችው እድሁም ልጆቹም አባታችን የታለ እያሉ የሁልጊዜ ጥያቄቸው ሁኖል ለአሏህ ብላችሁ ትብብራችሁ ያስፈልገናል በመላው አለም የምትገኙ አባታችንን አፋልጉን የምትችሉትን ሁሉ ተባበሩን በማለት ቤተሰቦቹ እና ልጆቹ ይጣራሉ ?!
የፈላጊ ቤተሰቦች አድራሻ
+251935337360
+966552921880
• ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ስበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሼር አርጉልን ባረከላሁ ፊኩም !