{ ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين }
بدأ بالزوجة لأن في صلاحها صلاح الذرية
[دليل الفالحين ٣٧٦/١]
قال ابن علّان رحمه الله:
بدأ بالزوجة لأن في صلاحها صلاح الذرية
[دليل الفالحين ٣٧٦/١]
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
👉 ሱረት ካህፍ ...!
~
➴የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!
~ የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
=
https://t.me/MohamedAliEdris
~
➴የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!
~ የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
=
https://t.me/MohamedAliEdris
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለሱና ደዕዋ የእውነት መቆርቆር ያላችሁ ወገኖች!
~
ደዕዋው በጩኸት፣ በግርግር፣ በፍጥጫ፣ በንትርክ እንዲታወቅ አናድርግ። አላህን እንፍራ። እንዲህ አይነት አካሄድ ደዕዋው ላይ ከባድ ጠባሳ ነው የሚጥለው።
* እርጋታ፣ ስክነት ይኑረን። በትንሽ በትልቁ ከመጯጯህ እንውጣ።
* ለደዕዋው መልካም ስም እንጨነቅ። መልካም ስም ዋጋው ከምናስበው በላይ ዋጋው ትልቅ ነው። ለራሳችን ክብር ስንል ያለፈ ያገደመው ላይ የምንጮህ ከሆነ ደዕዋውን እንጎዳለን።
* ወገናችንን ከስር ጀምሮ በስርአት በዒልም መኮትኮት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን ተግተን እንስራ።
* ክፉ አመላችንን እንግራ። ጀብደኝነት፣ ከዚያም ከዚህም ጋር መላተም ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም።
* በየ አካባቢያችን በተቻለን አቅም ማህበራዊ ተሳትፎ ቢኖረን መልካም ነው። የተቸገረን መርዳትና ማስተባበር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ማሳከም፣ መሻይኾችን ማክበር፣ ማገዝ፣ ወዘተ. ተግባር ከንግግር በላይ ይጣራል።
የቴሌግራም ቻናል፡-
=
https://t.me/IbnuMunewor

👈كانت فاطمةُ رضيَ اللهُ عنهَا إذا كانَ يومُ الجمعة، أرسلَت غلامًا لها ينظرُ لها الشّمس، فإذا أخبرَها أنها تدلّت للغُروب، أقبلَت علىٰ الدُّعَاء إلىٰ أن تغِيب.
📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]
🔖
~
t.me/https_Asselfya
📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]
🔖
ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ልጅ ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር።~
t.me/https_Asselfya
🔖በቁርኣን ማንባት የአላህ መልካም ባሮች ምልክት ነው፡፡
(መርየም ፡58)
t.me/https_Asselfya
አላህ ሲገልፃቸው “የአልረሕማን አንቀጾች በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ ሰጋጆችና አልቃሾች ኾነው ይወድቃሉ፡፡” ይላቸዋል፡፡ (መርየም ፡58)
t.me/https_Asselfya
በስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ውደዱ፤ #
t.me/https_Asselfya
ለማን ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሆኑት!? ሰዉነታችሁን መጠበቂያ የሚሆን ቫዝሊን፣ ሎሽን የመሳሰሉትን ገዝታችሁ ተቀቡ። ስራ ስትጨርሱ እራሳችሁን ጠብቁ። ሐቂቃ እንድህ ተበሳቁላ፣ ራሷን አጥታ፤ ሰርታ ነው ብር የምትልክልን ብለው ማንም አያዝንላችሁም። እህቶቼ ለራሳችሁ እራሳችሁ ናችሁ ያላችሁት።t.me/https_Asselfya
👍13
ዶዒፍ!
~
اللَّهمَّ بارِكْ لَنا في رجبٍ وشعبانَ وبلِّغنا رمضانَ
"አላህ ሆይ! ረጀብንና ሸዕባንን ባርክልን። ረመዷንን ደግሞ አድርሰን።"
-
ነወዊ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ አልባኒ፣ . . . ዶዒፍ (ለመረጃ ብቁ ያልሆነ) እንደሆነ ገልፀዋል።
=
~
اللَّهمَّ بارِكْ لَنا في رجبٍ وشعبانَ وبلِّغنا رمضانَ
"አላህ ሆይ! ረጀብንና ሸዕባንን ባርክልን። ረመዷንን ደግሞ አድርሰን።"
-
ነወዊ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ አልባኒ፣ . . . ዶዒፍ (ለመረጃ ብቁ ያልሆነ) እንደሆነ ገልፀዋል።
=
✅ የተከበሩ ወራቶች!
ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾
“አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል።
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል

ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት) የ”ረጀብ” ወር ነው።”
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya
👍4
👍8
ከልማድ የወጣ ነገር
አጫጭር ምክሮች
ከልምድ የወጣ አለባበስን መራቅ
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
الأيام ثلاثة...
قالَ ابنُ الجَوزِي -رَحِمَهُ الله تَعَالَى : -
«يا هَذا، الأيَّامُ ثلاثةٌ:
~أمسٍ قَد مضَىٰ بِمَا فِيه،
~وغَدٍ لعلَّكَ لا تُدرِكُه،
~وإنَّما هُوَ يومُكَ هَذا، فاجتَهِدْ فِيه،
ولِلَّـهِ درُّ مَن تنبَّهَ لِنَفسِه، وتزوَّدَ لِرَسمِه، واستدرَكَ ما مضَىٰ مِن أمسِهِ قبلَ طولِ حَبسِه».
📘 التبصِرَةُ: (١٥٨/١)
የሹዐይብ ጥሪ!
~
((وَيَا قَوْمِ أَوْفُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ * بَقِيَّتُ اللَّهِ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ۚ وَمَا أَنَا عَلَيْكُمْ بِحَفِيظٍ)
«ሕዝቦቼም ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ፡፡ ሰዎችንም ምንም ነገራቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ፡፡ አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ ምእመናን እንደሆናችሁ (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)፡፡ እኔም (መካሪ እንጅ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም፡፡» [ሁድ: 85–86]
=
የቴሌግራም ቻናል :-

👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ውደዱ፤ #ለማን ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሆኑት!? ሰዉነታችሁን መጠበቂያ የሚሆን ቫዝሊን፣ ሎሽን የመሳሰሉትን ገዝታችሁ ተቀቡ። ስራ ስትጨርሱ እራሳችሁን ጠብቁ። ሐቂቃ እንድህ ተበሳቁላ፣ ራሷን አጥታ፤ ሰርታ ነው ብር የምትልክልን ብለው ማንም አያዝንላችሁም። እህቶቼ ለራሳችሁ እራሳችሁ ናችሁ ያላችሁት። t.me/https_Asselfya
ለእህቶቸ ማስታወሻ!!
ቫዝሊን ፦ሎሽን የተለያዩ ሠዉነትን ማለስለሻዎች እንደፈለጋችሁ ወታችሁ መግዛት የማትችሉ በተለይ ጠለብ ያላችሁ እህቶች ከአረብ ቤት የማይጠፋ ነገር ላመላክታችሁ።ይህም ዘይዘይቱን ነዉ ማታ ማታ ሰዉነታችሁን ተቀቡት።👍21
👍6
🔖ሁሌም እጃችሁን ወደጌታቹህ ከፍ ስታደርጉ በመልካም ዱአቹህ እህት ወንድሞቻችሁን አትርሱ!
ሙዕሚን ከራሡ አልፎ የሌሎች ጭንቀት የሌሎች ማጣት ያሣሥበዋል! አትርሱ እናንተ ለሌሎች ስትቆሙ አላህ ለእናንተ ይቆማል።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
ሙዕሚን ከራሡ አልፎ የሌሎች ጭንቀት የሌሎች ማጣት ያሣሥበዋል! አትርሱ እናንተ ለሌሎች ስትቆሙ አላህ ለእናንተ ይቆማል።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
👍11