💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ይሄን መሰል ቅስቀሳ የሚያደርጉት  ላጤዎች እደሁኑ ጥናቱ አረጋግጧል ህእ ! ዳር ላይ ሆኖማ ያዝ ማለት ቀላል ነው ቁም ነገሩ...... አግቢና ባልሽን ዳሪ።

~
👍10
🔖ልብህ በሰዎች ዉዳሴ እንዲፈነዲቅ በወቀሳቸዉ እንዲያስደማህ _አትፍቀድ_

~በሰራነዉ አልፎች ሊያደንቁን አልፎች ደግሞ ሊያጣጥሉን ይችላሉ።ይህ የኛን ማንነት እንዲወስኑ አትፍቀድለራሳችን ከልክ ያለፈ ቦታ ከመጠን ያነሰ ክብርም አንስጥበልካችን እኛ በቂነንበማንም አንደበት ብንኳሰስ አንኮስስም በማንም ብንወደስ እንደዚሁ በህይወት ረግቶ የመኖር አንደኛዉ መርህ ልክህን ማወቅነዉ በልክህ መኖር።

~
t.me/https_Asselfya
👍1
- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ .
-
👍4
«የጧትና የማታ ዚክርን አንርሳ ያጀመአ።

መቸም ሰው ጤነኛ ሁኑ ሳይበላ አይውልም ።
ስለዝህ አካልህን ብገነባው ዋጋ የለውም ልብ ከደረቀ! የልብ ምግቧ ዚክር ነው።
ዱአም እናድርግ ።
👍3
ወንጀል ወዝን ይመጣል መልክን ያበላሻል ግርማ ሞገስን ያነሳል ትንሽ ሰው ያደርጋል።

~
👍9
{ وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ }
🔖ጁንዱብ "رضي الله عنه" እንዲህ ብሏል።

~ሰዎችን የሚያስተምር ነገር ግን በሚያስተምረው ነገር የማይሰራ ሰው ምሳሌው እራሱን እያቃጠለ ለሌላው እንደሚያበራ ሻማ ነው።

📚 الزهد لأبي داود (٣٥١)
t.me/https_Asselfya
👍4
🔖👉ሀሜት ከእዳ የከበደና የገዘፈ ነው። እዳ ትከፍለዋለህ ሀሜት ግን አትከፍለውም። ለባለቤቱ ይቅር በለኝ እስካላልከው ድረስ።

=
t.me/https_Asselfya
👍7
ሰነፎች ትላንትን በትዝታ ነገን በባዶ ምኞት ይኖራሉ::
ጠንካራሮች  ግን ተስፋቸውን በጌታቸው ላይ ጥለው ወሬኛ ሳይበግራቸው ከትናንት ይማራሉ ወደፊትም ይቀጥላሉ::

t.me/UstazKedirAhmed
👍2
አረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች ከአንዳንድ የሀዋላ በላተኞች ተጠንቀቁ !
# በአረብ ሀገሩ ሀዋላ እንሰራለን በማለት የደካሞችን ገንዘብ እየበሉ ስልካቸውን የሚዘጉ ወሮበሎች ጥቂት አይደሉም ። በርካታ ምስኪኖችን ያስለቀሱ ደግ መሳይ ቀማኞች ዛሬም አሉ !!
የሚያሳዝነው ነገር - እኒህ ወሮበሎች የዲን ሰዎች ፣ ዱዓቶች ተብለው ስለታሰቡ በስራው ላይ የገዘፈ እምነት የተጣለባቸው ነበሩ !!
# አረብ ሀገር ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ !! የሰዎችን ዉጫዊ መልካም ገፅታ እያያችሁ አትታለሉ ። የዲን ቻናል ተሸክሞ ብዙ ሰብስክራይበር ያለው ሁሉ ጤነኛ እንዳይመስላችሁ !!!
# ሌላው :- የተጭበረብሩ ወገኖች በቂ መረጃ ኖሯቸው የበላተኞችን ጉድ አደባባይ ሲያወጡ የምትከለክሉ ሰዎች አሏህን ፍሩ! ወደ ሐቃቸው ለመድረስ ጥሩ ነው ያሉትን ያድርጉ - ሐራም እስካልሆነ ድረስ ! ሌሎችም እንደነሱው እንዳይዘረፉ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል መጋለጣቸው !

"ሰዎቹ" .... በጣሙን አብዝተውታል !

# ደካማ እህቶችና ወንድሞች መከራቸውን አይተው የሰበሰቡትን ገንዘብ አሏህን የማይፈሩ ደግ መሳዮች በአንዲት ጀምበር ሲልሱት በዝምታ ማየት ያሳምማል!
https://t.me/msirage4
👍5
🔖መስለማ ቢን አብዱል መሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

~ መልካም ሚስት ለአንድ ሙእሚን ከሁለት አይኑ፣ ከሁለት እጁና ከሁለት እግሩ በላይ አስፈላጊና በላጭ ነች።
📚 أحسن المحاسن للثعالبـﮯ : ٣٦٨

t.me/https_Asselfya
👍11
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።
 
ራስህ ላይ አተኩር....!
~
t.s
👍21
~የሙስሊሞች ምሳሌያቸዉ እርስ በርስ ያላቸዉ መዋደድ፦መተዛዘን አንዱ ለሌላዉ መራራት ሁኔታቸዉ ልክ እንደ አካል ነዉ።ከፊሉ ሠዉነት ሲታመም ከፊሉ እንቅልፍ ሠላም ያጣል። ከፊሉ ትኩሳት ይሠማዋል። አንዱ ለሌላዉ መቆርቆር ማሠብ እራሱን የቻለ ኢማን ነዉ።

~የእዉነት ከልብ አንዳችን ለአንዳችን
መልካም ነገር የሚያሳስበን  ወይም  የሌላዉ መከፋት የሚያስከፋን ከሆነ እዉነተኛ የሆነ ኢስላማዊ ወንድማማችነት እህትማማችነት  አለ።

      t.me/https_Asselfya
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ጣፋጭ ቲላዋ
🎙 المحدث ناصر الدين الألباني - رحمه الله تعالى -

~
👂ስማማ ጆሮ ያላህ በሙሉ።

የአቶ ሙስጦፋ ሙሀመድ መሸሻን ግፍ በእህቶ ቻችን ላይ።

ከግራዝማጂ ኸድር ጊምባ ጋር የነበራቸው ግፍ ሲጋለጥ።

አረብ አገር ያሉ እህቶቻችንን ለግዜ ማሳለፊያ የጭን ገረድ ሊያደርጓት ሲያሴሩባት የሚያ ሳይ ድምፅነው።

ይሄ ሰው ግን የጁን ያገኘ ይመስለኛል ምክንያቱም ዘሙዬ እያያለ ሲያላግ ጥባቸው ነበር።

በርሃብ ሲቆነ ጠጥ ሰበብ የሆኑት እነዛው ሚስኪን የአረብ ሀገር እህቶች ናቸው።

እህቶች ተጠን ቀቁ ማፊያ ቡድነው ጩከቱ ከአን ገት በላይነው ሰለፊያ የምትል ታርጋ ለጥፎ!!

ውስጡ ከሂዝብይ ነትም በላይ ዘራፊም ጭምርነው የክህደት ካባየለበሰነው።
👉https://t.me/abujemila25
👎2
ዝምድናን የሚቆርጥ ሰው ጀነት አይገባም።
👍4
﴿إِنَّ الَّذينَ يَتلونَ كِتابَ اللَّهِ وَأَقامُوا الصَّلاةَ وَأَنفَقوا مِمّا رَزَقناهُم سِرًّا وَعَلانِيَةً يَرجونَ تِجارَةً لَن تَبورَ﴾
🔖ዚክር እና ዱዓ  ማብዛት የኸይር  ሁሉ መክፈቻ ነው።

አቡል ዓባስ ኢብኑ ተይሚያህ

📚 مجموع الفتاوى (٦٦١/١٠)