💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.57K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
◾️ባል ከመምረጥሽ በፊት……
ኡኽታዬ ትኩረት አድርጊ ያ ካልሆነ በቃ ይቅር🚫
↪️መውሊድ የመልእክተኛው ውዴታ እሚገኝበትና ከድን ቢሆን ኖሮ ከመልእክተኞች ጀምሮ ከታች የተወሱ የድን ሊቃውንቶች ባላመለጣቸው ነበር‼️


መውሊድ

🔺ነብያችን صلى الله عليه وسلم አላከበሩትም።አክብሩትም ብለው አላዘዙትም።
🔹ሲከበር አይተውም ዝም አላሉም።
🔹ኹለፋኡል ራሺዲን አላከበሩትም።
🔹ሶሀቦች በጠቅላላ አላከበሩትም።
🔹ታብዕዮችንም አላከበሩትም።
🔹አትባእ ታቢዕዮችንም አላከበሩትም።
🔹 ኢማም አቡ ሀኒፋ፣ኢማም ሻፊዕይ፣ኢማም አህመድ ፣ኢማም ማሊክ፣ ስለማያውቁት አላከበሩትም።

↪️እና ታዳ አህባሾች ከነዚህ ሰዎች በላይ ስለድን አውቃችሁና ለመልእክተኛው ውዴታ ተቆርቁራችሁ ነው⁉️በጭራሽ አይሆንም ።

https://t.me/https_Asselfya
"ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት

በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን
በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።

     
#الفرق بين دم #الحيض ودم #الاستحاضة

🔸أولاً: #اللون:

دم الحيض أسودُ، ودم الاستحاضة أحمر.

🔸ثانيًا: #الرِّقَّة:

دم الحيض ثخينٌ غليظ، ودم الاستحاضة رقيق.

🔸ثالثًا: #الرائحة:

دم الحيض مُنتِنٌ كريهُ الرائحة، والاستحاضة غير مُنتن؛ لأنه دمٌ عادي، سببه انفصامُ العروق في أدنى الرحم.

🔸رابعًا: #التجمد:

دمُ الحيض لا يتجمَّد إذا ظهر، والاستحاضة يتجمَّد إذا ظهر؛ لأن دماء العروقِ تتجمَّد.

#يتبع... 👇
#دم_الحيض_والنفاس يمنعان:

🔸 الصلاة والصوم والطواف والجماع.

👈
#دم_الاستحاضة:

لا يمنع شيئا من هذه.

والمستخاضة تتوضأ لكل صلاة بعد دخول الوقت.

#يتبع... 👇
አላህን እንድትረሳ ከሚያደርግህ ፀጋ ይልቅ፡ አላህን እንድታስታውስ የሚያደርግህ አደጋ ይሻልሀል!!

ኢብኑ ተይሚያ
አንድ ሰውዬ ቁስል ነበረውና የዛን ቁስል ህመም መቋቋም ሲያቅተው ግዜ ነፍሱን አጠፋ ከዛም አላህ"ባሪያዬ ነፍሱን በማጥፋት ቀደመኝ በርሱ ላይ ጀነትን ሀራም አድርጌበታለሁ"አለ።

ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
حلقة القرءان في مدرسة مركز بن عباس ③
Super Effect Edited

ይደመጥ እንዳይታለፍ

በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ውስጥ ከሚሰጠው የሀለቃ ቂርአት የተወሰደ

ሱረቱ አል ቀለም

👉 ረጋ ያለ ቂርአት

ክፍል ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/https_Asselfya/1125
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#قيام_الليل...💐

قيام الليل شرف المؤمن

قيام الليل سبب دخول الجنة بسلام

فلا تحرم نفسك من
#قيام_الليل

ولو أن تبدأ بركعتين؛ وواحدة وترا

والأسبوع القادم أربعة؛ وواحدة وترا

والذي بعده... وهكذا.

حتى تتعود على إحدى عشرة ركعة؛ كما كان يصلي النبي صلى الله عليه وسلّم

فإن لقيام الليل ومناجاة الرحمن لذة لم يذق طعمها إلا أصحاب القيام

وقيامك يخفف الله عنك به القيام يوم يقوم الناس لرب العالمين؛ في يوم كان مقداره خمسين ألف سنة

بقيام الليل يكثر رزقك

بقيام الليل يُعطى وجهُك نورا وبهاءً

بقيام الليل يضع الله لك القبول في الأرض؛ فكل من يراك يحبّك

بقيام الليل يعطيك الله هيبة وسكينة ووقارا وطمأنينة

وكان النبي صلى الله عليه وسلم يقوم حتى تتفطر قدماه، فتقول له
#عائشة رضي الله عنها: أو ليس قد غفر الله لك ما تقدم من ذنبك وما تأخر؟!

#فيقول: «أفلا أكون عبدا شكورا».

#ونحن أفلا نكون عبادا لله شاكرين؟!

ألم يجعلنا مسلمين وجعل غيرنا كافرين؟!

ألم يعافك ويبتلي غيرك؟!

ألم يجعلنا سنيين وجعل غيرنا مبتدعين؟!

«وإن تعدوا نعمة الله لا تحصوها».

#المشرف.
◉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል◉

➩◉ጥርጣሬን ➷ተጠንቀቁ ➷ምክንያቱም ➷ጥርጣሬ ከውሸት ➷ከቅጥፈቶች ሁሉ ➷የላቀው ነውና‼️

https://t.me/https_Asselfya
حلقة القرءان في مدرسة مركز ابن عباس ①
Super Effect Edited

ይደመጥ እንዳይታለፍ

በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ውስጥ ለ 2ኛ አመት ተማሪዎች ከሚሰጠው የሀለቃ ቂርአት የተወሰደ

ሱረቱ አል አንፋል

👉 ረጋ ባለ ቂርአት

https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#قيام_الليل_علاج_للأمراض...💐

قال
#ابن_القيم رحمه الله:

‏«قيام الليل مِن أنفع أسباب حِفظ الصِّحة

ومن أمنعِ الأمور لكثيرٍ مِن الأمراض المُزمِنة

ومِن أنشط شيءٍ لِلبدن والرُّوحِ والقلب».

📚 ‏زاد المعاد: ٢٢٧/٤.

.....
https://t.me/https_Asselfya