💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
"እንደው እርስ በርስ አትቀባበሩም ብዬ ባልፈራ ኖሮ የቀብርን ቅጣት እንዲያሰማችሁ አላህን እጠይቀው ነበር።"
«لولا أن لا تدافنوا لدعوتُ اللهَ عزَّ وجلَّ أن يُسمِعَكم  من عذابِ القبرِ  ما أسمعني»
رواه مسلم.
ረሱል صلي الله عليه وسلم

ብልጥ ሰወ ለዚህ አስፍሪ ቦታ ራሱን ያዘጋጃል።

#ማስታወሻ
ከሰዎች ጋር አውንታዊ መስተጋብር እንዲኖርህ ምክር አታብዛስህተታቸውን ዘውትር አታንሳ።

~
~ሀዋላ የምትፈልጉ በተሰቦቼ አናግሩን

በታማኝነት እንልካለን።

@Umu_Abdella_t
ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
«በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል!!

የኛ ጌታ
👍13
በዚህ በካሜራ ዘመን አስችሎት ሂወቱን ድብቅ አድርጎ እሚኖር እድለኛ ነው። ጥሩ ሂወትንም ይኖራል!

~
👍18
~ ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም እድገቱ ምንም ነው።
ኢማም አሽሻፊዒይ (ረሒመሁላህ)

🍁
👍7
🔖ለሊት መስገድን አትርሱ!!
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡

=

t.me/https_Asselfya
👍6
(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.)

አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ ቁሙ፣እስኪከፈትላችሁ ድረስ አንኳኩ።

አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ።

#ማስታወሻ
👍12
~በህይወት ትልቁ ስኬት በሰው
ቤት ውስጥ የሚኖር ሳይሆን
በሰው ልብ ውስጥ መኖር የሚችል
ማንነት ሲኖረን ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍15
النظر في النساء من أعظم أسباب قسوة القلب الشيخ صالح آل الشيخ حفظه…
الكنوز الأثرية في التربية العائلية
🔖 ወደ ሴቶች መመልከት ልብ እንድደርቅ ምክኒያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ ነው!!

🎙الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله
      
t.me/https_Asselfya
👍3
»»ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብልብስና ወጪ ብቻ አይደለም
»»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት
»»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው።


#
👍2
🔖 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው
①) በዝንጉነትና
②) በወንጀሎች ሲሆን
ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው።
①) በእስቲግፋርና
②) በዚክር
📚الوابل الصيب (50)
~
t.me/https_Asselfya
👍13
المرأة العنيدة 🍂(MP3)
~ ንግግርህን በንግግር (እኩል)የምትመላለስህ ሴት እንዳታገባ ተጠንቀቅእሷ ቤት አትገነባምባሏን አታግዝምልጆችንም በተርቢያ አታሳድግም።

=
t.me/https_Asselefya1
👍7
የ "الثبات على السنة" ሪሳላህ ሙሉ ደርስ

⇛ደርስ ቁጥር 1 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3071

⇛ደርስ ቁጥር 2 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3075

⇛ደርስ ቁጥር 3 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3078

⇛ደርስ ቁጥር 4 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3083

⇛ደርስ ቁጥር 5 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3087

⇛ደርስ ቁጥር 6 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3088

⇛ደርስ ቁጥር 7 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3107

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•