💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የሰው ልጅ ከሞቱ ብኋላ ከሚፀፀትባቸው ነገሮች ውስጥ ትልቁ ልቡን ከቁርአን ማራቁ እና ማግለሉን ነው፤እድሜው እየነጎደ ቁርአንን ባለመሃፈዙ ነው።

منقول
meryem(2)
<unknown>
~ ጣፋጭ ቲላዋ

💧ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ ይታዘንላችኃልና!

=
t.me/https_Asselfya
ዱዓ የአማኞች መሳሪያ ነዉ።

~
👍8
~አላህን የማይለምን የሆነ ሰዉ አላህ በሱ ላይ ይቆጣበታል።

~የሰዉ ልጅ ግን ስትጠይቀዉ ይቆጣል።

👉ገጣሚዉ እንዳለዉ፦
لاتسألن بُنيَّ آدم حاجةً
و سل الذي أبوابه لا تُحجبُ
الله يغضبُ إن تركت سؤاله
و بُنَيَّ آدم حينَ يُسألُ يغضبُ

~የአደምን ልጅ የሆነን ነገር አድርግልኝ ብለህ አጠይቀዉ
ያ በራፉ የማይዘጋዉን የሆነዉን አላህን ጠይቀዉ
አላህ እሱን መጠየቅ ካቆምክ አላህ ይቆጣል
የሠዉ ልጅ ከጠየከዉ ይቆጣል
~
t.me/https_Asselfya
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
የጧት ዚክር አይርሱ..!!

ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።


اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)

~
t.me/https_Asselfya
~የሆድህን የምታወራው፣ ሚስጢርህን የምታካፍለው፣ ዓላማህን የምትነግረው፣ አብሮህ የሚያነባ፣ አብሮህ የሚስቅ፣ ሀዘንህን የሚረዳ፣ ጉዳትህን የሚካፈል ወንድም እህት ማግኘት መታደል ነው፡፡

~ወንድምነት ምላስ አይደለም ተግባር ነው፤ እህትነት ወሬ አይደለም አቋም ነው፡፡ ሰዎች ባገለሉህ ጊዜ ያቀረበህ፣ በከፋህ ጊዜ ምን ሆንክ ያለህ፣ ሥምህን ሲያጠፉ የተከላከለልህ እሱ ነው ወንድም ማለት፡፡
~
t.me/https_Asselfya
👍9
🍃 ˓٭˛ የሤት ልጅ መጥፊያዎ🔖

★مَهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :
١، طُول اللِّسان
٢،كَثرة الشّكاة
٣، كُفران العَشِير
٤، التّبرج.
فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!


የሴት ልጅ መጥፊያዋ አራት ናቸው
    1]] ምላሷ በመርዘሙ
    2]] ስሞታ በማብዛቷ
    3]] ውለታን በመካዷ እና
    4]] ተገላልጣ በመውጣቷ ነው።

ከእነዚህ ሰላም የሆነች ሴት በሁለቱም አለም ሰላም ሆነች ።

~
              
   t.me/https_Asselfya          
👍10
‏إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .

የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍4
اللهم اغفر لجميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات اللهم ضاعف لهم الحسنات وارفع لهم الدرجات وكفر عنهم السيئات.
~
ሰለፎች እርስ በርሳቸው እንዲህ ሲሉ አደራ አደራ ይባባሉ ነበር:-

* ለአኼራው ለሚሰራ ለዱንያው አላህ ይበቃለታል።
* በርሱና በ አላህ መሃል ያለውን ያሰተካከለ በርሱና በሰዎች መሃል ያለውን አላህ ያሰተካክልለታል።
* ውሰጡን ያስተካከለ ውጩን አላህ ያስተካክልለታል።

#ማስታወሻ
👍8
🔖ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??

     ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦

🔻ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም፣   የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ እና እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች።

🔹 እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ {በዒባዳ ላይ}} የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ።

📒 ኪታቡ ዘዋጅ (20)

t.me/https_Asselfya
የምንከታተለው
1- ወደ ጀነት የሚያቀርበን፣ ከእሳት የሚያርቀን ይሁን።
2- ለዲናችንም ይሁን ለዱንያችን የሚጠቅመን ይሁን።

ከዚህ ውጭ ያሉ ለኣኺራችንም ይሁን ለዱንያችን ጉዳት ያላቸው ይዘቶችን የሚለቁትን ሃይማኖታዊም ይሁኑ ሌላ አካውንቶችን፣ ፔጆችን እንራቅ። #ዘወትር ፋይዳ የሌላቸው እንቶ ፈንቶ ከመከታተልም ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🫵ለባልሽ ያለሽን ቅናት በልክ አድርጊዉ!


ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ አላህ ይዘንላቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡-

« من طبيعة المرأة أن تغار على زوجها ، وهذا دليل على محبتها له ..

«ከሴት ባህሪ በባሏ መቅናት ነውይህ ደግሞ ለእሱ ያላትን ፍቅር የሚያሳይ ማስረጃ ነው።

« ولكني أقول : الغيرة إذا زادت صارت غبرة وليست غيرة ، وتتعب المرأة تعباً شديداً  !!

«ሆኖም፣ እንዲህ እላለሁ፡- ቅናት ከመጠን በላይ ከሆነ ከልክ ያለፈ ይሆናል እና እውነተኛ ቅናት አይሆንም፣ እናም ሴትን ከፍተኛ ጭንቀት ያስከትላል!

«لذلك أشير على المرأة أن تخفف من غيرتها ..

«ስለዚህሴቶች ቅናታቸውን እንዲቀንሱ እመክራለሁ።

{ اللقاء الشهري [ ٣١ ] /فتاوى_المرأة }


𝑻𝒆« t.me/abu_reyyis_arreyyis
👍10
(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى)

ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ

አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ።

#ማስታወሻ
👍7
~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ
#እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ።

  ~
      t.me/https_Asselfya
👍4
قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ

«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ በላቸው። አላህ ኃጢኣቶችን
በሞላ ይምራል። እነሆ እሱ አዛኝ
መሀሪ ነውና!
[  سورة الزُّمَرِ]


t.me/https_Asselfya
👍3