لو كان عندك حاجات كثيرة في وقت إجابة تريد أن تسألها ربك سبحانه وتعالى ربما لو عددتها واحدة واحدة لنسيت بعضها لكن لو قلت
« رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ››
أتت على حاجاتك كلها.. 🌧
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
« رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ››
أتت على حاجاتك كلها.. 🌧
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦
«
[አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]
t.me/https_Asselfya
«
በቂያም ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ፣ ሰዎችም የሰሩትን ምንዳ በተመለከቱ ጊዜ፤ ከዚክር የበለጠ ምንዳ ያለው ስራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመፀፀት፤ 'በርግጥ ከዚክር በላይ'ኮ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም!' ይላሉ።»
[አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]
t.me/https_Asselfya
(وَقُلْنَا يَا آدَمُ اسْكُنْ أَنتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ)
"አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ
ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"
"አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ
ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"
👍4
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
~
t.me/https_Asselfya
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"
ሱረቱል በቀራ /197~
t.me/https_Asselfya
👍3
ኧረ አሏህን እንፍራ !
አንዳንዱ በመልካም የሚታሰብ ወንድም ካልተፈቀደችለት ሴት ጋር ያልተፈቀደ ንግግር ውስጥ ይገባል - ለዛውም ያልተፈቀደ ነገር እየታሰበ!
ኧረ ከዚህም ያለፉ ነገሮች እየተሰሙ ነው !
ወሏሂ .! እናንተ የጥፋቱ ሰዎች ባታፍሩ ጥፋቶቻችሁን የተፀየፉ ወገኖች እያፈሩባችሁ እያፈሩላችሁ ነው!
በስራዎቻችሁን ደዕዋውን እየጎትታችሁ ነው !
ኧረ ነገሩ ወደከፋ ነገር ሳይሸጋገር ወደ አሏህ እንመለስ
إنا لله وإنا إليه راجعون !
ኧረ ተው ቀብር አለብን !
https://t.me/msirage4

👍7
~ ሁሉም ያዋጣኛል ብሎ ወዳሰበው ተጠጋ እኔም አንተን አስቤ ወዳንተ ተጠጋሁ።
ማረፊያ አትንፈገኝ ያ ረብ!
ማረፊያ አትንፈገኝ ያ ረብ!
👍12
👌 ዱንያ ዉብ ብትሆንም ጠፊ ናት ...❗️
እንብዛም ዘና አትበል " አትኩራ ትወድቃለህ , ሰው አትናቅ ትናቃለህ, አትጎረር ነገሩን ታጣዋለህ ,,
----
➢ ምን መላ አለው ብለህ ነው... ❓❗️
---------👇--------👇----------
👉ብታምርም =➤ ይረግፋል
👉ብትዘልም =➤ ታረጃለህ
👉 ብትንቅም =➤ ትናቃለህ
👉 አድሷ =➤ ያረጃል
👉 ፀጋዋ ==➤ ያልቃል
---
🔺 አይ ዱንያ ትገርሚያለሽ 🔺
☝️=======⭕️=======☝️
🔴👈 الدنيا كلها قليل
والذي بقي منها قليل
والذي لك من الباقي قليل
ولم يبق من قليلك إلا قليل "
----
🔴➢ እኛ ግን ገና ባለ ህንፃ ገና በለዘመናዊ መኪና ገና ገና ገና አይ ምኞት አያረጅ... ❗️

🔖 ሱፍያን አስሰውሪይ رحمهاللهእንዲህ ብለዋል:-
"
" አልመድኸል ሊል በይሀቂይ-(388)"
t.me/https_Asselfya
"
አንድ ወጣት በዒልም የቱንም ያክል ደረጃ ቢደርስም ትልልቅ መሻይኾች ፊት ሲናገር ካየኸው መልካም ነገርን ከሱ ተስፋ ቁረጥ። ምክኒያቱም ሀያኡ(አደቡ) የቀለለ ነውና "" አልመድኸል ሊል በይሀቂይ-(388)"
t.me/https_Asselfya
የአመታት ጓደኝነታቸው በአንዲት ፈታኝ ክስተት ውስጥ አበቃ…። ጓደኛ ሁኑ እንጂ… ወይም ጓደኛ አትሁኑ። መሀል ላይ ምን ትሰራላችሁ?
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
«አሁን ላይ፣ አብዛኛው ወንድ፡ የኢስላምም፣ የወላጆቹም፣ የትዳሩም ሸክም ነው። እንደዛ እንዳትሆኑ አደራችሁን ልፉ፣ በርቱ።»
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
ነፃ የቋንቋ ትምህርት ለመማር ውድድር
ስለተዘጋጀ ገብትችሁ መወዳደር ትችላላችሁ
👇👇👇👇
t.me/Ihsan_language/132
t.me/Ihsan_language/132
ስለተዘጋጀ ገብትችሁ መወዳደር ትችላላችሁ
👇👇👇👇
t.me/Ihsan_language/132
t.me/Ihsan_language/132
🔖ብልትን ከሐራም መጠበቂያ መንገዶች መካከል ዘመዳሞች ያልሆኑ ወንድ እና ሴት ብቻቸዉን መገለል(ለብቻቸዉ መሆን )የተከለከለ ስለመሆኑ..!
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
~በአላህ እና በመጨረሻ ቀን የሚያምን ሰዉ የዝምድና ባለቤት በሌለበት ቦታ ሴት ልጅን ይዞ ብቻዉን እንዳያገል።ምክንያቱም የእነርሱ ሶስተኛቸዉ ሰይጣን ነዉ ብለዋል።
~በሐዲሱ ዉስጥ ሶስተኛ ሸይጧን ይሆናል በሚል ሐራም የሆነበት ምክንያት እሱ አብሮ መገኘቱ ሁለቱ ወንጀል ላይ እንዲወድቁ ያደርጋቸዋል በሚል ፍራቻ ነዉ። መሕረሟ አብሮ የሚኖር ከሆነ ሴትን ይዞ መገለል ይቻላል። ምክንያቱም ሸይጧንም አብሮ ቢኖር የዘመዷ መገኘት ሐራም ላይ ከመዉደቅ ይከለክላቸዋል።
(ተንቢሃት)

• ከእውቀት ማዕድ አትራቅ:- ቀን ተቀን በጥቂቱም ቢሆን ወደ ሕይዎትህ ወደ አዕምሮህ ወደ ልብህ የሚገባ እውቀት ይኑር ... ከትልልቆች ስር ተቀምጠህ ጥሩን ነገር ለራስህ ውሰድ !
• ያለህን እና የተሰጠህን ነገር ዋጋ እወቅ:- ከጤናህ ጀምሮ ወጣትነትህንም ጨምሮ እስከ ተሰጡህ ጊዜያቶች ... ሁሉም በሚባል ደረጃ ትልቅ ሐብት ናቸው ... የእነዚህን ፀጋዎች ዋጋ አውቀህ እና ተረድተህ አላህን እያመሰገንክ በአግባቡ ተጠቀምባቸው::
• በአላህ ላይ ተስፋ ይኑርህ:- ከእንቅስቃሴዎችህ ጋር ተፋኡል ይኑርህ:: አላህ ኸይር ኸይሩን ይገጥመኛል ብለህ አስብ::

👍1
Forwarded from ስለ ቀልባችን
~ ራስህን ለማነጽ ትልቁ መሣሪያ አላህ ያየኛል ይከታተለኛል ብለህ እሱን መፍራት መጠንቀቅ ነው።
~ አምላኩ ፊት መቆምን ፈርቶ ነፍሱን ከእኩይ ስሜት ያገደ ባርያ እንኳን ደስ አለው።
~ አምላኩ ፊት መቆምን ፈርቶ ነፍሱን ከእኩይ ስሜት ያገደ ባርያ እንኳን ደስ አለው።
👍4
ብዙ ሃዲሶች ላይ ረሱል صلى الله عليه وسلم ፋጢማን ዘየሯት ይላል። ፋጢማም ብዙ ጊዜ እንደምትዘይር የተገለጸ ቢሆንም እሳቸው ግን ይዘይሯት ነበር።
ሴት ልጅ ደካማ ናት። አባቷ ፣ ወንድሟ ሲዘይሯት እጅግ ትደሰታለች። ለባሏም ይሁን ለልጆቿ የሷ ደረጃ በቤተሰቦቿ ዘንድ ምን ያህል እንደሆን ለማሳየት ይረዳታል።
ደግ ሰው ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ አዛኝ ነው።ካገባች ቡሃላም ቢሆን ይዘይራል። ስትሄድም በባዶ እጅህ አይሁን።ልጆቿን ሚያስደስታቸው የሆነ ነገር ያዝላቸው።
ሴት ልጅ ደካማ ናት። አባቷ ፣ ወንድሟ ሲዘይሯት እጅግ ትደሰታለች። ለባሏም ይሁን ለልጆቿ የሷ ደረጃ በቤተሰቦቿ ዘንድ ምን ያህል እንደሆን ለማሳየት ይረዳታል።
ደግ ሰው ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ አዛኝ ነው።ካገባች ቡሃላም ቢሆን ይዘይራል። ስትሄድም በባዶ እጅህ አይሁን።ልጆቿን ሚያስደስታቸው የሆነ ነገር ያዝላቸው።
👍1
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا
فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ
ንግግርሽ ብቻ አይደለም ባህሪሽንና ዲንሽን ሚገልፀው፤ አረማመድሽም ጭምር ነው።
t.me/https_Asselfya
فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ
ንግግርሽ ብቻ አይደለም ባህሪሽንና ዲንሽን ሚገልፀው፤ አረማመድሽም ጭምር ነው።
t.me/https_Asselfya
👍3
አልሽሹም ዞር አሉ
~
"እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው
አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
لو أن رجلاً تصوف من أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق
“አንድ ሰው በቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ሱፊ ቢሆን፣ እኩለ ቀን ላይ ሞኝ ሆኖ ነው የምታገኘው!”
[መናቂቡ ሻፊዒይ ፡ 2/ 207]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor