↱ፈታዋ ቁጥር ➊❸❶↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
°°||ጥያቄ ፦
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❶
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
የአንድት ሙስሊም ሴት "ሰለፍይ ነኝ "የምትል እንስት ሰነ -ምግባሯ ፣አህላቋ ምን አይነት መሆን አለበት? በዱኒያ ጉዳይም በአኺራም የሚጠቅም የሆነን ምክር ምከሩኝ ፤በድኗ ጉዳይ ለሚገጥማት ችግር እንደት መፅናት እንዳለባት?
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❶
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
በሰዎች ዘንድ ችላ ተብለኃል?
ለምንድነዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ።ችግሩ ካንተ ነው ወይስ በነሱ?
~
ግን ችላ ያሉህ የዱንያዊ ጥቅም ቀንሰህባቸዉ ከሆነ አንተም ችላ በማለት አግዛቸዉ።
እዛኔ አንድ እኩል ናችሁ።
ለምንድነዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ።ችግሩ ካንተ ነው ወይስ በነሱ?
~
ግን ችላ ያሉህ የዱንያዊ ጥቅም ቀንሰህባቸዉ ከሆነ አንተም ችላ በማለት አግዛቸዉ።
እዛኔ አንድ እኩል ናችሁ።
توكل على الله وابدأ طريقك
ግብህ እንድሳካ ውጥንህ እንዳምር፡
በአሏህ ተመካና መንገድህን ጀምር፡
~
ግብህ እንድሳካ ውጥንህ እንዳምር፡
በአሏህ ተመካና መንገድህን ጀምር፡
~
👍9
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ
⭆ሀያዕ ካለሽ
⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
⭆
⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ
ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
⭆ሀያዕ ካለሽ
⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ
⭆
በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ
⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ
ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
👍9
🔖 ጅሙአ ቀን የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) አንዲት ሰአት እንዳለችና ያቺን ሰአት
t.me/https_Asselfya
አላህ የወፈቀው ሰው የለመነውን ሁሉ አላህ እሺ እንደሚለው ተናግረዋል። ይህን ወቅት አስመልክቶ በኡለማዎች መካከል ብዙ የተባለ ቢሆንም ብዙ ሙሀቂቆች ግን ይህንን ሰአት ከአሱር እስከ መግሪብ ባለው ሰአት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።
አቅማችን ከቻለ ጅሙአ ቀኑን ሙሉ በኢባዳ እንበርታ ዱአም እናብዛ በተለይ የቀኑ መጨረሻ ላይ ግን ልዩ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።t.me/https_Asselfya
👍5
🔖ምንኛ ታለቅ አምላክ ነው ያለን!
📍ቢለምኑት ዱኣ ተቀባይ
📍ስንዝር ያህል ወደርሱ ሲቀረብ ክንድ ያህል የሚቀርብ
📍ለጥፋት ይቅርታ ቢጠየቅ ይቅር የሚል
📍ሲወዱት የሚወድ
📍የወንጀለኞችን ወንጀል ሸፍኖ ይቅርታ ጠይቁኝ የሚል...
👌ይህ ጌታ ያልበቃው ምንና ማን ይበቃዋል?!
~
t.me/https_Asselfya
📍ቢለምኑት ዱኣ ተቀባይ
📍ስንዝር ያህል ወደርሱ ሲቀረብ ክንድ ያህል የሚቀርብ
📍ለጥፋት ይቅርታ ቢጠየቅ ይቅር የሚል
📍ሲወዱት የሚወድ
📍የወንጀለኞችን ወንጀል ሸፍኖ ይቅርታ ጠይቁኝ የሚል...
👌ይህ ጌታ ያልበቃው ምንና ማን ይበቃዋል?!
~
t.me/https_Asselfya
👍11
ከኒፋቅ ምልክቶች ውስጥ አላህ
ማውሳትን ማሳነስ ነው ይላሉ።!
- ابن القيم👉ምንጭ
منقول
ማውሳትን ማሳነስ ነው ይላሉ።!
- ابن القيم👉ምንጭ
منقول
👍5
~የአንድ አማኝ ደስታዉ መረጋጋቱ ፦ብቻዉን በመገለሉና ከአላህ ጋር በመመሳጠሩ ነዉ።
~
~
👍14
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
👍7
(وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ ...وَاسْتَبَقَا الْبَابَ... وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَى الْبَابِ)
ዩሱፍ عليه السلام የንጉሱ ሚስት በፈተነችው
አንድ ሙስሊም ከልቡ ወደ አላህን ውዴታ ሲቻኮል የተዘጉ በሮችንም አላህ ይከፍተለታል።
ዩሱፍ عليه السلام የንጉሱ ሚስት በፈተነችው
ሰአት በሮቹ ዝግ እንደነበሩ ያውቃል። ቢሆንም ግን ከወንጀል ሽሽት ወደተዘጉ በሮች ሸሸ፤ እጅ አልሰጠም። በደረሰም ሰአት በሮችን አላህ ከፈተለት።አንድ ሙስሊም ከልቡ ወደ አላህን ውዴታ ሲቻኮል የተዘጉ በሮችንም አላህ ይከፍተለታል።
👍7
لو كان عندك حاجات كثيرة في وقت إجابة تريد أن تسألها ربك سبحانه وتعالى ربما لو عددتها واحدة واحدة لنسيت بعضها لكن لو قلت
« رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ››
أتت على حاجاتك كلها.. 🌧
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
« رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ››
أتت على حاجاتك كلها.. 🌧
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦
«
[አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]
t.me/https_Asselfya
«
በቂያም ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ፣ ሰዎችም የሰሩትን ምንዳ በተመለከቱ ጊዜ፤ ከዚክር የበለጠ ምንዳ ያለው ስራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመፀፀት፤ 'በርግጥ ከዚክር በላይ'ኮ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም!' ይላሉ።»
[አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]
t.me/https_Asselfya
(وَقُلْنَا يَا آدَمُ اسْكُنْ أَنتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ)
"አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ
ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"
"አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ
ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"
👍4
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
~
t.me/https_Asselfya
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"
ሱረቱል በቀራ /197~
t.me/https_Asselfya
👍3