💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ለአላህ መኖር Vs ለሰው መኖር
~
* ይሄ ጫማ ለጤና ጎጂ ነው። ምቾትም ሊኖረው አይችልም። ከመሆኑም ጋር ብዙ ሴቶች ያደርጉታል። ለምን ዓላማ ነው ይህን ሁሉ ስቃይና ጉዳት የሚሸከሙት?" ከተባለ ዓላማው ሸይ ^ ጣናዊ መንገድ ነው። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት፣ ትኩረት መፈለግ፣ ጎልቶ መታየት። ከመሆኑም ጋር ግን በጫማዋ ምክንያት የሚደርስባት ጫና የለም። ጣት መጠቋቆሚያ አትሆንም።

* ሙስሊሟ ፊቷን ስትሸፍን ግን "ለምን ትታፈናለች? ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ?" የሚሉ አሉ። እሷ'ኮ ለጌጥ፣ እዩኝ ለማለት አይደለም የተሸፈነችው። ይልቁንም ጌታዋን አጅሯን አስባ ነው የተሸፈነችው። ዓላማዋ በተሟላ መልኩ ለመሰተር፣ ክብሯን ይበልጥ ለመጠበቅ፣ የቀደምት ደጋግ ሴቶችን ተምሳሌት ለመከተል ነው። ለጌታዋ ትእዛዝ ያደረች፣ ክብርን የምትሻ እንደሆነች የሚጠቁም፣ የጨዋነት ሰንደቅ ነው። ነገር ግን መደነቅ ሲገባት ትወቀሳለች። እዚህም እዚያም እንቅፋት ይገጥማታል። እንዲሁ ለምሳሌ ያህል መሸፈኗ ጉዳት አለው እንበል። ሰዎችን አስቦ መጎዳት እና አላህን አስቦ መጎዳት ይገናኛል ወይ? የት ተገናኝቶ? እነዚያ ደጋግ ሶሐቦች፣ የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች ምቾታቸውን አይደለም ህይወታቸውን አሳልፈው ለአላህ ሰጥተዋል'ኮ!

ጉዳዩ ነገሮችን የምናይበት የመነፀር ጉዳይ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች!

ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ
فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي
በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል!

ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው።

ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!?
🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018
ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።

🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor

💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة!

من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام

📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع.

🗓️ اليوم: الجمعة
📅 التاريخ: 20 ربيع الأول
الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹
🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية

📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام

https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🍃 سورة الكهف 🍃
~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።

t.me/https_Asselfya
ማነው መጤው?
~
ባለፈው እንቁጣጣሽ ሃይማኖታዊ በዓል ነው ብዬ ብፅፍ "መጤዎች ናችሁ" የሚሉ መዓት ኮመንቶች ነበሩ የተሰጡኝ። ግዕዝን አስገድዶ ማስተማር ልክ አይደለም ሲባልም እንዲሁ "እናንተ መጤዎች" የሚል ነውረኛ ኮመንት ይዘው ይመጣሉ። ግን እንዴት አድርገው ቢያደንዝዟቸው ነው በዚህ መጠን የደ ነ ^ቆ ሩት?

ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በውሸት ሊመፃደቁ ይዳዳቸዋል። ይህን ሲያደርጉ "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም። እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ይሄ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይደለም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።

አፄ ምንሊክ ለምን ዳግማዊ ምኒልክ ተባለ? ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ ቀዳማዊ ምንሊክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "እነዚያ ውሸ ^ ታም አያቶችህ በቀዳማዊ ምንሊክ በኩል ከአይ ^ሁድ የምንዛመድ የሰለሞን ዘር ነን ብለው መጽሐፍ አልፃፉም ወይ?" በለው። ክብረ መንግስትን አስታውሰው፡፡ እንግዲያውስ እነዚያ አያቶቹ ሃገር በተረት የመሩ ው ሸ ^ ታም ፍጡሮች እንደነበሩ አስመስክረው። "የለም እውነታቸውን ነው" ካለ በራሱ ምስክርነት ከባህር ማዶ የመጣ፣ ከህገ ወጥ ግንኙነት የተገኘ የዲ ^ ቃ ^ ላ ዘር በመሆኑ የሚጀነን ማፈ ^ ሪያ ፍጡር እንደሆነ አስረግጠህ ንገረው። በመ ^ ጤነቱ እየተጎረረ እንዴት "መ ^ጤ" ብሎ ይሳደ ^ ባል?!
(عُتُلِّۭ بَعۡدَ ذَ ٰ⁠لِكَ زَنِیمٍ)
[سورة القلم 13]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
በህይወታችን የሆነ ጊዜ እኮ ዛሬ የያዝነውን እንዲሰጠን አላህን እንለምነው ነበር ።የጌታችንን 【የአላህን】ውለታ አንርሳ !

         ¤ t.me/Darutewhide
👍18
አሕባሽ

አልበቃህ አለና ቀብሮችን ማምለኩ
በየ ሰፈር ዶሪሕ መሮጥ ማለክለኩ

ካፊር ነው ትላለህ አማኙን በሞላ
አጎንብሶ እንዳንተ አፈር ስላልበላ !

ሙታንን " ድረሱ እርዱኝ " ስላላለ
በኩፍር አንደበትህ ካፊር ነው ተባለ ...

ሺርኩማ ያንተ ነው የታወቁ ኩፍሩ
ስጡኝ እርዱኝ ብሎ መዞር በየ ቀብሩ

https://t.me/msirage4
👍2
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.

አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።


t.me/https_Asselfya
አላህ ትዳር ከመያዝ እንድትዘገይ ማድረጉ በራሱ ለኸይር ነው።መዘግየትህ በራሱ ጥፋት አይደለም። ሳያስተውሉ ስለተገኘ ዘዉ ብለው ገብተው 'ሰላማዊ' የሚባለው የትዳር ህይወት እሳት የሆነባቸውን ቤቱ ይቁጠረው

ባመንክበት እና አቅሙ ባለህ ሰአት አግባ።ትዳር አገኘሁ ብለህ ዝም ብለህ ምትገባበት ቤት አይደለም።

~
🌼ሶላት  ሪዝቅን ታመጣለች
🫀ጤናን ትጠብቃለች
🚫መጥፎ ነገርን ትከላከላለች፣
🩺 በሽታን ታስወግዳለች
🫀ቀልብን ታጠነክራለች
☀️ፊትን ታበራለች
~ነፍስን ታድሳለች
~ስልቹነትን ታስወግዳለች ።

ኢብኑል ቀይም
👍5
"قصة صفوان ابن المعطل مع زوجته"
مثال في فقه التثبّت والعدل في الخصومات الزوجية

الشيخ عبد الرزاق البدر
•አንዳንዴ…ብቸኝነት ውስጣችንን ለማዳመጥና ለራሳችን ጊዜ ለመስጠት ከምንጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ራሳችንን ለማደስ፣ ድክመታችንን ለማረምና የበለጠ ለመጠንከር እንጠቀምበታለን። አንዳንድ ጊዜ በዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ ብቻ እንጂ ሊመለሱ የማይችሉ ጥያቄዎች ይኖሩናል። ተገልለን ከራሳችን ጋር ስናወራ፣ከሚዲያው ግርግር ራቅ ስንል፣ ራሳችንን ስንገመግም፣ ከራሳችን ጋር ብቻ ለብቻ ስንሆን፣ ውስጣችንን ስናዳምጥ ጥያቄዎቹ ይመለሱልናል።

የሰው ልጅ በአንድ ነገርና ስሜት ላይ አይረጋም።ስሜታችን እንደ አየር ፀባይ ሁሉ ተለዋዋጭ ነው። ብቸኝነት ሲበዛ ከሰው መቀላቀል... ከሰው መቀላቀል ሲበዛ ብቸኝነትን መምረጥ፣ በጥሩ የኢማን መንፈስ ለመቆየት አንዱ የኑሮ ስልት ነው። ስለዚህ አንዳንዴ ኸልዋ ግድ ነው።
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍11
5 ነገሮች በ5 ነገር ይታወቃሉ
ዛፍ በፍሬዋ
ሚስት ባሏ ደሃ በሆነ ጊዜ
ደግ ሰዉ በሐጃ  ጊዜ
ሙዕሚን በፈተና ጊዜ
ጓደኛ በመከራ ጊዜ


5 ነገራቶች መቅረባቸዉ ደስታን ይሰጣሉ
ደግ ልጅ
መልካም ሚሥት
ታማኝ ጓደኛ
ሙዕሚን ጓረቤት
የእዉቀት ባለቤት
👍17
عن عُمَر بن الخطَّابِ -رضي الله عنه- قال:

" تَعَلَّمُوا الْعَرَبِيَّةَ ؛
فَإِنَّهَا تُثَبِّتُ الْعَقْلَ وَتَزِيدُ فِي الْمُرُوءَةِ ".

[رواه البيهقي في شعب الإيمان|1556]

فوائد وفرائد🌿.


~
👍4
إنا لله وإنا إليه راجعون
ወደፊት ብቻ!
~
ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍2
Audio
ሙራቀባ ክፍል አንድ

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ ክፍል ሁለት

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ ክፍል ሶስት

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ ክፍል አራት

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ - ክፍል 5

https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ - ክፍል 6


https://t.me/Muhammedsirage
Audio
ሙራቀባ ክፍል 7

https://t.me/Muhammedsirage