💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ዚክር ማድረግ የሚያበዛ ሰው "የቂያማ ቀን እየሳቀ ነው ወደ ጀነት የሚገባው።

"ኢብኑል ቀይም"
👍16


🌟ውድድሩ  ተጀመረ


ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው
4️⃣ አሸናፊዎች  ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና  የቱርኪኛ  ቋንቋ  ትምህርት ነው በዚህም
1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ
2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
የሚፈልገውን መርጦ ይማራል

🎴ሙሉ ኮርስ  እንድትማሩ
📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል

ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን
      ወደ ቻናሉ መጋበዝ  ይጠበቅባችኋል
🔘
➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች
      የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ
በዚህ 👉 @twhidfirst1
               @twhidfirst1

🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር  የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች  ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል  🎁


ምዝገባው  እስከ  ማክሰኞ ማታ ድረስ  ይቆያል
🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25  ይቆያል አሸናፊዎች  የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ

መልካም ዕድል🙏

https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
~ከትልልቅ ኢባዳዎች ዉስጥ አላህ ሱብሀነሁ ተአላን የአላማቱን ጌታ የመጠባበቅ ኢባዳ ነዉ።

~
👍3
Audio
ያረብ ..!
ሲትርህን አታንሳብኝ፣
ከዚክርህ አታዘናጋኝ፣
ከዝንጉዎችም አታድርገኝ ።

~
👍3
ይህ ተፈጥሮዬ ነውና ምንም ላደርግ አልችልም።ይህን መጥፎ ባህሪዬን ልቀየረው አልችልም ቻሉት አትበል።

ለማንም የማይበገረው አንበሳ እንኳን ቀስ
እያደረጉት አስለምደዉት ከሰው ጋ አብሮ እንዲኖር ያደርጉታል። ቁጣህን፣ ትእግስት አልባነትህን ሁሉ ካመንክበት ማስቆም ትችላለህ።
👍14
👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ  አይገባም።

የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።

➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።
~
t.me/https_Asselfya
ባልን ወደ ሌላ ሴት አንድከጅል የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ  ከነሱ መካከል:-

ለባል አለመዋዋብ፣ ባልን አለማክበር፣ ሁሌ በሆነ ባልሆነው  ሲገባ ሲወጣ መጨቃጨቅ፣ ስራ ውሎ ሲመጣ ፊትን አኮሳትሮ መጠበቅ፣ ሳይዋዋቡ መጠበቅ፣ የሚበላቸውን ምግቦች በፅዳት እና አጣፍጦ አለመስራት፣ ሁሌ አሮጌ ልብስ ለብሶ ዝርፍጥፍጥ እዳሉ ተንጨብርሮ መጠበቅ፣ የራስ ንፅህናና የቤት ንፅህን  አለመጠበቅ።

እነዚህ ነገሮች ካሉብሽ ራስሺን ፈትሺ ባልሺ ጥሎሽ ወደሌላ ሳይሄድ!?

منقول
t.me/https_Asselfya
👍11👎2
Audio
እኛ ግን ምን ጎድሎን ነው!?
🪶የ አቡ ቂላባ ድንቅ ታሪክ

«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»
📖الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
ከሚለው የኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ ወንድም አቡ ሱፍያን―
=t.me/Sle_qelbachn1
'محمد باخطيب'
📖🕯️
▫️وَمِنَ اللَّيلِ فَتَهَجَّد بِهِ نافِلَةً لَكَ عَسى
أَن يَبعَثَكَ رَبُّكَ مَقامًا مَحمودًا
▫️
[الإسراء: ٧٩]

وقوله: ﴿ومن الليل فتهجَّدْ به﴾؛ أي:
صلِّ به في سائر أوقاته، ﴿ نافلةً
لك ﴾؛ أي :
لتكون صلاة الليل زيادةً لك في علوِّ القدر
ورفع الدرجات؛ بخلاف غيرك؛
فإنَّها تكون كفَّــــارة لسيِّئاته.
📓 تفسير السعدي


http://t.me/https_Asselfya
~ቅሯት

تعدل ثُلث القرآن
👍18
በመንገድህ ላይ ለጮኸ ውሻ ሁሉ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ካሰብክበት አትደርስም። so ጉዳት የማያደርሱ ውሻዎችን ባላየ ማለፍ ይልመድብህ።

t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👍9
ነጠላ ሰረዝ ታውቃለህ አይደል? ፅሁፍ ላይ አስፈላጊ ነው። ቃላትን ትለይበታለህ፣ ዝርዝር ሃሳብን ትጠቅስበታለህ። ነገር ግን በድምፅ አታነበውም። ትፅፈዋለህ። እናልህ፤ ህይወትህ ላይ አንዳንድ ሰዎች አሉ፤ ክፉ ደጉን ትለይባቸዋለህ። ትምህርትህ ናቸው። ግን “ምን አሉ?” ብለህ አትጮህም። “በምን አሙኝ?” ብለህ ዋይታህን አታሰማም። ይፃፋሉ፤ ግን አይነበቡም።

t.me/abdu_rheman_aman
👍15
﴿إِنَّ اللَّهَ لا يَظلِمُ النّاسَ شَيئًا وَلكِنَّ النّاسَ أَنفُسَهُم يَظلِمونَ﴾


تلاوة من سورة يونس للشيخ د. عبدالعزيز التركي | عشائيّات ربيع الأول 1447هـ
👍7
"ስትታይ በአድማሱ ላይ ያለች ኮከብ ትመስላለች… ውስጧ ግን ባዶ ነበር… ምግባር አጣሁባት… አብሮ የሚያቆየን ምንም አልነበረም።"
አለ…  መልኳን ብቻ አይቶ ካገባት በኋላ…

t.me/abdu_rheman_aman
👍6
🔖 ዝምታ  ከጥበብ ነው !!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
قال لقمان: يا بني إذا افتخر الناس بحسن كلامهم فافتخر أنت بحسن صمتك.،،،،،،،،

ሉቅማነል ሀኪም ለልጁ እንዲህ ሲል መከረው።

ልጄ ሆይ❗️ሰዎች በመልካም ንግግራቸው ሲኮሩና ሲጎርሩ ፦ አንተ በመልካም ዝምታህ ኩራባቸው (ብለጣቸው)
                [كتاب روائع الحكمة/٣٤]

t.me/https_Asselfya
👍9
🔖እዚህም እዚያም እውር እንዳትሆን !

ቁርኣን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈሪ እና አስተማር ከሆኑ አንቀጾች አንዱ የሚከተለው የሱረቱል-ኢስራእ ቁጥር 72 አንቀፅ ነው፤
{ وَمَن كَانَ فِے هَـٰذِهِۦۤ أَعۡمَىٰ فَهُوَ فِے ٱلۡـَٔاخِرَةِ أَعۡمَىٰ وَأَضَلُّ سَبِیلࣰا }
[سُورَةُ الإِسۡرَاءِ: ٧٢]
"በዚህች ዓለም ላይ ሲኖር እውነቱን ከማወቅና ከመከተል ልቡ የታወረ ሰው በመጨረሻው ዓለም (ኣኺራህ) ላይም እውር ይሆናል።
ምድር ላይ ሲኖር የሐቅን መንገድ ከሳተው ይልቅም ኣኺራህ ላይ የጀነትን መንገድ ይስታል!"
ይህ ችግር እንዳይገጥመን ዲናችንን በሚገባ መማር፣ አላህ እና መልእክተኛው የሚወዱትን አውቀን መተግበር፣ የሚጠሉትንም አውቀን መራቅ ይጠበቅብናል።
ግምባር ላይ ያለውን የዓይን ብርሃን ከማጣት ይልቅ የልብን (የዕውቀትና የኢማንን) ብርሃን የማጣት አደጋ ሊያሳስበን ይገባል።

منقول
ዘውታሪ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ይኖራችሁ ዘንድ  ሁልጊዜም ፤ በሁሉም ሁኔታ ዉስጥ አላህን አውሱ። ሥሙን በምላሳችሁ አድርጋችሁ ዋሉ።

ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የሚገኘው።
👍12