እየተስተዋለ!
~
ላይክ አጅርም ወንጀልም ይኖርበታል። የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን እያስተዋልን። ወንጀልን፣ ጥፋትን ፣ ክፋትን በላይክ፣ በኮመንት መደገፍና ማሰራጨት በስራ መዝገባችን ላይ ወንጀል ማስመዝገብ ነው። ጥፋት በማስራጨት፣ ዲንን በመጉዳት፣ ሹቡሃ በመንዛት፣ አጥፊዎችን በማስተዋወቅ ላይ የተሰማሩ አካላትን ፎሎው፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ጆይን፣ ... ማድረግ ለጥፋታቸው እገዛ መስጠት ነው። ስለዚህ ከንዲህ አይነት ገፆች ወይም አካላት ዛሬ ነገ ሳንል በጊዜ እንራቅ።
በሌላ በኩል የዲንም ይሁን የዱንያ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስናገኝ በላይክ፣ በኮመንት፣ በማሰራጨት እናግዝ። ይህንን ማድረግ አጅር እንዳለው አይረሳ። ሶደቃ መልኩ ብዙ ነው። ላይክና ሼር ምን ያህል ነው ወጪው? አምስት ሳንቲም ላናወጣበት አጉል እንሰስታለንዴ? ብንሰስት እኛው ነን የሚቀርብን። ኸይር በማሰራጨትና በመደገፍ የሚገኘው አጅር ነው የሚያልፈን። ስለዚህ በምንገኝባቸው ፕላትፎርሞች ሁሉ ወገናቸውን ለመጥቀም ደፋ ቀና እያሉ ያሉ አካላትን ስራቸውን እንደግፍ። እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር የሌላቸው እንቶ ፈንቶዎች በሺ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ላይክና ቪው እያገኙ የቁም ነገር ስራዎች የተመልካች ድርቅ ሲመታቸው ማየት አሳፋሪ ነው።
ብቻ ለራሳችን ለነጋችን ስንል እንወቅበት። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል :-
{ فَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَیۡرࣰا یَرَهُۥ (7) وَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ شَرࣰّا یَرَهُۥ (8) }
"የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል። የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል።" [አዘልዘለህ: 7-8]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

👍4
🔖ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብን።
➀) ሆስፒታል
⓶) እስር ቤት
⓷) መቃበር
➡️በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ የሚበልጥ የተሻለ ምንም ነገር እንደሌለ እንረዳለን።
➡️በእስር ቤት ለሰው ልጅ ነፃነት በጣም ውድ እና አስፈላጊ ነገር እንደሆነ እናውቃለን።
➡️ በመቃብር ውስጥ ምድራዊ ህይወት የምንኮራበት ስጋ፣አቋም፣መልክ፣ደም ግባትና ሀብት ንብረት ምንም ዋጋ እንደሌለው እንለያለን።
✅ ዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው።
t.me/https_Asselfya

የዛሬ ድርጊታችን የነገ ውጤት ነው። ስለዚህ በተሰጠንና ባለን የምንደሰት፣ቅን፣ሩህሩህ፣ትሁት እና አመስጋኝ እንሁን።ጌታችን አስተዋይ ልቦና ያድለን።t.me/https_Asselfya
👍13
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርሁ ኡሱሉ_ሲታህ ደርስ፦
👉ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/1256
ክፍል⓵
t.me/husseinali210/1559
t.me/husseinali210/1559
ክፍል ⓶
t.me/husseinali210/1565
t.me/husseinali210/1565
ክፍል ⓷
t.me/husseinali210/1575
t.me/husseinali210/1575
ክፍል ⓸
t.me/husseinali210/1580
t.me/husseinali210/1580
ክፍል ⓹
t.me/husseinali210/1592
t.me/husseinali210/1592
ክፍል ⓺
t.me/husseinali210/1597
t.me/husseinali210/1597
ክፍል ⓻
t.me/husseinali210/1622
t.me/husseinali210/1622
ክፍል ⓼
t.me/husseinali210/1629
t.me/husseinali210/1629
ክፍል ⓽
t.me/husseinali210/1654
t.me/husseinali210/1654
ክፍል ⓾
t.me/husseinali210/1672
t.me/husseinali210/1672
=
👉ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/1256
ክፍል⓵
t.me/husseinali210/1559
t.me/husseinali210/1559
ክፍል ⓶
t.me/husseinali210/1565
t.me/husseinali210/1565
ክፍል ⓷
t.me/husseinali210/1575
t.me/husseinali210/1575
ክፍል ⓸
t.me/husseinali210/1580
t.me/husseinali210/1580
ክፍል ⓹
t.me/husseinali210/1592
t.me/husseinali210/1592
ክፍል ⓺
t.me/husseinali210/1597
t.me/husseinali210/1597
ክፍል ⓻
t.me/husseinali210/1622
t.me/husseinali210/1622
ክፍል ⓼
t.me/husseinali210/1629
t.me/husseinali210/1629
ክፍል ⓽
t.me/husseinali210/1654
t.me/husseinali210/1654
ክፍል ⓾
t.me/husseinali210/1672
t.me/husseinali210/1672
=
سُبحانك اللهمّ وبحمدك، أشهدُ أن لاَ إله إلاّ أنتَ، أستغفرك وأتوبُ إليكَ.
الوصية بالنساء خيرا / قصة شاب مع الشيخ ابن باز رحمه الله / يحكيها…
دعوة التوحيد والسنة
- يا إبني الدنيا ما فيها حور عين.
- قصة أحب أن احكيها عن الشيخ ابن باز رحمه الله.
-🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.
- قصة أحب أن احكيها عن الشيخ ابن باز رحمه الله.
-🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.
ተቅዋ
«አቡ ሑረይራ Online የቂራአት መድረሳ»
🔖አድስ ሙሐደራ
〖ቁጥር ⓵〗
📋ርዕስ አሏህን መፍራት ❴ተቅዋ❵
ሌሎች ነጥቦችም ተዳሰውበታል ...¡¡
🎙በወንዲም አቡ ሱፍያን
➪ http://t.me/abuhureyrahmedresa
〖ቁጥር ⓵〗
📋ርዕስ አሏህን መፍራት ❴ተቅዋ❵
ሌሎች ነጥቦችም ተዳሰውበታል ...¡¡
🎙በወንዲም አቡ ሱፍያን
➪ http://t.me/abuhureyrahmedresa
👍2
🔖ሸቂቅ አልቡልሂ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
~
📚 سير أعلام النبلاء315/9
t.me/https_Asselfya
~
የሚደርስበትን ሙሲባ ከአላህ ዉጪ ላለ አካል አቤት የሚልና ስሞታ የሚያቀርብ ሰው የመልካም ስራ ጥፍጥና አያገኝም።📚 سير أعلام النبلاء315/9
t.me/https_Asselfya
👍3
በአካልም ይሁን በማህበራዊ መገናኛዎች ጓደኞቻችንን መምረጥና መለየት ይገባል። በጓደኛ ሰበብ የተጠቀመ፣ የተለወጠ እንዳለ ሁሉ፤ በጓደኛ ሰበብ መንገድ የሳተ፣ በጓደኛ የልብ ድርቀት የተጋባበት ፣ በጓደኛ ከኸይር የራቀ፣ ጥፋት የተላመደ፣ ሐያኡን ያጣ ፣ ... ብዙ አለ።
ስለዚህ ራሳችንንም ልጆቻችንንም ከመጥፎ ጓደኝነት እንጠብቅ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ስለዚህ ራሳችንንም ልጆቻችንንም ከመጥፎ ጓደኝነት እንጠብቅ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كَيْفَ يَكُونُ اَلْمَالُ وَالْكَسْبُ اَلْحَرَامُ سَبَبًا فِي عَدَمِ اِسْتِجَابَةِ دُعَاءِ اَلْمُضْطَرِّ وَهُوَ فِي أَمَسِ اَلْحَاجَةِ إِلَيْهِ...؟
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ እያላቹህ። በዚያውም ወንዶችየ ትምህርት ውሰዱ።
~
~
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልባችሁ ንፁህ ሆና በነበር ፦የጌታችሁን ንግግር «ቁርአንን» ቀርታችሁ ባልጠገባችሁት ነበር።
وكيف يشبع المحب من كلام محبوبه، وهو غاية مطلوبه!
t.me/https_Asselfya
ዑስማን ኢብኑ ዓፋን
وكيف يشبع المحب من كلام محبوبه، وهو غاية مطلوبه!
t.me/https_Asselfya
👍8
«ስንቶች ነን የማታ ዚክርና የጧት ዚክር የምንለው? አላህ ካዘነልን በስተቀር ።
ወንድሜ ልጅህን ሚስትህን
በምትችለው ዚክርን አስተምር።
አስታውስ ዚክር የልብ ቀለብ ነው። አላህን የሚያወሳ ሰው ልቡ ሰላም ነው ሰይጣን እሱን አይነካውም።
🖊አቡ ዓኢሻ
t.me/Abuebrahim22322
ወንድሜ ልጅህን ሚስትህን
በምትችለው ዚክርን አስተምር።
አስታውስ ዚክር የልብ ቀለብ ነው። አላህን የሚያወሳ ሰው ልቡ ሰላም ነው ሰይጣን እሱን አይነካውም።
🖊አቡ ዓኢሻ
t.me/Abuebrahim22322
~ጥቆማ !!
~ፓስፖርታችሁ እጃችሁ ላይ ያለ እህትና ወንድሞች ኢንባሲ ሂዳችሁ አሳድሱ ።
በዚህ በኦላይ የሚደረጉ ነገሮች ቢቀርባችሁ ይሻላል።
👉ስለዚህ ብልህ ሠዉ ጥቆማ ይበቀዋል።
~ፓስፖርታችሁ እጃችሁ ላይ ያለ እህትና ወንድሞች ኢንባሲ ሂዳችሁ አሳድሱ ።
በዚህ በኦላይ የሚደረጉ ነገሮች ቢቀርባችሁ ይሻላል።
በቅናሸ ዋጋ እናሳዲሳለን የተለያዩ ነገሮች እየተባለ የሚዘዋወሩ ቴክስቶችን እንዳላየ ሁናችሁ እለፏቸዉ።ምክንያቱም አድስ ፓስፖርት በሚወጣበት ዋጋ በላይ ነዉ እየጠየቁ ያሉት!!👉ስለዚህ ብልህ ሠዉ ጥቆማ ይበቀዋል።
👍5
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

👍14