﴿ فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ﴾
[ القصص: 24]
~
[ القصص: 24]
~
👍4
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ
~
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እህታችን ሰኪና ሱልጣን ቅደሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ል ከአዲስ አበባ ወደ ጦራ ለመሄድ ከቃሊቲ በሶስት ሰዓት አከባቢ ተነስታ ወደ ቆሼ በዙዋይ መስመር ተሳፍራ ሹፌሩ ቆሼ ስምንት ሰዓት አካባቢ ደርሰናል ልጅቱዋም በፌስታል እቃ ስለያዘች አስታውሳለሁ ደርሳለች ቢልም እሰካሁን ቤት አልደረሰችም። ስልኩዋም አይሰራም ። ስለዚህ አባት እናቱዋ እና ቤተሰቦችዋ በጣም ስለተጨነቁ መረጃ ያላችሁ ሁሉ ትብብር እንድታደርጉልን በአለህ ስም እንጠይቃቸዋለን ።
ስልክ ቁጥር:-
📞0920998839 ዘይኔ ሰሲ
📞0910595737 አህመድ ሰሲ
📞0949991107 ከምሱር ከድር ሰሲ
ሌሎቻችሁ ሼር በማረግ ተባበሩን እያልን አሏህ ስም እንጠይችዋለን።

~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ።
~
~
👍2
Audio
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🍀ልብህ ሰላም ያገኝ ዘንድ የአላህ ቃል አሰማው!☘ ~ t.me/https_Asselfya
ይሄን የቁርአን አያ ስወደዉ ....የአላህ ኢላሂ ከነዚህ አድርገን
👍2
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
ህይወትህን ሁሉም ሰው እየገለጠ የሚያነበው መዝገብ አታድርገው። ከህይወት መዝገብህ ውስጥ አንዲት ፊደል እንኳ ማንበብ የማይገባቸው ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ! … የምሬን ነው አንዲትም ፊደል ማንበብ የሌለባቸው ሰዎች አሉ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
👍4
Forwarded from ❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ ።
~ዋጋ ለማወቅ በዚህ አናግሩን↰!
↓↓↓
በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly
↓↓↓
«በዋትሳፕ፦+966532934803»
┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓
t.me/Online_Eslamawiy_Market
┕━━━━━━━━━━━━━━━━━━┙
↓↓↓
በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly
↓↓↓
«በዋትሳፕ፦+966532934803»
┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓
t.me/Online_Eslamawiy_Market
┕━━━━━━━━━━━━━━━━━━┙
👍3
ደዩስ
Daru tewhid
ሚስቱ ከዲን ራቀች አራቀች ፣ ሰገደች አልሰገደች ፣ ልጁ አምሽታ ገባች አልገባች ደንታ ቢስ መሆን።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ t.me/Darutewhide
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ t.me/Darutewhide
👍2