This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍12
“~እንደ በራሪ ወፍ ሁን !በአላህ የተመካ ሲሳዩን ከአላህ የሚከጅል።በአላህ ሙሉ ተስፋ ያለው ። ካላሰብክበት አላህም ሲሳይን ይለግስካል።”
@AbuHafsuaImam
@AbuHafsuaImam
በሀሳቡ እስማማለሁ! ሲጀመር ባለ ትዳር ሴት ከሌላ ወንድ እንደዉ ግደታ ለሆነ ሀጃ አጋጥሟት ካልሆነ በስተቀር ልትገናኝ አይገባም አደብ አይደለማ። ግን አሁን ላይ ከባሏበላይ ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትገለፍጥ ሴት ቤት ይቁጠራቸዉ ሀቂቃ ! አንዳንድ ሴቶች እረፉ ካገባችሁ በኋላ በባላችሁ ተብቃቁ አለቀ ! እንኳን ያገባችሁ ያላገባችሁ ራሱ ከወንድ ያላችሁ ግንኙነት አስተካክሉ ለሀጃ ካልሆነ በስተቀር አትቀራረቡ አትገልፍጡ ! ችግር የለዉም በሚል መቀራረብ መገልፈጥ ኋላ ዋጋ ያስከፍላል እና ተጠንቀቁ ! ወንዱም ሆይ ባለ ትዳር እንደሆነች እያወቅክ አትልከስከስ የራስህ ሚስት ሌላ ቢያወራት እንደማትወደዉ ሁሉ አንተም የሰዉ ሚስት አታዉራ ድንበርህ ጠብቅ !!
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
👍5
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮች በተለያዩ ዲዛይን ከለር ማሠራት ከፈለጉ ያናግሩን።
አድራሻ: ኮምቦልቻ አዲሱ ኤርፖርት ቱላዳሜ.!
አሕመድ ሰዒድ .
00 251 93 511 5985
00 251910 32 05 89
~ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ...
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
አድራሻ: ኮምቦልቻ አዲሱ ኤርፖርት ቱላዳሜ.!
አሕመድ ሰዒድ .
00 251 93 511 5985
00 251910 32 05 89
~ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ...
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍3
«ከካሜራው ጀርባ»
በአካል ሳላገኝህ ሳላይህ አጉልቼ፡
እኔ አልፀፀትም ቃል ኪዳን በልቼ፡
በምን አውቅሀለሁ በፎቶ ለይቼ፡
ስንቱን ነገር ላንሳ ስንት ነገር ትቼ፡
በካሜራ እማየው እጂግ የውበት ሰው፡
በተግባር ያየሁት ማንነት ያነሰው፡
በካሜራ እማየው ወንድ ልጅ ተከብሮ፡
በተግባር የማየው የስራኤል ዝንጀሮ፡
.....ካሜራ ክፉ ነው....
ቀዩን እያፈካ ጥቁሩን አርጎት ፀይም፡
ካሜራ ክፉ ነው ፀባይ አያሳይም፡
አንስቶ ይሄዳል ሲስቁለት አይቶ፡
ሀሳብ አያሳይም ካሜራ በፎቶ፡
ከካሜራ ጀርባ ማንነት ደብቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
ሳቅልኝ ተብሎ የተነሳ ፎቶ፡
ምን ይወደዳል ከሰው ተለይቶ፡
አቁሞ አስቀምጦ ብዙ ሸርጥ አሟልቶ፡
ፀባይ ይደብቃል መልክህን አጉልቶ፡
ልቤ እየተረዳ የካሜራን ቅኔ፡
ምንህን ወድጄ ላድርግህ ከጎኔ፡
«እና እኔ ምን ላድርግ»
ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ ደብቀን፡
በሰፊው ሆዳችን እልፍ ቁም አምቀን፡
ክፋትን ተንኮልን ልብ ላይ አምቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
የዘላቂ ላይሆን ፍፃሜው ላያምር፡
ምን ይሰራል ፀፀት ድልብ የህፀፅ ክምር፡
ነገዬን ሊያጨልም ብርሀኔን ለማጥፋት፡
የደበዘዘውን መከራ ለማክፋ፡
የሚዲያው አለም ቢበዛም ወከባ፡
ቢታለልበትም ብዙ የማይረባ፡
ፅልመት ነው አውቃለሁ ከካሜራው ጀርባ፡
«ኑረዲን አል-ዓረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በአካል ሳላገኝህ ሳላይህ አጉልቼ፡
እኔ አልፀፀትም ቃል ኪዳን በልቼ፡
በምን አውቅሀለሁ በፎቶ ለይቼ፡
ስንቱን ነገር ላንሳ ስንት ነገር ትቼ፡
በካሜራ እማየው እጂግ የውበት ሰው፡
በተግባር ያየሁት ማንነት ያነሰው፡
በካሜራ እማየው ወንድ ልጅ ተከብሮ፡
በተግባር የማየው የስራኤል ዝንጀሮ፡
.....ካሜራ ክፉ ነው....
ቀዩን እያፈካ ጥቁሩን አርጎት ፀይም፡
ካሜራ ክፉ ነው ፀባይ አያሳይም፡
አንስቶ ይሄዳል ሲስቁለት አይቶ፡
ሀሳብ አያሳይም ካሜራ በፎቶ፡
ከካሜራ ጀርባ ማንነት ደብቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
ሳቅልኝ ተብሎ የተነሳ ፎቶ፡
ምን ይወደዳል ከሰው ተለይቶ፡
አቁሞ አስቀምጦ ብዙ ሸርጥ አሟልቶ፡
ፀባይ ይደብቃል መልክህን አጉልቶ፡
ልቤ እየተረዳ የካሜራን ቅኔ፡
ምንህን ወድጄ ላድርግህ ከጎኔ፡
«እና እኔ ምን ላድርግ»
ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ ደብቀን፡
በሰፊው ሆዳችን እልፍ ቁም አምቀን፡
ክፋትን ተንኮልን ልብ ላይ አምቀን፡
እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!?
የዘላቂ ላይሆን ፍፃሜው ላያምር፡
ምን ይሰራል ፀፀት ድልብ የህፀፅ ክምር፡
ነገዬን ሊያጨልም ብርሀኔን ለማጥፋት፡
የደበዘዘውን መከራ ለማክፋ፡
የሚዲያው አለም ቢበዛም ወከባ፡
ቢታለልበትም ብዙ የማይረባ፡
ፅልመት ነው አውቃለሁ ከካሜራው ጀርባ፡
«ኑረዲን አል-ዓረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍17
እርዳታህን ከጅዬ - አንገቴን ደፍቼ
ወገቤ አጎንብሶ - ሱጁድ ተደፍቼ
ልቤ ተወክሎህ - እጆቼን አንስቼ
ተስፋን በአንተ ጥዬ - አንብተው አይኖቼ
እርዳኝ ጌታዬ ሆይ! - ይላል አንደበቴ
ደስታን ከኔ አድርጋት - አውጣኝ ከጭንቀቴ
በመልካም ስሞች - በላቁ ባህሪዎችህ
እርዳኝ ጌታዬ ብዬ - ሁሌም ልለምንህ
ከዱኒያ እስከ አኺራ - አንተን እስካገኘህ
t.me/abdu_rheman_aman
ወገቤ አጎንብሶ - ሱጁድ ተደፍቼ
ልቤ ተወክሎህ - እጆቼን አንስቼ
ተስፋን በአንተ ጥዬ - አንብተው አይኖቼ
እርዳኝ ጌታዬ ሆይ! - ይላል አንደበቴ
ደስታን ከኔ አድርጋት - አውጣኝ ከጭንቀቴ
በመልካም ስሞች - በላቁ ባህሪዎችህ
እርዳኝ ጌታዬ ብዬ - ሁሌም ልለምንህ
ከዱኒያ እስከ አኺራ - አንተን እስካገኘህ
t.me/abdu_rheman_aman
👍17
~የጭንቅ ግዜ ዱዓእ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿دعَواتُ المكروبِ: اللَّهمَّ رحمتَكَ أرجو فلا تكِلْني إلى نفسي طرفةَ عينٍ وأصلِحْ لي شأني كلَّه لا إلهَ إلّا أنتَ﴾
“የጭንቅ ግዜ ዱዓእ፦ ‘አላህ ሆይ! እዝነትህን አሻለሁ፡፡ ለቅፅበት ያክል እንኳ ለራሴ አትተወኝ፡፡ ሁለ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡’”
t.me/https_Asselfya
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿دعَواتُ المكروبِ: اللَّهمَّ رحمتَكَ أرجو فلا تكِلْني إلى نفسي طرفةَ عينٍ وأصلِحْ لي شأني كلَّه لا إلهَ إلّا أنتَ﴾
“የጭንቅ ግዜ ዱዓእ፦ ‘አላህ ሆይ! እዝነትህን አሻለሁ፡፡ ለቅፅበት ያክል እንኳ ለራሴ አትተወኝ፡፡ ሁለ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡’”
t.me/https_Asselfya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖يَنْبَغِي عَلَى الْمَرْأَة أَنْ تَعْتَنِي عِنَايَةً دَقِيقَة بِهَذِه الْأَرْبَع!
🎙- الشيخ #عبدالرزاق_البدر وفقه الله تعالى
t.me/https_Asselfya
🎙- الشيخ #عبدالرزاق_البدر وفقه الله تعالى
t.me/https_Asselfya
👍7
ربِّ، اجعلْني لك شكَّارًا، لك ذكَّارًا، لك رهَّابًا، لكَ مطواعًا، لك مخبِتًا، إليك أوَّاهًا منيبًا...
~
~
👍7