Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው።
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
✅ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል።
📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415
◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید
t.me/https_Asselfya
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
✅ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል።
📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415
◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید
t.me/https_Asselfya
👍6
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (عبد السلام عبد الله)
ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ.apk
81.1 MB
👍1
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش
│
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274
│
├⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
┢📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
│ @SheikhMuhammedZain
│ @SheikhMuhammedZainadam
│ @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
┡
╰╼───────────────╯
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش
│
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274
│
├⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
┢📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
│ @SheikhMuhammedZain
│ @SheikhMuhammedZainadam
│ @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
┡
╰╼───────────────╯
Telegram
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👍1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌺አንች ተማሪ ነሽ
"በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል !
"ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል !
"መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል!
=
t.me/https_Asselefya1
"በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል !
"ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል !
"መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል!
=
t.me/https_Asselefya1
👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።
👍23
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ። እናም በተሻለ ጥንካሬ ለመማር እንነሳ ።
👍8
እዛም እዝህም በመዝለል እውቀት አይገኝም
እህቶች ቂረአት ምዝገባ በተባለ ቁጥር
ጆይን እያላችሁ መመዝገቡ መሮጡ አይጠቅምም አንድ ቦታ ቁጭ
ብላችሁ የጀመራችሁትን ደጋግማችሁ
ቅሩት ያኔ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ
✍ከተሞክሮ
=
እህቶች ቂረአት ምዝገባ በተባለ ቁጥር
ጆይን እያላችሁ መመዝገቡ መሮጡ አይጠቅምም አንድ ቦታ ቁጭ
ብላችሁ የጀመራችሁትን ደጋግማችሁ
ቅሩት ያኔ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ
✍ከተሞክሮ
=
👍23
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦
~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ ..
👉
t.me/https_Asselfya
~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ ..
👉
ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን መጎልበት ፤ ለውዴታችን መጨመር ትልቅ ምክኒያት ነው… አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው ። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል ። ሀሣብን ያስቀይራል ። ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው ። በሙስሊሞች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል።
እና ውዶቼ…አቅማችን በሚፈቅደው መልኩ ለምንወደው ሰው ስጦታ መስጠት ይለመድብን ለማለት ነው።ምላሹንም ከአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንጠብቅ።t.me/https_Asselfya
👍13
قال أبو داود السجستاني رحمه الله:
يكفي الإنسان لدينه أربعة أحاديث:
-«إنما الأعمال بالنيات»
-و«من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه»
-و«لا يكون المؤمن مؤمنا حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه»
-و«الحلال بيِّن، والحرام بيِّن، وبينهما أمور متشابهات».
[معالم السنن ٣٦٥/٤]
يكفي الإنسان لدينه أربعة أحاديث:
-«إنما الأعمال بالنيات»
-و«من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه»
-و«لا يكون المؤمن مؤمنا حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه»
-و«الحلال بيِّن، والحرام بيِّن، وبينهما أمور متشابهات».
[معالم السنن ٣٦٥/٤]