💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እስከ መቼ?!
~
★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ።
★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች ናቸው።
★ በየቤታችን ብዙ የማንለብሳቸው ልብሶች አሉ። ብዙ በብርድ የሚቆራመቱ የታረዙ ወገኖች ግን ተረስተዋል።
★ በየጎዳናው ብዙ መኪኖች ባዶዋቸውን ይጓዛሉ። ብዙ ደካሞች ግን በእግር ይኳትናሉ።
★ በየአውቶቡሱ ብዙ ደካሞች ቆመው ይሄዳሉ። ብዙ ወጣቶች ግን ወንበር ይዘው ፀጉራቸውን ይፈትላሉ።
★ በሃገሩ ሰፋፊ መሬት አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ገዝቶ እንኳ የቤት ባለቤት የሚሆንበት እድል ጠባብ ነው።
★ በየ መስሪያ ቤቱ ብዙ ሹመኞች ወንበር ያሞቃሉ። ብዙ ባለጉዳዮች ግን ዘወትር ይጉላላሉ።
★ ለጎረቤት ሃገር የሚበቃ የመብራት አቅም አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ጨለማ ውስጥ ይኖራል።
★ ሀገሪቱ "የውሃ ጋን" ነው ስሟ። ህዝቧ ግን በውሃ ችግር ይማቅቃል።
★ በየ ከተማው ብዙ ሰባኪዎች አሉ። ብዙ ህዝብ ግን በዘረኝነት ይባልላል።
★ በዘመናችን ድንገተኛ ሞት እጅጉን በዝቷል። ብዙው ሰው ግን ከሞት ጭልጥ ብሎ ዘንግቷል።

መቼ ይሆን ከልብ ማሰብና መተሳሰብ ባህላችን የሚሆነው?

=
(ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 07/2010)
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
👍9
ኢህሳን 𝙟𝙤𝙗𝙨

በቅርቡ የተከፈተ ፈጣን እና ነፃ የስራ
ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት አዲስ ቻናል ነው

ተቀላቀሉ 👇

t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
🔖ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ!
የፍቅር ህይወትህን
የገቢህን መጠን
የቤተሰብህን ጉዳይ

የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!

نقل
t.me/https_Asselfya
👍37
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!

ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
👍7
ها نحن الآن في العشر الأواخر من رمضان
للعلامة صالح بن فوزان الفوزان
"ها نحن الآن في
العشر الأواخر من رمضان"🌙

🎙 للعلامــة:صالح بن فوزان الفوزان - حفظه الله
t.me/https_Asselfya
👍2
ለባልሽ መሬት ሁኚለት እሱ ሰማይ ይሆንልሻል። ባል በቤቱ ንጉስ መሆን ይፈልጋልና አደራ ሙሉ እንክብካቤን አትንፈጊው። ባልሽን ለማስደሰት ብዙ ማውጣት አይጠበቅብሽም። በቃ በቀላሉ ከምግብ በኋላ ፈጠን ብለሽ ዉኃ እና ሳሙና አቅርበሽ እጁን ካስታጠብሽው በዚህ ያንቺን ባል አክባሪነት ይረዳል።

t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👍16👎1
🔖አላህ ሆይ !
ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን።
የወደድከን ሆነህ ግደለን።
ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከዉ አኸላቃችንን አሳምርልን።
አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን
~
t.me/https_Asselfya
👍19
«የባል ሐቅ በሚስቶች ላይ»
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
አዲስ ሙሀዶራ
--------------
....ርዕስ....

«የባል-ሐቅ በሚስቶች ላይ»


«የትዳር ጣዕሙ ፍቅር ፣ መሰረቱ መቻቻል፣ምሰሶው ይቅር መባባል ነው።»

👉ትዳር ቡዳው የበዛበት ተክል ሲሆን ሌሎች እንዳያዩት ከባልና ከሚስት ውጭ ወደ ውጭ መውጣት የለበትም።

👉ትዳር እንደ ቻናል ሲፈልግ ጆይን ብለን ገብተን ስንፈልግ ሊፍት የምንልበት ቀላል ሲስተም አይደለም።

👉በትዳር ውስጥ በችግርና በመከራ መኖር ሚሊየን ጊዜ ከብቸኝነት ይሻላል።


🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/abuhureyrahmedresa

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍2
የቤት እመቤት የሆንሺ የቤት ሰራተኛ አትቀጥሪ ራስሺ ስሪ ሀቂቃ የምሬን ነው!
በሌላ ነገር  አዳይተረጎም!?
  የራስን ቤት  ራስ ማስተዳደር ባልን  እራስሺ  ሰርተሺ መካደም ልጆችሺን ራስሺ በተርቢያ ማሳደግ እሚያክል ነገር የለም ኋላ ለራስሺ ይጠቅምሻል ይህ በቤትሺ እራስሺ መስራትሺ መካደምሺ ልጆችሽን መንከባከብሺ ጥቅሙ ላንች ነው!!
በራስሺ ቤት መድከም መስራትሺ ላንች እረፍት ነው!
👍7
﴿ وَمَاۤ أُبَرِّئُ نَفۡسِیۤۚ إِنَّ ٱلنَّفۡسَ لَأَمَّارَةُۢ بِٱلسُّوۤءِ ﴾
Forwarded from Dr. Seid Mussa
فرائد وفوائد من القرآن الكريم.pdf
48.1 MB
[ ከቅዱስ ቁርኣን ግንዛቤዎች እና ጥቅሞች ]

- በጣም የተለፋበትና የተደከመበት ስራ ነው።
ይክፈቱት ይጠቀሙበታል። -

https://t.me/AbulBukhariSeid
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
ትዳር
Daru tewhid
ከመልካም ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ ላይ ትልቁ“ ፀጋ” ማለት ትዳር ነው። ከመጥፎ ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ “ጀሃነም ”ማለት ትዳር ነው።

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

         ~¤  t.me/Darutewhide
👍12
لذة سماع القرآن ||

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .
﴿ سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ﴾

[ الرعد: 24]
㈀ ㈀㔀ⴀ ㌀ⴀ㈀㈀开㈀ ✀㈀㠀✀㄀㌀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
ክፍል አስራ ዘጠኝ (➀➈)

📌ረመዷንን ቁርአን ጋር

📚ተፍሲር፦ ሱረቱ ዱሃ

🎙በወንድም አቡ ማሂር
https://t.me/ahlu_Al_aser
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር ብታደርጉ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ። በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
2- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
3- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👍1